ar
Feedback
St.pauls Medical gateway

St.pauls Medical gateway

قناة بسيطة

👨‍⚕️Welcome to St. Paul's CoC Channel ! ✨Are you G-12 Student , who took national Exam?, Aright ,this is Ultimate place for your childhood dream 🙌 -©️-This channel is Owned by Medical gateway ➾ @medicalgateway 🏨join us , Live your dream with us !

إظهار المزيد
1 636
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
🔔ATTENTION.📢 🪧Tomorrow's St.Paul's COC Introduction class ❗️ 🕰3:00-3:15 PM Local time: 💡 Introduction class ➖➖➖➖➖➖➖➖ ✔️During this time, the session will begin with an introduction where the: ➖purpose, ➖objectives, ➖structure of our COC preparation program will be explained. ▫️This is an opportunity for the participants to gain an understanding of what to expect throughout the session. ⏰3:15-3:30 PM Local time: ❇️Experience sharing from last year examinees🤗 ✔️In this segment, individuals who successfully completed the COC examination in the previous year will share their experiences. They will have the opportunity to discuss their ➖ preparation strategies ➖ challenges they faced ➖tips for success and ➖any valuable insights they gained from their own COC journey. ⏺ This sharing of experiences can be highly beneficial for the current participants as it provides real-world perspectives and guidance from individuals who have gone through the process themselves❗️ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ St.pauls coc registration ⤵️ @medicaltutorbot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ Contact admins ⤵️ @cvslife @drrposts @Amki126 ▬▬▬▬▬▬▬▬ 🩺@SPMMCcoc💡 ▬▬▬▬▬▬▬▬

Repost from Intelix
🥇KALKIDAN GETNET 🥇 AAU (Doctor of Medicine ) She is Great 💪💪 ከቱቶሪያላችን እንዲሁም ከሁሉም AAU Female Candidates በዚህ አመት ምንም Affirmative Action ሳይኖር ከአጠቃላይ 4ኛ ከሴቶች የመጀመሪያ (ቀዳሚ )ሆና የገባች ተማሪያችንን🏆🏆 ቀጣይ ታታሪና ህዝብን አገልጋይ ዶክተር እንደምትሆኝ አንዳች ጥርጣሬ አያድርብንም💪 ❤️Congratulations ❤️

➡️እጅግ በጣም ወሳኙን ሜዲካል ጌትዎይ ቅዱስ ጳውሎስ COC ዝግጅት እንዴት እንቀላቀል ⁉️ ✔️ በመጀመሪያ 👉@medicaltutorbot ትከፍታላችሁ ✔️በመቀጠል Start የሚለውን ተጭናችሁ ''።'
➡️እጅግ በጣም ወሳኙን ሜዲካል ጌትዎይ ቅዱስ ጳውሎስ COC ዝግጅት እንዴት እንቀላቀል ⁉️ ✔️ በመጀመሪያ 👉@medicaltutorbot ትከፍታላችሁ ✔️በመቀጠል Start የሚለውን ተጭናችሁ ''።'' ምልክት (button box) ይመጣላችኋል ፤ ይህንን ምልክት ስታገኙ press on it  ,then የሚከተሉት buttons  ይመጡላችኋል : ➖St.pauls coc registration ➖Testimonial ➖Information ➖Contact admins A. St.pauls coc  registration . ✔️ይህንን button በመጫን ሙሉ መረጃ  ታገኛላችሁ ... ➖ስትጫኑት የሚመጣውን text  በደንብ በማንበብ  ከስሩ ''የከፈሉበትን ደረሰኝ በዚህ ይላኩልን '' በሚለው  payment screen shot በመላክ ምዝገባውን መፈፀም ይኖርባችኋል ❗️ ትኩረት : Screen shot ደጋግሞ መላክ የተከለከለ ነው ፤ አንድ ጊዜ ከላካችሁ በኋላ አድሚኖች እስከሚያረጋግጡላችሁ ድረስ  በትዕግስት ጠብቁ ! ✅ክፍያ ከከፍላችሁ በኋላ  Mobile banking ከሆነ Screen  shot ፤ ባንክቤት ከሆነ ደግሞ  የሚሰጧችሁን ደረሰኝ ፎቶ አንስታችሁ መላክ አለባችሁ! ይህ ሳይሆን ቀርቶ ለሚፈጠር ቅሬታ እኛ ሀላፊነት  አንወስድም ! B.Testimonials ➖ባለፈው ዓመት ያስተማርናቸው ተማሪዎች ከሰጡት ሀሳብ የተወሰኑትን ማየት ከፈለጋችሁ ይህ button ያገለግላችኋል‼️ ጥቂቶቹን እዚህ ማየት ትችላላችሁ👇 https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk https://t.me/+_4TRMQw6foxhMzhk C.Contact admins ❇️የምዝገባ ቦቱን ለመጠቀም ግራ የተጋባችሁ አድሚኖችን መጠየቅ ትችላላችሁ! ▬▬▬▬▬▬▬▬ 🩺@SPMMCcoc💡 ▬▬▬▬▬▬▬▬

From many Questions received ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ from students , ➖➖➖➖➖➖ 1.Can l pass exam by studying contents from 9-12 text books ⁉️ ✅To be honest, studying the contents from grade 9-12 textbooks is unlikely to be enough to pass the St. Paul's CoC exam.Even to answer some Questions🤷 . ⏺The exam is designed to assess your knowledge and aptitude beyond what is covered in the standard curriculum. It consists of new and specific questions that require a deeper understanding more advanced or specialized content directly related to the field of study you will be pursuing. Additionally, the exam questions are designed to test ✔️critical thinking, ✔️ problem-solving, and ✔️ application of knowledge, which require further preparation beyond what is covered in the textbooks❗️ ◾️That is why our tutorial sessions come into play. The tutorial sessions are designed to address the specific requirements of the St. Paul's CoC exam. They provide deep contents , guidance, and resources to help you prepare effectively. The tutorial sessions offer a structured approach to studying the relevant materials, understanding the exam format, and practicing with sample questions ❗️ ⛔️Furthermore, the tutorial sessions also help you to develop your interview answering techniques. Interviews is one part of St. Paul's CoC exam for admission process❕ ⚠️By joining the tutorial sessions, you will have access to tailored study materials, expert guidance, and strategies to improve your chances of success. The sessions will familiarize you with the types of questions asked in the exam, help you focus on the key areas of knowledge, and provide practice opportunities to refine your preparation ❗️ 🔰While the foundation from the contents of grades 9-12 is beneficial, it's crucial to recognize that the St. Paul's CoC exam requires additional preparation. The tutorial sessions will enhance your understanding, boost your confidence, and help you feel better prepared to tackle the exam.❗️ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ St.pauls coc registration ⤵️ @medicaltutorbot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ Contact admins ⤵️ @cvslife @drrposts @Amki126 ▬▬▬▬▬▬▬▬ 🩺@SPMMCcoc💡 ▬▬▬▬▬▬▬▬

💡 Medicine መማር የሚፈልጉ ተማሪዎች 12ኛ ክፍል ከተፈተኑ በኋላ የመጀመሪያ ምርጫቸው በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒዬም ሜዲካል ኮሌጅ መወዳደር ነው ...! ይህም ለቀጣይ ጉዟቸው እጅግ በጣም ከፍተኛ
+1
💡 Medicine መማር  የሚፈልጉ ተማሪዎች 12ኛ ክፍል ከተፈተኑ በኋላ የመጀመሪያ  ምርጫቸው በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒዬም ሜዲካል ኮሌጅ  መወዳደር ነው ...!  ይህም ለቀጣይ ጉዟቸው  እጅግ በጣም ከፍተኛ  አስተዋፅኦ አለው ❗️ (ይለፉም አይለፉም ጥቅሙ በምንም የሚገኝ አይደለም )❕ ⏺ለመሆኑ መወዳደር የሚችሉት እነማን ናቸው.. ⁉️ ✅Medicine ለመማር ከልጅነት ጀምሮ ፍላጎት ያላቸውና 12ኛ ክፍል በአንፃራዊነት ጥሩ ዉጤት ማምጣት የሚችሉ ተማሪዎች መወዳደር ይችላሉ ካለፉም በኋላ እንደማንኛውም ዩኒቨርስቲ ተማሪ ዶርም ተሰጥቷቸው ይማራሉ❗️ ⚠️ዉጤት ከተለቀቀ በኋላ '' ሰርገኛ መጣ...'' እንዲሉ  ምንም ጊዜ እንደማታገኙ ማወቅ አለባችሁ ! ✅እኛን በመቀላቀል ሁሉንም ጉዟችሁን ማቅለል ደግሞ ብልህነት  ነው  ❗️ ማስጠንቀቂያ : ከሶስት ዓመት በፊት ይሰጥ የነበረው የጳውሎስ COC ፈተና ይዘቱ ስለተቀየረ እሱን መዘጋጀት ትርፉ ከንቱ ድካም እና ጊዜን ማባከን ስለሆነ ግራ መጋባት እንዳይፈጠር የእኛ ቱቶር በምንም የማይተካ ሚና ስለሚኖረው ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እኛን መቀላቀላችሁን አረጋግጡ ‼️ 💡በቱቶሪያላችን⤵️ ✔️ ያለፉ አመታት ፈተናዎችን በመስራት ✔️ እጅግ አስፈላጊ ፈተናዎችን በማዘጋጀት ✔️ በተጨማሪ ዝግጅታችንን ልዩ የሚያደርገው  ባለፈዉ  ዓመት  አስተምረን ህልማቸው እውን እንዲሆን የረዳናቸው የአምና ተፈታኞች [ Last Year Successful  Examnee ] በተራቸው የሚችሉትን ለማካፈል ከጎናችሁ መሆናቸው  ነው 🙏...[All -in -one] ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ለቱቶሪያል ምዝገባ ⤵️ @medicaltutorbot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ Contact admins ⤵️ @cvslife @drrposts @Amki126 ▬▬▬▬▬▬▬▬ 🩺@SPMMCcoc💡 ▬▬▬▬▬▬▬▬

➡️ እንዴት እንመዝገብ ? ✔️ በመጀመሪያ 👉@medicaltutorbot ትከፍታላችሁ ✔️በመቀጠል Start የሚለውን ተጭናችሁ ''።'' ምልክት (button box) ይመጣላችኋል ፤ ይህንን ምልክት ስ
➡️ እንዴት እንመዝገብ ? ✔️ በመጀመሪያ 👉@medicaltutorbot ትከፍታላችሁ ✔️በመቀጠል Start የሚለውን ተጭናችሁ ''።'' ምልክት (button box) ይመጣላችኋል ፤ ይህንን ምልክት ስታገኙ press on it ,then የሚከተሉት buttons ይመጡላችኋል : ➖St.pauls coc registration ➖Testimonial ➖Information ➖Contact admins A. St.pauls coc registration . ✔️ይህንን button በመጫን ሙሉ መረጃ ታገኛላችሁ ... ➖ስትጫኑት የሚመጣውን text በደንብ በማንበብ ከስሩ ''የከፈሉበትን ደረሰኝ በዚህ ይላኩልን '' በሚለው payment screen shot በመላክ ምዝገባውን መፈፀም ይኖርባችኋል ❗️ ትኩረት : Screen shot ደጋግሞ መላክ የተከለከለ ነው ፤ አንድ ጊዜ ከላካችሁ በኋላ አድሚኖች እስከሚያረጋግጡላችሁ ድረስ በትዕግስት ጠብቁ ! ✅ክፍያ ከፍላችሁ በኋላ Mobile banking ከሆነ Screen shot ፤ ባንክቤት ከሆነ ደግሞ የሚሰጧችሁን ደረሰኝ ፎቶ አንስታችሁ መላክ አለባችሁ! ይህ ሳይሆን ቀርቶ ለሚፈጠር ቅሬታ እኛ ሀላፊነት አንወስድም ! Sample ማየት ከፈለጋችሁ⤵️ https://t.me/+o6CAwpn8x6kzMmZk B.Testimonials ➖ባለፈው ዓመት ያስተማርናቸው ተማሪዎች ከሰጡት ሀሳብ ጥቂቶቹን ማየት ከፈለጋችሁ ይህንን button መጠቀም ትችላላችሁ ‼️ C.Information . ✔️ስለቅዱስ ጳውሎስ መረጃ ከፈለጋችሁ ይህንን ተጠቀሙ ! D.Contact admins ➖ እርዳታ ከፈለጋችሁ አድራሻችንን የምታገኙበት ነው ! ❇️የምዝገባ ቦቱን ለመጠቀም ግራ የተጋባችሁ ጠይቁን⤵️ @medicalkeybot ▬▬▬▬▬▬▬▬ 🩺@SPMMCcoc💡 🩺@SPMMCcoc💡 ▬▬▬▬▬▬▬▬

💡Exciting News !..❤️ ⏺Registration for St. Paul's COC Exam Preparation is Now Opened ❗️ 🪧 Dear students, the wait is over.W
💡Exciting News !..❤️ ⏺Registration for St. Paul's COC Exam Preparation is Now Opened ❗️ 🪧 Dear students, the wait is over.We are happy that registration for this year's St. Pauls COC exam preparation program at Medical Gateway is officially opened 🙌 📢 Are you ready to join us ,by which you will equip with the knowledge and experience to pass in your next  COC exam? We are here to guide you every step of the way! 💪 Last year, we had  privilege of helping numerous students achieve their dreams of success in the COC exam. Now, we are excited to extend this opportunity to you ! 📍Join us and become part of our dedicated community of medical journey opener❗️ ❇️ Our comprehensive tutorials, will be delivered through: ✔️Audio ✔️Text and ✔️Video formats ❇️ With our guidance, you will gain confidence and competence needed to tackle any challenge that comes your way from your competitors . ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ✅Tutorial Registration ⤵️ @Medicaltutorbot ⏺If you need help during registration 👇 @medicalkeybot

...Ready⁉️ ➾Are you ready on taking the next step towards your journey at St. Pauls? ➡The opening of the St. Paul's CoC registration by tomorrow is an exciting opportunity for you to officially begin your journey with us . ⛔️As you embark on this journey, it's essential to be well-prepared and equipped with the necessary knowledge and information to achieve your best on written exam and interview , more beyond. This is where tutorial sessions come into play ❕ ❇️These sessions will cover all the essential contents that you need to know, ensuring that you have a strong foundation and understanding of the requirements and expectations for Next coc Exam ❗️ ✅It's crucial to make the most out of these tutorial sessions by actively engaging, asking questions, and seeking clarification whenever needed. Be proactive in understanding the information provided and use it to your advantage when preparing for your Exam. ⚠️ Remember, this is invaluable opportunity to get all the necessary information and guidance to present yourself as a strong candidate for admission to St. Paul's Coc. ➾So, get ready to start your journey towards St. Pauls and make sure to take full advantage of the tutorial sessions and the support provided along the way❗️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ Suggestion👇 @medicalkeybot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ Contact admins ⤵️ @cvslife @drrposts @Amki126 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ▬▬▬▬▬▬▬▬ 🩺@SPMMCcoc💡 🩺@SPMMCcoc💡 🩺@SPMMCcoc💡 ▬▬▬▬▬▬▬▬

ባለፈው  ዓመት ለSt.pauls coc  ስናስተምር ተማሪዎቻችን የፍላጎታቸው እንደሚሆን እርግጠኞች ነበረን ❗️ ትዝታ.....😍 እኛም በጊዚያችን 12ኛ ክፍል ጨርሰን ለቅዱስ ጳውሎስ ዝግጅት አድርገን  አልፈን ቅዱስ ጳውሎስ  ህክምና መማር እንዳለብን ተነጋገርን ! ስድስት ነበርን ነገርግን በደንብ ተቀራርበን ሁልጊዜ አብረን የምናነበው አራታችን ነበርን .... ስድስታችንም above 600 እንደምናመጣ ሙሉ እርግጠኞች  ነበርን  ፤ ነገር ግን ለCOC ለመዘጋጀት  ስናስብ ምን እናምብብ Even ስለ ጳውሎስ የሚነግረን ሰው ከየት ይምጣ😢...ብቻ ግን የሆነ ቴሌግራም ቻናል ላይ Situational judgement የሚል ፋይል ለቀቁልን ....ምን ብናደርግ ጥሩ ነው😂... ስድስታችንም በግሩፕ  አብረን ስለ Situational judgment ምንም የምናውቀው ነገር ባይኖርም ከእኛ በፊት ለነበሩት ሲኒዬሮች እንዳወጡበት ፋይሉ የተለቀቀበት ቻናል ይገልፃል!  እኛም ጥያቄ መሸምደዱን በቡድን ተያያዝንው 😂 ትንሽ ዘግይተን ስለነበረ የጀመርንው የዚያን ፋይል ጥያቄዎች ሸምድደን እንደጨረስን ውጤት ተለቀቀ ፤ ደስ ይል ነበረ! የሁላችንም  ውጤት  ከ615-648 ባለው ነበረ ። Then ከሳምንታት በኋላ ቅ. ጳውሎስ  Call out  አወጣ  ! ተመዘገብን ! ፈተናው ምንምን እንደሚያካትት ማስታወቂያው ነገረን ... ሰርገኛ መጣ በርበሬ ....!  ቢሆንብንም  በምንችለው ተዘጋጅተን የፈተናው ቀን ደረሰ 🙈 ጠዋት ወደፈተናው ጣቢያ (መድሀኒያለም ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ) አመራን  ...! በጠዋት  ድረሱ ስለተባልን ቀደም ብለን ነበረ የሄድንው... ከመፈተኛው ስንደርስ  ግራ ተጋባን 😁 ሁሉም የ12ኛ ክፍል ተማሪ ሊፈተን የመጣ እስኪመስል ድረስ  .....አቤት መደናገጥ🫣 ስማችንም  ....መፈተኛ ክላሶች በር ላይ ስለተለጠፈ ፍለጋ😢....በAlphabet ስለሆነ ብቻ ብዙም አያስቸግርም  .... 😞 የእኔ Section 37 ነበረ  ...አጠቃላይ 46section ነበርን  ....አስቡት ከ1850 በላይ ተማሪ ነበረ ፤ ጳውሎስ የሚፈልገው 80ተማሪዎችን ብቻ ነበረ  ..ለዚያውም 15ቱ ከEmerging Region ☹️ 65ብቻ በሉት🤷 አንዱ ጓደኛዬ section 6 ነበረ   ብዙ እንራራቃለን .... ፈልገን እንደጨረስን ሰብሰብ ብለን ቁጭ አልን ... አቤት የተማሪው ብዛት😱🙊 .... የሆኑ ልጆች በግሩፕ መጥተው አጠገባችን ቁጭ አሉና ....🫣 ስለClinical investigation ምናምን ደመቅ አድርገው ወሬያቸውን  ቀጠሉ ....አንዱ ጓደኛዬ አልቆልናል አለ😁😁 ...ተነስተን ሌላ ጋር ተቀመጥን ፤እዚያም  ስለፈተናው ወሬ አለ ...ፈተናው 2:00 ተብሎ እስከ 4:00 አልተጀመረም ነበረ😞 4:00 ሲሆን ፈታኞች መጡ ! ስልክ መያዝ አይቻልም ነበረ !... ፈተናችንን ጀመርን 70 ጥያቄ  time allowed 2:45  ነበረ ! ያ....የሸመደድንው ጥያቄ ምርጫው እንኳ ሳይቀየር በሙሉ ቁጭ🙊🙊...በጣም እድለኞች ነበርን በ2:00 ጨርሼ ወጣሁ ...በርግጥ ብዙ ምንም የማላውቃቸው  ጥያቄዎችም ነበሩ !...ሰዓቱ አልቆ ሁሉም ወጣ  ...ስድስታችንም ተገናኘን በጣም ትልቅ ደስታ ፊታችን ላይ  ነበረ ....ደግሞ የተማሪውን ቁጥር ስናስበው 😭😢 ዉጤታችንም በዚያው ቀን  ማምሻ 10:00 አካባቢ ለቀቁልን  አምስታችን ለ interview አለፍን ፤ አንዱ ወደቀ 😥! Interview ...??  ምኑን እናንሳው  ግማሹ ሱፍ ያስፈልጋል ይላችኋል ...ብቻ ወሬው ብዙ ነበረ ...!  ሄድን  ቀኑ ደረሰና ፈተናችን ሁለት Venue  ነበረዉ (Venue A and Venue B) ሁለታችን ከጠዋት ሶስቱ ደግሞ ከሰዓት ነበረ  የደረሰን  ... Interviewም አለቀ ! ዉጤት ከ100%  በሶስተኛው ቀን ተለቀቀ ....እንደ እድል በሉት ባንደኛው ፈረቃ አንድም  ጓደኛችን ሳያልፍ በሌላይኛው ፈረቃ ሁለት ሰው አለፈ ! Entrance በጣም ዝቅተኛ ይዘው ያለፉ በጣም ብዙ ነበሩ !...ዋናው COC ነበረ ! በዚያን ጉዞ መረጃ  ወሳኝ ነበረ...ለማግኘትም መከራ ነበረ  ማንም የሚነግረን  አልነበረም! ነገር ግን ላለፍንውም ላላለፍንውም (ለስድስታችንም) ጳውሎስ መወዳደራችን እጅግ እጅግ በጣም ወሳኝ ልምድ ነበረ የሆነን ... ያላለፍንው ሌላ ዩኒቨርስቲ ገብተን የምንፈልገውን  የትምህርት ዘርፍ ለማግኘት  የጳውሎሱ ተሞክሮ የማይተካ ሚና ነበረው ! ላለፍንውም...❤️ በዚያን ጊዜ ...እኛ መከራችንን ያየንበት የመረጃ  እጦት ለምን በሌላ junior ተማሪዎች ይደገም ? ዛሬ ሁሉም ነገር በእኛ ቀላል ሆኗል!

Repost from MGW Freshman 🎓
Jalene. Z ተማሪያችንን ምን ተሰማሽ አልናት,👆 She is among qualified our tutor -1 Students In written exam she was among top 10 students 🎉🎉 In total from Top 15 selected students she makes her dream real🎉🎉 🌹CONGRATULATION TO ALL QUALIFED OUR STUDENTS 🌹 Imagine your child hood dream become real 👩‍🎓 WE ARE MEDICAL GATE WAY WE WILL HELP MANY AND WE WILL REPEAT THIS ON OUR TUTOR -2 AND TUTOR -3 COME HERE AS A STUDENT AND WE WILL BEAR YOU AS A FUTURE DOCTOR💪 ╔═══════════╗ 🩺@medicalgateway1💊 🩺@medicalgateway1💊 🩺@medicalgateway1💊╚═══════════╝

ሰላም ተማሪዎች 🙌 ዉጤት ስንት እናመጣለን ብላችሁ አሰባችሁ ? [only for G-12 students ]
Anonymous voting

⏺Frequent Questions we received from students 👇👇 1),How St.pauls select students for school of Human medicine ? 2),When will be call- out ? 3).Is preparing after call out or knowing entrance exam result can effective method to join st.pauls ? Let us see one by one ... ✔️The first step in the selection process is the release of the national exam results. After the results are announced, there will be a call-out for students who have achieved a certain threshold score( last year 425/700 ). This means that only students who have scored above a specific cutoff will be eligible to participate further in the admission process! 😍One interesting aspect of St. Pauls selection criteria is that students from all corners of Ethiopia have an equal opportunity to participate. This means that regardless of where a student is from, they have an equal chance to compete for admission❗️ 🪧 Additionally, students from the Emerging regions ( Afar, Somali, Gambella, Borena, and Waghemira ) are given affirmative measures. This entails the allocation of an exclusive quota for students from these regions, providing them with additional opportunities for admission. 😁😊 regarding the selection criteria at St. Paul's , male and female students compete on an equal footing without any gender-based distinctions. In many other universities, there is an affirmative measure that grants female students additional marks, making it relatively harder for male students to secure admission to medicine 😞. 💡However, at St. Paul's, both male and female students are given an equal chance to compete and pursue their passion for medicine. ✅For the second Question ....it occurs after the national entrance exam results are announced. Thus, once you receive your entrance exam results, you can expect the call-out to happen afterward. ➡️❗️Now, regarding the question of whether it is effective to prepare for Coc exam after the call-out or after knowing your entrance exam results, Medical gateway would highly recommend you to start your preparation early. As the saying goes, "The early bird catches the worm.😍" ✍By starting your preparation before you know your entrance exam results, you'll have an advantage in terms of readiness and confidence with us . This was what happened last year , when we taught our students . N.B, Remedial students can't compete for st.pauls because only Regular grade -12 students can get this chance . But remedial students have full chance to compete for medical school in their assigned university . ⚠️Did you know the level of competition at st.pauls to join medical school ? ━━━━━━━━━━━━━━━━━ Suggestion👇 @medicalkeybot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ Contact admins ⤵️ @cvslife @drrposts @Amki126 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ▬▬▬▬▬▬▬▬ 🩺@SPMMCcoc💡 🩺@SPMMCcoc💡 🩺@SPMMCcoc💡 ▬▬▬▬▬▬▬▬

ለሚቀጥሉት ጊዚያት በ St.pauls coc Tutor አብረን ስንቆይ የምንከተላቸው መመሪያዎች ! ━━━━━━━━━━━━━━━━━ Suggestion👇 @medicalkeybot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ Contact
+1
ለሚቀጥሉት ጊዚያት በ St.pauls coc Tutor አብረን ስንቆይ የምንከተላቸው መመሪያዎች ! ━━━━━━━━━━━━━━━━━ Suggestion👇 @medicalkeybot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ Contact admins ⤵️ @cvslife @drrposts @Amki126 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ▬▬▬▬▬▬▬▬ 🩺@SPMMCcoc💡 🩺@SPMMCcoc💡 🩺@SPMMCcoc💡 ▬▬▬▬▬▬▬▬

📌Rule and regulations ➖Pre-class preparation .

Some Advantages of learning medicine at St. Paul's: 1. Facility: including access to cadavers for anatomy studies and case-associated clinical practices. This allows students to gain hands-on experience and a deeper understanding of the human body. 2. Experienced Integrated Modular System: St. Paul's employs an integrated modular system (experienced on it), which integrates different subjects and disciplines. This approach promotes a holistic understanding of medical concepts and encourages students to make connections between different areas of knowledge,but other medical schools also starts integrated system . 3. Best Learning from Specialists and Sub-Specialists: St. Paul's offers the opportunity to learn from highly qualified specialists and sub-specialists in various medical fields. The expertise provided by these experienced faculty members enable students to receive the best possible education and develop a strong foundation in their chosen field. 4. Better Learning Environment: Relatively conducive learning environment for its students. The institution promotes interactive learning methods, small group discussions, and case-based studies to foster active participation, and collaborative learning among students. This immersive learning environment helps students develop essential skills and prepares them for real-world medical practice. 5. Relatively Attractive Dormitory and Campus Life: St. Paul's offers relatively attractive dormitory facilities and a vibrant campus life .( ሌላ ግቢ በተለይ ለጤና ለብቻዉ Campus የሌላቸው ጀማሪ ዩኒቨርስቲወች ... 😢አረ ብዙ ነው መከራው😞)These Environment contribute to a comfortable and supportive Conditions for students, allowing them to focus on their studies and forge lifelong friendships with their peers(ጓደኛችሁ በቃ 6ዓመት ሙሉ አብራችሁ ነው የምትበሉት, የምትኖሩት ....ሌላ ግቢ ግን ከ Accounting ተማሪ ጓደኛህ ጋር ትገናኝ ይሆናል ጳውሎስ ግን Even Nursing ጓደኛ አይኖርህም ፤😄). The sense of community at St. Paul's adds to the overall learning experience. 💡Learning medicine at St. Paul's provides several advantages, including access to advanced facilities, experienced faculty members, a comprehensive integrated modular system, a supportive learning environment, and attractive dormitory and campus life. These factors contribute to a well-rounded medical education and help students prepare for successful careers in the field of healthcare....and many more What about disadvantages ?? coming soon ... ━━━━━━━━━━━━━━━━━ Suggestion👇 @medicalkeybot ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ Contact admins ⤵️ @cvslife @drrposts @Amki126 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ▬▬▬▬▬▬▬▬ 🩺@SPMMCcoc💡 🩺@SPMMCcoc💡 🩺@SPMMCcoc💡 ▬▬▬▬▬▬▬▬

Attention ... Deep information about our tutorial By Dr.Amanuel Hailu Coming soon ... ዝርዝር መረጃውን 👇👇 https://telegra.ph/20152016-Stpauls-medical-gateway-tutorial-08-19

የቅዱስ ጳውሎስ ግቢ 😍 ▬▬▬▬▬▬▬▬ 🩺@SPMMCcoc💡 🩺@SPMMCcoc💡 🩺@SPMMCcoc💡 ▬▬▬▬▬▬▬▬
+3
የቅዱስ ጳውሎስ ግቢ 😍 ▬▬▬▬▬▬▬▬ 🩺@SPMMCcoc💡 🩺@SPMMCcoc💡 🩺@SPMMCcoc💡 ▬▬▬▬▬▬▬▬

Exciting News for St. Paul's Aspirants! 🪧Medical Gateway will soon be launching a dedicated tutorial for St. Paul's aspirant
Exciting News for St. Paul's Aspirants! 🪧Medical Gateway will soon be launching a dedicated tutorial for St. Paul's aspirants. We understand the importance of proper guidance and comprehensive resources in your preparation ⏺What to Expect: ✔️Deep Contents: Our tutorial will provide in-depth coverage of the CoC exam syllabus. Through contents, we aim to ensure an understanding of key concepts, helping you develop a strong foundation of your preparation. ✔️Situational Judgment Tips and Practices: mastering situational judgment is crucial for success in the your CoC exam. Our tutorial will include valuable tips, strategies, and hands-on practices to sharpen your decision-making abilities, ethical reasoning, and professional judgment. ✔️ Last Year Exam Reviews: Gain insights into the previous year's CoC exam, including an in-depth analysis of question patterns, difficulty levels, and key areas of emphasis. This review will help you identify trends and focus your preparation accordingly. ❇️ STAY TUNED ❗️

👆👆👆በ2015 የቅዱስ ጳውሎስ Tutorial ከነበረን ቆይታችን በጥቂቱ 2016 Tutorial for St.pauls aspirants will be started soon STAY TUNED ❗️ ▬▬▬▬▬▬▬▬ 🩺@SPMMCcoc💡 🩺@SPMMCcoc💡 🩺@SPMMCcoc💡 ▬▬▬▬▬▬▬▬

Repost from MGW Freshman 🎓
now See your fruit የእኛም የእናንተም ልፋት ፍሬ አፍርቷል ብለን እናስባለን🙏 Any one who joined from our class? ያለፉችሁ እስኪ እንዴት ነው 👉 @medicalkeybot