cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🎄 HOLY SPIRIT TUBE🎄🎚

مشاركات الإعلانات
198
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
-230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

....ሕይወት ኢየሱስ ነው ከጥንት የሰማነው በነብያት ተፅፎ ቃል የነበረው ወልድ በማሪያም አርፎ በይሁዳ ቤቴልሄም በዳዊት ከተማ መስፍን መወለዱን ሄሮድስ ሲሰማ መኳንንት አዋቂዎች ሁሉንም ጠራና ኮከብ ቆጣሪዎችንም ደግሞ አስመጣና ጠየቀ በፅኑ የታሪክ ሊቃውንትን ማመን ስላቃተው ሰብዓሰገሎችን እኔን የገረመኝ የታሪክ አዋቂዎች ከዋክብትን ቆጥረው ጊዜ ጠቋሚዎች😧 ለንጉሳቸው ጊዜ ቀን ቦታ ነግረው ምነው ሳይደንቃቸው ተኙ ተመልሰው ሰብአሰገል መተው ከሩቅ ምስራቅ ሀገር በነብዩ አፍ ያለውን እግዚአብሔር በኮከብ ተመርተው ቤተልሄም ሲደርሱ የቤቴልሆም አዋቂዎች ሚስጥሩን ረሱ እውነት ነው አያውቁም ኢየሱስ ሚስጥር ነው የዘላለም ህይወት መድሀኒት በእርሱ ነው አይመስልም ነገሩ የመጣበት መንገድ ፍቀሩ ወረት የለው ሁሉን በአንድ ሚወድ ይህ እውነት ገብቶኛል እመሰክራለሁ በስሙ ላመኑት ህይወት ኢየሱስ ነው ብዙዎች ተከተሉት እንጀራ ፍለጋ ለስጋቸው ረሀብ ሊሞሉ ማድጋ ሸክፈው ከመና የሄዱት ስንቃቸው ከሰፈር ሲደርሱ አለቀ ከእጃቸው ከሰማይ የመጣህ የህይወት እንጀራ እየፈካህ ምትሄድ የንጋት ጮራ የማትደርቅ ምንጭ ነህ ባለ ብዙ ዝና ነብሴን ላረስርሳት ከአንተ ልጠጣና ስጋህም መብል ነው ደምህ የህይወት ዉሃ የዋርካ ጥላ ነህ በሀሩር በረሃ እጅህን ሳይሆን ፊትህን ሁልጊዜ እሻለሁ ማራናታ ኢየሱስ ላይህ ናፍቃለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 https://t.me/holyspirittube https://t.me/holyspirittube 👆👆👆👆👆👆👆👆👆       🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺            Join us          🎯     ♡         ❍ㅤ    ⌲  ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ
إظهار الكل...
🎄 HOLY SPIRIT TUBE🎄🎚

@birhan_lijoch

"ጽድቅን መረዳትና መኖር" በሚል ርዕስ የተዘጋጀ pdf የሚዳስሳቸው ርዕሶች፦ 1. ሰው በምን ይጸድቃል? 2. ጽድቅ በጸጋ ወይስ በስራ? 3. የጽድቅ እና የቅድስና ልዩነት ምንድነው? 4. የትኛው ሕግ ተሽሯል? 5. የአማኞች ጽድቅ የመርገም ጨርቅ ነው? 6. በክርስቶስ ከጸደቀ ሰው ምን ይጠበቃል? 7. ጽድቃችን ሊያድግ ይችላል? 8. በጽድቅ መኖር ለምን አስፈለገ? 9. ኃጢአተኛ ማነው? 10. አብርሃም መቼ ጸደቀ? የተጠቀሱትን እና ተያያዥ ጉዳዮችን የሚዳስስ ማስተማሪያ እና ማጥኛ Ppt(pdf) በልዑልሰገድ ለማ ተዘጋጅቷል፡፡ አውርደው ያጥኑ! 📨 ለወዳጅዎ ያጋሩ! Share 👇👇👇👇👇 @AMENtubeET @AMENtubeET
إظهار الكل...
ተ🀄️ላ🀄️ሉን👇👇👇 👉👉👉 @amentube 👈👈 👉👉👉 @amentube 👈👈 👉👉👉 @amentube 👈👈 👨‍👩‍👧‍👧 ኑ አሜን እንበል 🙇‍♀🙆‍♂🙏
إظهار الكل...
1
#በንፅህና_መመላለስ በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ተ🀄️ላ🀄️ሉን 👉👉 @amentube 👈👈 👉👉 @amentube 👈👈 👉👉 @amentube 👈👈
إظهار الكل...
👪👩‍👩‍👧‍👧👨‍👩‍👧‍👧 በመቀላቀል መነፈሳዊ ብፌ ያንሱ ተ🀄️ላ🀄️ሉን👇👇👇 👉👉👉 @amentube 👈👈👈 👉👉👉 @amentube 👈👈👈
إظهار الكل...
📔ፍካሬ 666 ሁሉም ልያነበው የሚገባ pdf ነው ስለዚህ በተቻለን መጠን ሼር#ሼር እናርግ 💾 4.4 MB ተ🀄️ላ🀄️ሉን 👉👉 @amentube 👈👈 👉👉 @amentube 👈👈 👉👉 @amentube 👈👈
إظهار الكل...
〰አዲስ አፕሊኬሽን ver 1.3 እነሆ〰 📑የመዝሙር ጥናት ደብተር📑 ✧ ድንቅ አፕሊኬሽን ያውርዱት እና በስልክዎ ይጫኑት ተ🀄️ላ🀄️ሉን 👉👉 @amentube 👈👈
إظهار الكل...
ተ🀄️ላ🀄️ሉን👇👇👇 👉👉👉 @amentube 👈👈 👉👉👉 @amentube 👈👈 👉👉👉 @amentube 👈👈 👨‍👩‍👧‍👧 ኑ አሜን እንበል 🙇‍♀🙆‍♂🙏
إظهار الكل...
እሁድን ከአሜን ትዩብ የሚለው ሳምንታዊ ፕሮግራማችን ጀምራል 🏞🌇🌌📕📘📙📚 ይህን ምርጥ መፅሀፍ ያንብቡት ይባረኩበታል የናንተው👇 👉👉 @amentube 👈👈 ኑ አሜን እንበል 🙏🙏🙏🙏 ➡️➡️ ለወዳጆ ሼር
إظهار الكل...
#ቴዲ አፍሮ “ለካ ሰው አይድንም በኦሪቱ ገድል፤ ወንጌል ይዞ መጥቶ ፍቅርን ያለ ገደብ” አለ፣ #በረከት ተስፋዬ “እጅ እንንሳ...”አለ፣ #ሐና ተክሌ “ፍትሕ” አለች፣ #ዘሪቱ ከበደ “ኦ ምን አገባኝ....እሱ አይሳሳት ሁሉን በምክንያት” አለች፣ #ሶፊያ ሽባባው “የሰላም ሰው ነኝ” አለች፣ #የዘጸአት ኳየር “ያገባኛል ይመለከተኛል” አሉ። እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት በምን አግባብ ነው አንዱ የዝማሬ አንዱስ የዘፈን ስያሜ ያገኘው? ዘፈንን ዘፈን፤ መዝሙርን መዝሙር የሚያደርጋቸው ምንድነው? ለሚሉ ሰዎች መጽሐፉ መልስ አለው፡፡ እንዲሁም ከመዝሙርና ከዘፈን ጋር የተገናኙ ሀሳቦችን ለማወቅ ከፈለጉ አሁኑኑ አውርደው ያንብቡ! 🙏Share Share 👇👇👇👇👇👇 💁‍♂💁 አሜን TUBE ET🙏 👉👉 @AMENtubeET 👉👉 @AMENtubeET 👉👉 @AMENtubeET 👆👆👆👆👆 ተ🀄️ላ🀄️ሉን JOIN US
إظهار الكل...
👍 1