cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Miki pic 🎬

@miiki1182

إظهار المزيد
Ethiopia10 518Amharic8 685الفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
189
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailable
#በኢሬቻው_ወግ_መሃል_መርዶ_ደግሞ_ስሙ።  "…ባለማዕተብ ኢትዮጵያዊት ታዳጊ ወጣት ናት። አዳናይት ትባላለች። ገና የ16 ዓመት ለግላጋ ለጋ እንቡጥ ታዳጊ ወጣት ናት። ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ተማሪም ነበረች። ተስፋም ነበራት። "…በመጀመሪያ የቅርቧ በሆነ ሰው ተደፈረች። ከዚያ ደፋሪዋን ሰውዬ በድፍረት ወደ ሕግ ቀርባ ከሰሰችው። የተከሰሰው ሰውዬም በሕጉ መሠረት ታሰረ። እሷም ቢያንስ የህሊና እረፍት አገኘች። "…#መሸ_ነጋ፣ በስንተኛው ቀን እስር ቤት የነበረው ሰው እንዴትና በምን ምክንያት እንደሆነ ሳይታወቅ ከእስር ቤት ወጣ። ወጣናም በቀጥታ ወደ ከሳሿ ታዳጊ ዘንድ ሄደ። ታዳጊ ወጣቷም ስታየው ደነገጠች። "ደፋሪው የሕግ ታራሚም ጠየቃት። ለምን ከሰስሽኝ? አላት። ምንአባሽ ታመጫለሽም? አላት። እንዲያ ብሎ በጥፊ መትቶ፣ ምራቁን ተፍቶባት አዋርዶ ሰድቧት ቢሄድ መልካም ነበር። እሱ ግን ሊምራት አልፈለገም። ጩቤውን አወጣ። አወጣና ሰባት ቦታ ወጋት። ደሟ እንደጎርፍ ፈሰሰ። ተንፈራገጠች፣ አጓራች፣ በመጨረሻም ሞተች። ቀጨኔ ደብ ረሰላም መድኃኔዓለም ተቀበረች። አበቃ። "…ወንጀለኛው መልሶ ይያዝ፣ ወይም ያምልጥ የሰማሁት ነገር የለም። ቢያዝስ ማን ያስረዋል? በዘመነ ኦሮሞ ሕግ ፈርሷል። ሥርዓት ተጥሷል። ብቻ ባለማዕተብ እየተፈለገ ህጻን የለ ሽማግሌ ወጣት በኦሮሙማው ዘመን እየታረደ ነው። ከእስር ቤት አንድ ጊዜ ገድለሃት ና ብሎ ገዳይ የሚያሰማራ መንግሥት በዘመን መካከል ታይቶ አይታወቅም። ይሄ ሁሉ እርድ የሚከናወነው ዜጎችን አሸማቅቆ፣ በፍርሃት ቆፈን ውስጥ ከትቶ ረግጦ ለመግዛት ነው። ኢሪሊቫንት አለ ሽሜ። ለማንኛውም ነግ በእኔ ነው። የተራ እና የጊዜ ጉዳይ ነው። ዛሬ የምትስቁ በቤታችሁ ሲገባ ያኔ ትወራጫላችሁ። ደግሞም አይቀርም። "…#ነፍስ_ይማር_እሙዬ…!
إظهار الكل...
إظهار الكل...
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
إظهار الكل...
Madingo Afework - Keteleyayen (128).mp35.22 MB
Madingo Afework - Tzita (128).mp36.81 MB
Madingo Afework - Mahilet (128).mp34.47 MB
Madingo Afework - Gonder (128).mp35.48 MB
Madingo Afework - Mognu Lbie (128).mp36.44 MB
Madingo Afework - Bekagne (128).mp35.87 MB
Madingo Afework - Sew Yelegnem (128).mp34.93 MB
Madingo Afework - Man Indenie (128).mp34.44 MB
Madingo Afework - Anche Sdetegna (128).mp35.32 MB
Photo unavailable
💽 Album: Aydergem ( Ethiopian Contemporary Music) 🎤 Artist(s): Madingo Afework ⏯ Number of tracks: 11 📆 Release date: 2005-02-14 🎬 JOIN UShttps: //t.me/+_eSeuoMuJ5ExNWJk
إظهار الكل...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
አንቺን እንዲሰጠኝ ሆንኩኝ የ አምላክ ለማኝ ጠዋፍ መባ ገዛው ልሰጠው ከሰማኝ... ✍ኤልያስ_ሽታሁን
إظهار الكل...
VID_20220906_194024_147-0.mp31.68 KB
😁😁😁
إظهار الكل...
7130646926143343366 (1).mp37.99 KB
ኮላየውሽማ ባሳብ ማለቄ ነው😒...
إظهار الكل...
4_5861581102824557204.mp34.60 KB
Photo unavailable
🌼ከወዲሁ እንኳን ለ2015 የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን አዲስ ዓመትን ከወዳጅ ቤተሰቦ ጋር ትውስታዎን በካሜራ ዐይን ልናስቀርሎ ዝግጅታችንን ጨርሰን ሥራ ጀምረናል::  በዓሉን እጥፍ ድርብ ያድጉ!!           ☎️  0924040102 🌻🌻Light Pictures🌻🌻 #ለአንተም_ለአንቺም_ለሁላችሁም Fore More   👇👇 https://t.me/joinchat/FM3fCBkdAtgyYWZk
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.