cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

አነቃቂ ንግግሮች

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
4 433
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

በፈጣሪህ ብቻ ተመካ ! እዚህች ምድር ላይ ብዙ የምትወዳቸው ሰዎች ይኖራሉ ነገር ግን አንዳቸውም የፈጣሪን ስራ አይሰሩም እርሱ የሚያደርግልህን ሊያደርጉ አይቻላቸውም ! "በፈጣሪ የማይሆን አንዳች ነገር የለም ሁሌም በእርሱ ተስፋ አድርግ " @Mindsets1
إظهار الكل...
አስተሳሰብ ወሳኝ ነው - የመትረፍረፍ አስተሳሰብን አዳብር፤ ሌሎች መሰናክሎችን በሚያዩባቸው ቦታዎች አንተ መልካም አጋጣሚዎችን ተመልከት።
إظهار الكل...
ሰዎችን ስታገለግል የበለጠ ሃይል እንደሚኖርህ ተረዳ። መኮፈስ የሚባለውን አላዋቂነት በጊዜ ብትተወው ሰው ለመሆን ትበቃለህ።
إظهار الكل...
ፍርሃትህን ማሸነፍ የምትፈልግ ከሆነ፣ ቤት ተቀምጠህ አታብሰልስለው! ይልቁንም ከቤትህ ውጣና ራስህን በስራ ጥመድ!
إظهار الكل...
አሸናፊ ነህ ! ይሄን ቃል መቼም እንዳትረሳ "ከሽንፈትህ ከተማርክ እንዳልተሸነፍክ ነው የሚቆጠረው!" አየህ አሁን የገጠመህን ነገር ማስቀረት ከባድ ይሆናል ግን ለራስህ 'አሁን የገጠመኝ በፍፁም አይደገምም በደምብ ተምሬበታለሁ' በል ከዛ ዳይ ወደ ኑሮህ የምን መጨነቅ ነው!
إظهار الكل...
ነገሮችን አትናቅ ነገሮችን እንደ ሁኔታው ሳይሆን ሊሆን እስከሚችለው ድረስ ተመልከት። በዓይነ ሕሊናህ መሳል ሁሉም ነገር ላይ እሴት ይጨምራል። አንድ ትልቅ አሳቢ ሁልጊዜ ወደፊት ሊደረግ የሚችለውን በዓይነ ሕሊናው ይመለከታል እንጂ በአሁን አይዋጥም።
إظهار الكل...
🎯ውድቀቶች ትልቅ መማሪያዎች ናቸው። ሁሉንም ያጋጥማሉ። ደካሞች ተስፋ ቆርጠው ሲመለሱ ስኬታማ ሰዎች ግን እንደመማሪያ እና እንደማደጊያ እድል ይጠቀሙታል።
إظهار الكل...
🔥በፈተናዎች ተስፋን አትጣ። ፈተና ብቁ ከሆንክ ልታልፈው፣ ብቁ ካልሆንክ ለዛ ደረጃ እንድትበቃ ራስህን እንድታሻሽልበት እና እንድትማርበት ተፈጠረ እንጂ እንድታቆም አልተፈጠረም። በፈተና ወቅት በርታ፤ አሸንፍ። ከወደቅክ ራስህን አሻሽለህ እስክታልፍ ደጋግመህ ሞክር።
إظهار الكل...
👊ስኬታማ ለመሆን፡ ለስኬት ያለህ ፍላጎት ለውድቀት ካለህ ፍርሃት መብለጥ ይኖርበታል፡፡
إظهار الكل...
👤ከስጦታዎች ሁሉ ትልቁ ስጦታ በህይወት መኖርህ ነው። በህይወት እያለህ ውስን ጊዜ አለህ። ጊዜህን በአግባቡ ተጠቀምበት፤ አታባክነው። ያለፈን ጊዜ መልሰህ ልታገኝ አትችልምና በእያንዳንዷ ቅጽበት የተቻለህን አድርግ።
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.