cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የስብዕና ልቀት 😇

በዚህ ቻናል ⚡ህይወትን የሚያንፁ የስነ-ልቦና ምክሮች ⚡መሳጭ የፍቅር ታሪኮች እና ወጎች ⚡ጥልቅ ማህበራዊ እና ፍልስፍናዊ እይታዎች ⚡ውብ የጥበብ ስራዎች በፅሁፍ እና በድምፅ/Audio ይቀርባሉ። #ሼር በማድረግ ወዶጅዎን የዚህ የእውቀት እና የጥበብ ድግስ ታዳሚ እንዲሆኑ ይጋብዙ። ለማንኛውም ሃሳብ እና አስተያየት 👉 @merizendgi @merizendgi

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 579
المشتركون
-124 ساعات
-127 أيام
-8130 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ትዕግስት ምን እንደሆነ ማወቅ ከፈለክ... 2G ሚጠቀሙ ሰዎችን ጠይቅ     ኸረ like 👨‍👩‍👧ቤተሰብ በላይክ አሸብርቁልን ቻይናላችንን🙏😍
إظهار الكل...
""ልቤ°°°°       ውዴ,,,..........❤️❤️❤️❤️❤️ ፍቅሬን በመግለፄ ትከፊ ይሆናል ነገር ግን ተፈርቶ እስከመች ይኖራል😟 የልቤን አውጥቼ እስኪ ልተንፍሰው አልኩና ተነሳው ልቤን ላሳርፈው😊 የውስጤን ህመሜን አምጬ ላፈርጠው😤 የማይደርስ የለ ደረሰና ወቅቱ ሀሉንም ነገርኩሽ የልቤን ስሜቱ❤️‍🔥 ባንቺ እንደሆነ ልቤ መዋተቱ በቃ #አፍቅርሻለው ይሄ ነው እውነቱ😕 @humans_intelligence
إظهار الكل...
#ሁሌም_ቢሆን ስለ መልክህ ሳይሆን ስለ መልካምነትህ ተጨነቅ... ከሰውጋር ሊያዘልቅህ የሚችለው መልክህ ሳይሆን መልካምነትህ ነው
إظهار الكل...
😘ሴተኛ አዳሪ ነኝ😘 እውነተኛና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ በመልካም ልቦች የ ቴሌግራም ገፅ ተዘጋጅቶ የቀረበ💛        ▬▬▬❁ክፍል አምስት▬▬▬        .....ያንቀን ሜላትና እኔ ስራ ሳንሄድ ለመዝናናት ወሰንን ያው ለገንዘቡ ችግር የለውም ምክንያቱም ብሩክ አብሮን ነው። ከመጠጥ ላይ መጠጥ ከክለብ ክለብ እየቀየርን ተዝናናን ሳይሆን ተበታተንን ነው ሚባለው ከዲያስፖራዬ የሚወጡትን የፍቅር ቃላት አምኜ ደስ ብሎኝ ራሴን ልሰጠው ወሰንኩ ሳሚን እስከመጨረሻው ለመቅበር ወስኛለው ምሽቱ ሲገፋ ሜሊን ተሰናበትናት....አዲስ አመቱ ሊገባደድ ሲል የኔም የአንድ አመት ድንግልና ተገባደደ። ጠዋት ላይ ስነቃ ብሩክ ሻወር ወስዶ እየወጣነበር።.... ፨ ብሩካ ነቅተካል እንዴ አልኩት ራሴን ለማነቃቃት እየተወጣጠርኩ ፨ ትንሽ ቆየው የኔ እንቅልፋም አለና ልብሱን መለባበስ ጀመረ ። ፨የትናንቱ ድካም እስካሁን አለቀቀኝም ብዬ  እኔም ወደ ሻወር ገባው። ገላዬን ታጥቤ ወደ ክፍሉ ስመለስ ብሩክ እዛ አልነበረም በቃ ካፌ ውስጥ ይሆናል ብዬ ልብሴን ቀያይሬ ልወጣ ስል በርላይ የሆነ ወረቀት አየው ቶሎ ብዬ አንስቼ ማንበብ ጀመርኩ.... ደብዳቤው የስንብት ነበር ደነገጥኩ በዛች አጭር ደብዳቤ የህወቴን መስመር ዘጋው በአዲስ አመት ማግስት አሮጌነት ተሰማኝ።    ደብዳቤ መፃፍ ባልችልም ይህንን    የፃፍኩት  ደና ሁኚ  ለማለት ያክል ነው     እኔ ዛሬ ነው ወደ አሜሪካ የምበረው                         በዚች አጭር ጊዜ ጥሩ ነገር አሳልፈናል...      ግን ስህተት ነበሩ ምክንያቱም እኔ      ባለትዳር እና የልጅ አባት ነኝ..የክፍሉ             ኮመዲኖ ላይ ገንዘብ     አስቀምጬልሻለው ደና ሁኚ ይላል። ቶሎ ብዬ ኮመዲኖውን ከፈትኩት የታሸገ 5ሺ ብር አለ አንስቼው እያለቀስኩ ከሆቴሉ ወጣው... ሰአቴን ሳየው 6 ሰአት ይላል ቤት እንዴት እንደደረስኩ ባላቅም ቤት ገባው...ቤት ስደርስ ሜሊ ሄዳ ነበር። ከዛ ወደ እማማ ጋር ሄጄ ልጄን ይዤው መጣውና እሱን አቅፌ ማልቀስ ጀመርኩ ወንዶችን ጠላው ለስሜት ብቻ የሚኖሩ እንስሶች መሰሉኝ ከዛ ለቅሶውና የትናንቱ ጭፈራ ታክሎበት እንቅልፍ ወሰደኝ ።.... ስነቃ መሽቶ ነበርና ልጄን ምግብ አብልቼ ደግሜ አስተኛውት ።...በቀጣዩ ቀን ስራ ገባው ። ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, የማያልፍ ነገር የለምና ያም የመከራ ቀን አልፎ ለሌላ መከራ ተዘጋጅቻለው። እማማ እድሜ ይስጣቸውና ስለ ልጄ ምንም ሳልጨነቅ ነበር የምኖረው ግን ከጊዜ ወደጊዜ ኑሮ እየከበደኝ መጣ ደሞዜ ከወር ኪራይ አልፋ ለኔ ልብስ ለልጄም ምግብ መግዛት እያቃጠኝ ነው። ለካ እስካሆን የደሞዜ ትንሽነት ያልተሰማኝ  ሜሊና ያ አውሬ ብሩክ ስለነበሩ ነው። አሁን ክፍተቴ እየታወቀኝ ነው። ተጨማሪ ስራ ለመስራት ሞክሬያለው ግን እንደሱ የሚቻል አልሆነም። አንድ ቀን አንዲት ሴተኛ አዳሪ ጓደኛዬን ሳማክራት ፨ለምን የኛን ስራ አጀምሪም አለችኝ ፨ማለት አልኳት ፨ ያው ቤቲዬ ቆንጆና ብዙ ወንዶች የሚፈልጉሽ ነሽ ስለዚ ይህን ስራ ብትሰሪ ገቢሽ እንደሚጨምር በጣም እርግጠኛ ነኝ  አለችኝ ። ይህን ሀሳብ ምን ልስራ ብዬ ያማከርኩት  ሰው ሁሉ ለምን ሴተኛ አዳሪ አትሆኝም እያለ ይገፋፋኛል  እኔ ግን መስራት አልፈልግም ነበር ያው ነበር ስላቹ  እኔና ወይዘሮ ጥሩን ያለያየን ምክንያት እስኪመጣ ድረስ ነዉ። ያ መጥፎ ምክንያት ፀብ አልነበረም ወይም ሌላ ሳይሆን ልጃቸው ነው...የልጃቸው ከአሜሪካ መምጣት ነው እንዴት አትሉም እንዴት ማለት ጥሩ ልጁ የመጣው እናቱን ለመጠየቅ ብቻ ሳይሆን ቤቱን ሸጦ እናቱን አሜሪካ ሊወስድም ነዉ። ያንን የሰማው ቀን ምድር ሰማዩ ተናወጠብኝ    የቤት ክራይ ከፈልሽ አልከፈልሽ ሳይሉ ቤታቸው ቤቴ ሆኖ ከዛም በላይ ልጄን እንደሳቸው ልጅ  ተንከባክበው ያኖሩኝ የነበሩ ሰው ዛሬ እንዲ  ባልታሰበጊዜ ልሄድ ነው ሲሉ ህይወት ቢጨልም ኑሮ ቢያስጠላ ቢያንስ ነው እንጂ አይበዛም። ከትንሽ ጊዜ ቡሀላ የእማማ ፕሮሰስ አልቆ የመሸኛ ፕሮግራሙ ላይ ተገኝቻለው ቤቱን ከለቀኩ ገና ሶስተኛ ቀኔ ነበር። ያን ቀን ከልቤ አለቀስኩ የራስ እናትና አባት የተለዩ ሳይሆን የሞቱ ያክል አርጌ ነው ያለቀስኩት። እሳቸውም ልጁ እንደሚናፍቃቸውና እየደወሉ እንደሚያገኙን  ነግረውኝ በእጄ ትንሽ ገንዘብ አስጨብጠውኝ ላይመለሱ ወደ ሰው ሀገር ሄዱ። አሁን ላለሁበት ስራ ለመጀምሬ ዋናው ምክንያቴ ይሄ ነው ታድያ ከዛ ቡሀላ ህይወት ከማስበውና ከማውቃት የተለየች ሆና አገኘዋት ። ካለ ሀሳብ ከምኖርበት ቤቴ ወጥቼ በባል ተብዬ ተገፍቼ ደግሞ ሌላ ውንድ ከድቶኝ ምን ልበል...? ህይወትን ኖርያለው...ይሄ ግን ለየት ይላል ያኔ አብረውኝ ችግሬን የሚካፈሉት ወ/ሮ ጥሩወርቅ የሉም...እነኛን የመሰሉ ደግ ሰዎች ይዤ ነበር የኖርኩት... አሁን ግን ያ የለም የልጄ ረሀብ ራሴን የማልፈልገው ስራ ውስጥ እንድገባ አርጎኛል ሴተኛ አዳሪ ።... ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, አዎ አሁን ሴተኛ አዳሪ ነኝ ሰዎች ቆንጆ ጣፋጭ ሸርሙ.. ብቻ የፈለጉትን የስድብም ሆነ የሙገሳ ቃላት ሲጠሩኝ ምንም አማራጭ የለኝም ወዬ እላለው ይህን ስራ ከጀመርኩ ዛሬ ሶስተኛ አመቴን ያዝኩ ከቤት ከወጣው ደሞ አምስት አመት ሞላ ማለት ነው አይ ጊዜ። ልጄም ትምህርት ቤት ገብቷል ይህ ነው የቤቲ ቀሽቷ ታሪክ  ያቺ ለስንት ማእረግ ትጠበቅ የነበረችው ቤቲ ዛሬ ወርዳ ወርዳ የመጨርሻው ርካሹ ቦታ ተገኝታለች ። የሰዎች ግፍ ፣ የልጄ እና የእኔ የሆድ ድምፅ አስቸገረኝ..ከምንም በላይ ልጄ ይህ አይገባውም በማያቀው ነገር የማይሆን ሰው ማህፀን ውስጥ ተገኝቶ ያለ ስራው ይሰቃያል ያነው እዚ ስራ ውስጥ ያስገባኝ።  ጓደኞቼ ከልብስ ልብስ ከሱስ ሱስ እያብቃቁ ገንዘባቸውን ሲበትኑ ሳይ እኔ ለቤት ኪራይ ከፍዬ እጄ ላይ የሚቀረውን ሳይ በቃ ቆረጥኩ ።... ልጄን እንደ ድሮ ለሰው ትቼው ሳይሆን ብቻውን በር ቆልፌበት ነው ምወጣው...ጨካኝ ነሽ ልትሉ ትችላላቹ ግን አልጋ ስር አስተኝቼው ስራ የሰራውባቸውም ጊዜያት ነበሩ። አንድ ቀን እንደልማዴ ውንድ ይዤ ስመጣ ልጁን ሲያይ ደበረው ከዛ ችግር የለም ብዬ ያንን ምንም የማያውቅ የሁለት አመት ልጅ አልጋ ስር አረኩት ስራዬን ጨርሼ ወደአልጋዉ ስር ስሄድ ልጄ ቁንጫ ወሮት ያለቅሳል እንደዛን ቀን እናት መሆኔን ጠልቼ አላቅም...እራሴን ጠላሁት......... ይቀጥላል..........❤️‍🩹 ✎ ክፍል  ስድስት ከ 150 Like በኋላ  ይቀጥላል❤️‍🩹 ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ #ሼር♥️ ማድረግ አይርሱ።         ┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿🌺»‌✽‌┉┉┄┄ 𝙟𝙤𝙞𝙣 𝙪𝙨💚: @humans_intelligence
إظهار الكل...
​​​​💐🌺🥀ፍቅር ማለት ውዴ🥀🌺💐 ፍቅር ማለት ውዴ ፨ የህልሙ ዘራችን የዕውን ፍሬ አፍርቶ ፤ ቆንጅየ ልጅ ወልደን... እሱም ፍቅር ሊማር አንደበት አውጥቶ ፤ ፍቅር ማለት.... እማ? ብሎ ቢጠይቅሽ ፤ ይህንን ንገሪው ሳትፈሪ ሳይጨንቅሽ ፤ ........"ፍቅር ማለት ልጀ........ የተራ ሆሄያት ባዶ ጥርቃሚ ፤ የሶስት ፊደል ጥምረት የቀል ልቅምቃሚ ፤ የደቂቃ ስሜት....... ወይ ጊዜያዊ ጥቅም አይደለም ምስጢሩ ፤ መስጠት+መስጠት +መሰጠት .....በቃ ሁሌም መስጠት እናም ልጀ ይህ ነው የፍቅር ቀመሩ ፤...." ብለሽ ንገሪልኝ እንዲገባው አርገሽ ፤ ፍቅርን ሠጥቶ ..... ምላሽ እንዳይጠብቅ በደንብ  አስጠንቅቀሽ ፤ ...........ደግሞም እንዲህ በይው......... ......ፍቅር ማለት ልጀ... በአንዲት ውብ ማሳ ውስጥ.. ከአረም ከቁጥቋጦ ፈፅሞ በራቀች ፤ ከአንድ ገበሬ እጅ.. በፅናት ተዘርታ በዕምነት የበቀለች ፤ ........... .............ፍቅር ቡቃያ ነች ፤ የአለምን ሃይሎች አጣምሮ ያደላት ፤ የተንኮል ገሞራ ..... የሃሜት አውሎ ንፋስ ገፍትሮ ማይጥላት ፤ ገንዘብ ጎርፍ ሆኖ..... ስሯን ቢያጥለቀልቅ ፈፅሞ ማይነቅላት ፤ ፍቅር ቡቃያ ናት..........." ......ብለሽ ንገሪልኝ.... ግን ይህን ሁሉ ቃል ከአንደበትሽ ሰምቶ ፤ ....ፍቅር ማለት እማ ???? ብሎ ከጠየቀሽ ሳይረዳው ቀርቶ ፤ ....ይህንን ንገሪው "ገበሬው አምላክ ነው ማሳዋ ልባችን ፤ ዘሩ የፍቅር ቃል ቡቃያው ልጃችን ፤" እንዲያውም እንዲያውም.... ከተራ ቃላት ጋር ምን አፈታተነን ፤ ፍቅር ማለት ውዴ!!!! በቃ እኔና አንች ነን ። ❤️ ፍቅር በፍቅር የሆነ ግጥም ነው አይደል እስኪ እንደኔ ፎንቃ የገባለት ለምትወዷት share እ ጀለሶች። ‌‌‌‌‌‌‌  ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢ ሼር  💚 @humans_intelligence
إظهار الكل...

አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸የካርድ ሽልማት አለ። ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው Join ብላችሁ ጠብቁ
إظهار الكل...
✨ JOINE ✨
አሁን ደሞ ሁላችንም አቺን ❤️ እንነካለን !!
إظهار الكل...
❤️
አብዛኛውን ግዜ ሰው Congra ብሎ የሚፀፈው Congrajulashn ብሎ መፃፍ ስለማይችል ነው አላለም🙊
إظهار الكل...
መልካም ፈተና ተፈታኞች ሶሻል ተማሪዎች በርቱ  ከሳምንት ቡሀላ እኔን እንደናንተ ነኝ😌 ግን ቢጠልፉንም አንወድቅም. በርቱ🤛
إظهار الكل...
10ጃምቦ ገ ል ብጣ .... "ውዴ ይሄ ነገር ይብቃኝ፣ ትንሽ ስጠጣ አናቴ ላይ ይወጣል" ስትለው "አናትሽ ይህን ያህል እሩቅ ነው?"😀😀
إظهار الكل...