ar
Feedback
ግጥም

ግጥም

الذهاب إلى القناة على Telegram

በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor

إظهار المزيد
5 324
المشتركون
+1824 ساعات
+627 أيام
+18030 أيام
أرشيف المشاركات
“አሁን 00 ብር ሳያከፍሉ ፈሪ ኢንተርኔት እና ክሪፕቶ ለማግኘት ጀመርኩ! ባለቤት በማይታመነው መንገድ የሚሰጥ ሴክሬት ያለ። የዛሬው አዳዲስ ሴብሲ መነሻ ለመሆን እዚህ ጠብቁ #ad InsideAds ነ
“አሁን 00 ብር ሳያከፍሉ ፈሪ ኢንተርኔት እና ክሪፕቶ ለማግኘት ጀመርኩ! ባለቤት በማይታመነው መንገድ የሚሰጥ ሴክሬት ያለ። የዛሬው አዳዲስ ሴብሲ መነሻ ለመሆን እዚህ ጠብቁ #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች.

“ለመጀመሪያ ጊዜ በቤቴ ቆይቼ በ1 ሰዓት 14 ዶላር ሰጠኝ። አሁን ጓደኞቼ እሺ አሉ… እሱ ደግሞ አይታሉ። ምስጢሩ እዚህ ነው — ለማንም የማይታወቅ ምንድነው?” #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች
“ለመጀመሪያ ጊዜ በቤቴ ቆይቼ በ1 ሰዓት 14 ዶላር ሰጠኝ። አሁን ጓደኞቼ እሺ አሉ… እሱ ደግሞ አይታሉ። ምስጢሩ እዚህ ነው — ለማንም የማይታወቅ ምንድነው? #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

እኔ በ0 ብር ነፃ ኢንተርኔት አገኘሁ! «ሌሎች 30Mbps እየነሱ ሲያሳፍሩ እኔ ሁሉንም Social Media እጠቀማለው» አንተም ይህን ይሞክሩ — ለመቀላቀል ብቻ 1 እኛን ተከተሉ! #ad Inside
እኔ በ0 ብር ነፃ ኢንተርኔት አገኘሁ! «ሌሎች 30Mbps እየነሱ ሲያሳፍሩ እኔ ሁሉንም Social Media እጠቀማለው» አንተም ይህን ይሞክሩለመቀላቀል ብቻ 1 እኛን ተከተሉ! #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

#ውኃ_ማያጠፋው ውኃ ‚ማያጠፋው ' እሳት ፡ ነው ፡ ፍቅርሽ ነደድኩኝ " ቢል ' አልኩኝ " ተቃጠልኩልሽ ። ወደድኩሽ " ወደድኩህ ' በይኝ ፡ እባክሽ።         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ

ሰው ሁሉ የሚወድድበትን ቦነስ ቢንጎ ምርጥ ስራ ስላገኘሁ አመኑኝ — “በአንድ ቀን 3 ጊዜ እሸጫለሁ ብዬ አልመኘሁትም!” አሁን በእኔ የተነሣ ምንድነው የሚከሰት ያዩ። ገንዘብ በቀላሉ ለማግኘት መብላት
ሰው ሁሉ የሚወድድበትን ቦነስ ቢንጎ ምርጥ ስራ ስላገኘሁ አመኑኝ“በአንድ ቀን 3 ጊዜ እሸጫለሁ ብዬ አልመኘሁትም!” አሁን በእኔ የተነሣ ምንድነው የሚከሰት ያዩ። ገንዘብ በቀላሉ ለማግኘት መብላት ተቀብላችሁ! #ad InsideAds.

ከስታቲስቲክስ ስራ ጋር የተያያዙ የትኛው መረጃ ቀላል እና በጣም ጠቃሚ ሆኖ ይገኛል? ኮምፒውተር ያለዎት ከሆነ, ለ2017 ዓ.ም ሰልጣኞች የተለያዩ ምክርና መረጃዎች ይጠበቅዎታል። አዲስ እድልና ቅልው
ከስታቲስቲክስ ስራ ጋር የተያያዙ የትኛው መረጃ ቀላል እና በጣም ጠቃሚ ሆኖ ይገኛል? ኮምፒውተር ያለዎት ከሆነ, ለ2017 ዓ.ም ሰልጣኞች የተለያዩ ምክርና መረጃዎች ይጠበቅዎታል። አዲስ እድልና ቅልውለት ማግኘት ይፈልጋሉ? ይገቡ አሁኑኑ ፣ ሰብሳቢ መረጃዎች አቅርቦናል! #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

ዲስኪኖን የምትፈልጉ? 0 ብር ነፃ ዳታ በፍጥነት እና ዘላቂ አፕዎች? Youtube, Telegram, Facebook, TikTok — ሁሉም ሳይከፍሉ! አዲስ ፋይሎች እና working IP የሚገኙበት እን
ዲስኪኖን የምትፈልጉ? 0 ብር ነፃ ዳታ በፍጥነት እና ዘላቂ አፕዎች? Youtube, Telegram, Facebook, TikTok — ሁሉም ሳይከፍሉ! አዲስ ፋይሎች እና working IP የሚገኙበት እንደ መጀመሪያ ይቀላቀሉ። በግልጽ መመሪያ እና ፈጣን File — በአንድ click እንደማትከሰቱ! እዚህ ተጨማሪ #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

ነጻ ኢንተርኔት ማግኘት ይፈልጋሉ? በሸበላው ቴክ ፣ የ Xray/V2ray/SSH ፋይል እና ACTIVATOR IP በነጻ ማግኘት ትችላላችሁ። ፈጣን ስፒድ ፣ ቀላል ቅርጸ ተጠቃሚነት እና የሚያስደንቁ ቀዳ
ነጻ ኢንተርኔት ማግኘት ይፈልጋሉ? በሸበላው ቴክ ፣ የ Xray/V2ray/SSH ፋይል እና ACTIVATOR IP በነጻ ማግኘት ትችላላችሁ። ፈጣን ስፒድ ፣ ቀላል ቅርጸ ተጠቃሚነት እና የሚያስደንቁ ቀዳሚ ቴክ ማህደሮች እዚህ ብቻ! አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ አዲስ ነጻ ተሞክሮችን በመጀመሪያ ለማግኘት! #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

አዲስ የ4K ጥራት ፎቶ በፍላጎት ትጠብቃለህ? በቀላሉ ቦታ እና ለsamrt-profile–wallpaper የምታጠቀም ፎቶዎች, የተመረጡ motivational ገጽታዎችና quotes ይፈልጋሉ? ኢትዮጵያን
አዲስ የ4K ጥራት ፎቶ በፍላጎት ትጠብቃለህ? በቀላሉ ቦታ እና ለsamrt-profile–wallpaper የምታጠቀም ፎቶዎች, የተመረጡ motivational ገጽታዎችና quotes ይፈልጋሉ? ኢትዮጵያን የመጀመሪያውን እና ብቸኛ የመሆኑን ቻናል አትተዉ፤ አሁኑኑ join በሉ! #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

“1 ቀን ያህል ፈቃድ ያለው ነገር አለ? እኔ የገና አውቅልኝ፣ 00 ብር እንዴት ነው? መረዳት የምትፈልጉት አሁን አልቅሱ #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች.
“1 ቀን ያህል ፈቃድ ያለው ነገር አለ? እኔ የገና አውቅልኝ፣ 00 ብር እንዴት ነው? መረዳት የምትፈልጉት አሁን አልቅሱ #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች.

#እንደገና እንቁጣጣሽ ነበር መስከረም ሲጠባ አውቆ የበቀለ ወፍ ዘራሽ አበባ፡፡ ለምለም አረንጓዴ… ያልተጠበቀ መስክ ከብት የሚግጥበት የደመና ግላጭ የሚጫወትበት፡፡ ሌላም ብዙ ነበር ሌላም… ደግሞ ሌላ አለብኝ ትዝታ! ዘመዶቼ ሳሙኝ ጓደኞቼም ጋብዙኝ ሊስትሮ ጨብጠኝ ባለጋሪ ንዳ መንገዴን አሳየኝ ያገሬ ልጅ ቆንጆ ‹‹ቤት ለእንግዳ›› በይኝ አለብኝ ትዝታ…         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ✍ ገ/ክርስቶስ ደስታ

ልብስህን ያስቀርበዋል? ወይም ልብስህ በሞት እንደተቀጣ ነው? በBroken hearts ላይ እንደአንተ የቀጠቀሱ ነፍሶች እዚህ ተሰባበሩ! አዲሱን መጀመር? ሆኖም ከባለፉት ቤጥሎች አትቀርፉ። ግባ አንዴ
ልብስህን ያስቀርበዋል? ወይም ልብስህ በሞት እንደተቀጣ ነው? በBroken hearts ላይ እንደአንተ የቀጠቀሱ ነፍሶች እዚህ ተሰባበሩ! አዲሱን መጀመር? ሆኖም ከባለፉት ቤጥሎች አትቀርፉ። ግባ አንዴ የልብስ ቀለም ከተጠፋበት ቦታ – ከአንደኛው እቻው ወዲያ ልብስህ ይበራል! #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

ፈታ ደረቅ ነው። ሰዎች እዚህ የሚነገሩት ቀልዶችን መልሶ ተጫወቱበት አታውቅም! «አንዲት አሳፋሪ ጉዳይ ተነሳ፤ ገና ጠየቀኝ።» ምን አስደንጋጭ ሆኖ ተያይዛለህ? ይገቡ ያውቁ #ad InsideAds ነፃ
ፈታ ደረቅ ነው። ሰዎች እዚህ የሚነገሩት ቀልዶችን መልሶ ተጫወቱበት አታውቅም! «አንዲት አሳፋሪ ጉዳይ ተነሳ፤ ገና ጠየቀኝ።» ምን አስደንጋጭ ሆኖ ተያይዛለህ? ይገቡ ያውቁ #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

0 ብር እና አዲስ በሆነው Telegram Package እንዳለ ማንም አላወቀም። ሁሉም server ከዚህ ቦታ ያገኙ፣ የፈጣኑን ፋይል ማውረድ ከሌላ ቀልል አትችሉም! #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢ
0 ብር እና አዲስ በሆነው Telegram Package እንዳለ ማንም አላወቀምሁሉም server ከዚህ ቦታ ያገኙ፣ የፈጣኑን ፋይል ማውረድ ከሌላ ቀልል አትችሉም! #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

ልብስን ማቅረብ ይፈልጋሉ? በ__ተዋህዶ መሸሸጊያዬ ኦርቶዶክስ መጠለያዬ__ ላይ ማንም ማያውቅ የማይገኙትን አስደሳች የመንፈሳዊ መልዕክቶችንና የፍቅር መግለጫዎችን በቀላሉ ትወስዳላችሁ። ልባችሁን አሁኑ
ልብስን ማቅረብ ይፈልጋሉ? በ__ተዋህዶ መሸሸጊያዬ ኦርቶዶክስ መጠለያዬ__ ላይ ማንም ማያውቅ የማይገኙትን አስደሳች የመንፈሳዊ መልዕክቶችንና የፍቅር መግለጫዎችን በቀላሉ ትወስዳላችሁ። ልባችሁን አሁኑኑ አውት፤ የዚህን ዜና መብራት አትንሱ! #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

ነጻ ኢንተርኔት ማግኘት ይፈልጋሉ? በሸበላው ቴክ ፣ የ Xray/V2ray/SSH ፋይል እና ACTIVATOR IP በነጻ ማግኘት ትችላላችሁ። ፈጣን ስፒድ ፣ ቀላል ቅርጸ ተጠቃሚነት እና የሚያስደንቁ ቀዳ
ነጻ ኢንተርኔት ማግኘት ይፈልጋሉ? በሸበላው ቴክ ፣ የ Xray/V2ray/SSH ፋይል እና ACTIVATOR IP በነጻ ማግኘት ትችላላችሁ። ፈጣን ስፒድ ፣ ቀላል ቅርጸ ተጠቃሚነት እና የሚያስደንቁ ቀዳሚ ቴክ ማህደሮች እዚህ ብቻ! አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ አዲስ ነጻ ተሞክሮችን በመጀመሪያ ለማግኘት! #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

“1 ቀን ያህል ፈቃድ ያለው ነገር አለ? እኔ የገና አውቅልኝ፣ 00 ብር እንዴት ነው? መረዳት የምትፈልጉት አሁን አልቅሱ #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች.
“1 ቀን ያህል ፈቃድ ያለው ነገር አለ? እኔ የገና አውቅልኝ፣ 00 ብር እንዴት ነው? መረዳት የምትፈልጉት አሁን አልቅሱ #ad InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች.

#ተሻለህ_አትበሉኝ! ያሽለኛል ብዬ የጠጣሁት ኮሶ ይቆርጠኝ ጀመረ ከበሽታው ብሶ መድሀኒት ይሆነናል ነበረ ምኞቴ ሃኪሙን አምኜ በእምነት መጠጣቴ ለካስ ተመረዟል መድሀኒቱ ዛሬ ለዚህ ነበር ለካስ ብሶብኝ ማደሬ ተሻለህ አትበሉኝ እያያችሁ ብሶ መርዝ ሆኖ አሰቃዬኝ ይሄ የዘር ኮሶ።         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ    ✍ ስንታየሁ ሀብታሙ

#ሶሊያና እኔን ከወንበር ላይ ቀን ያየሁት እንባ ቀን ያየሁት ደባ እንቅልፍ አሳጥቶኝ ወረቀት ላይ ወስዶኝ እርሷን ካልጋችን ላይ እንቅልፍ አሽኮርምሟት ቀን ያየችው ሁሉ በቅዠት አልፎላት …… እኔ ከቃላት ጋር ጦርነት ገጥሜ በሰው ልጆች ጭንቀት እጅግ ተዳክሜ በሌሊት ጭንቀቴ የቀን ስቃይ ላበርድ ከደጋው ሃሳቤ በረሃ ስሰደድ እንባን በፊደላት … ፊደልን በቃላት… ቃላትን በሃሳብ ወረቀት ላይ ልወልድ ወረቀት ላይ ፅፌ ወረቀቱን ስቀድ … እንዲህ እየፃፍኩኝ እያሰብኩኝ ሳለሁ ‹‹የኔ ነሽ›› የምላት …‹‹ያንተ ነኝ›› የምትል ፍቅሬ ሶሊያና ተናገረች መሰል በቅዠቷ መሃል … ‹‹ተመልከት ወዳጀ እኔም ካልጋየ ላይ አንተን በመናፈቅ በስሜት ስሰቃይ ›› ቀ…ና ብየ ባያት እውነት አለው ቃሏ ፍም መስሏል አካሏ ከሌሊት ልብሶቿ ጡቷ ሾልኮ ወጥቷል እጇ ተዘርግቶ እግሯ ተከፋፍቷል እኔን በመጓጓት ደሟ ጠቆጥቶ ፍቅሯ ተሰውቶ ስሜቷ ተጎድቶ አንዳች ነገር አይቶ እንደፈራ ህፃን ፊቷ ሲሸማቀቅ ፀጉራ ሲበታተን … ካ,ልጋው ላይ ተፅፎ አየሁት እውነቷን ፍ...ቅ...ሬ ሶ...ሊ...ያ...ና አወራችኝ መሰል በቅዠቷ መሃል … አስተውል ወንድሜ … ባንተ የቀለም ቅብ በድርሰትህ አለም የሰወች ጥላ እንጅ አካላቸው የለም ! ባንተ ከንቱ ድርሰት በወረቀትህ ላይ የሰው እንባ ሳይሆን ያንተው ነው የሚታይ በሌሊት ትጋትህ በድርሰት በግጥም በቀለም ሸራህ ላይ እኔ ውበቱ ነኝ በፍቅርህ ስሰቃይ ይህ ሁሉ ቢሆንም ይህ ሁሉ ቢሆንም . . . ወዲህ እንዳትመጣ በሌሊት ትጋትህ ሃዘን ሳይቀጣ በ,ኔ ያልጋ ድርሰት ቅፅበታቶች አሉ ከየሰው አለም የሚመሳሰሉ ባንተ ቀለም ሸራ በድርሰትህ ፅሁፍ ዘመን ይታየኛል እኔን የሚያሳልፍ ይህ ሁሉ ቢሆንም … የሰወችን እንባ አትፃፍ ግዴለም የፍጥረትን ሃዘን ስለህ አትዘልቅም እውነት አለው ብለህ ሃዘንን አታልም (ያለቀሱም ሰዎች ሃቀኞች አይደሉም ) ይልቅ የኔን ስሜት ያንተንም እንባዎች ሁለቱን አሳየኝ በድርሰት በግጥም በቀለም ሸራህ ላይ እኔን ብቻ ሳለኝ ! እኔን ብቻ ፃፈኝ ! ‹‹ያልተደሰተች ሴት›› በሚል መፅሃፍህ ዘ...ላ...ለ...ም አሻግረኝ ዘ...ላ...ለ...ም ውሰደኝ ዘ...ላ...ለ...ም አኑረኝ ‹‹የኔ ነሽ›› የምላት …‹‹ያንተ ነኝ›› የምትል ፍቅሬ ሶሊያና ተናገረች መሰል በቅዠቷ መሃል …         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ ✍ ኤፍሬም ስዩም

#ከክፋት_ሰውረኝ?! የእባብ ልብን ይዘው እርግብ ነን ከሚሉ፣ በቀበሮ ተግባር በበግ ስም ከሚምሉ፣ ቃል እየጠቀሱ በክፋት ከራሱ ፣ በተኩላ ስጋ የብግ ለምድ ከለብሱ፣ የአምላክን ስም ጠርተው በቃሉ ከማይኖሩ፣ በእግዚአብሔር ዝማሬ ሰይጣን ከሚያከብሩ፣ እግራቸው ከመቅደስ ልባቸው ከክፋት፣ ቃላቸው የንብ ማር ተግባራቸው እሬት ፣ ከሆነ ሰዎች ዘንድ እግዚአብሔር ነጥለኝ፣ ጻድቅ ባልሆን እንኳን ከክፋት ሰውረኝ?!         @gitm_post     ♡ ㅤ     ❍ㅤ        ⌲                ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢʰᵃʳᵉ    ✍ ስንታየሁ ሀብታሙ