cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ወሎ – ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር || وللو مركز ابن مسعود الإسلامي فرع دسي

(Official) ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ― ደሴ IBNU MAS'OUD ISLAMIC CENTER DESSIE BRANCH وللو مركز ابن مسعود الإسلامي فرع دسي

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
461
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-67 أيام
-2230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Karaoke - አምስት የፈተና ምንጮች ቁጥር 1.mp330.21 MB
ለዕዉቀት ፈላጊዎች በሙሉ 🏙🏙🏙🏙🏙🏙🏙🏙🏙🏙🏙🏙🏙🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋 ወሎ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ደሴ ቅርንጫፉ ነፃ የክረምት ኮርስ ለሁለት ወራት የጀመረ ሲሆን የመጀመሪያ ዙር ኮርስ ቁጥር አንድ ሶስት ኪታቦችን ማለትም 1/ ኡሡል አሰላሳ 2/ ቢናዕ / ሶርፉ/ 3/ መቶ ሐድስ አጠናቋል :: ኮርስ ቁጥር ሁለት 🏙🏙🏙🏙🏙🏙🏙🏙🏙🏙🏙🏙🏙 የሚሰጡ ኮርሶች 1/ ኡሡል አቂደቲ አህሊ ሡና / ፈዉዛን/ 2/ አዱሩስ አል- ሙሒማ 3/ መትን አል ዓጅሩምያ 4 / አል ሒዳያ /ተጅዊድ/ ከሰኞ- ሐሙስ ከጧቱ 2:30- 6:00 ሰአት ቅዳሜ እና እሁድ ከቀኑ 8:30-12:00 ሰአት የሚሰጡ ይሆናል:: 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 للسلف أقوال في فضل العلم, يسّر الله الكريم فجمعت بعضاً منها, أسأل الله أن ينفع بها الجميع. ●  طريق إلى المعرفة بالله, والوصول إلى رضوانه,: ** قال يوسف بن الحسين: بالعلم يصح له العمل, وبالعمل تنال الحكمة, وبالحكمة يفهم الزهد, وبالزهد تترك الدنيا, وبترك الدنيا ترغب في الآخرة, وبالرغبة في الآخرة ينال رضي الله تعالى. ** قال الحافظ ابن رجب رحمه الله: لا طريق إلى معرفة الله, وإلى الوصول إلى رضوانه, والفوز بقربه, ومجاورته في الآخرة, إلا بالعلم النافع, الذي بعث الله به رسله, وأنزل به كتبه. ** قال العلامة السعدي رحمه الله: العلم به يعرف الله, وبه يُعبد. ●  يُورث خشية الله جل جلاله: ** قال حذيفة بن اليمان رضي الله عنه: بحسب المرء من العلم أن يخشى الله. ** قال ابن مسعود رضي الله عنه: كفى بخشية الله علماً, وكفى بالاغترار بالله جهلاً. ** قال أحمد بن يوسف بن أسباط: قلت لأبي: أكان مع حذيفة المرعشي علم ؟ قال: كان معه العلم الأكبر: خشية الله. ** قال عبدالله بن المبارك: أكثركم علماً ينبغي أن يكون أشدكم خوفاً. ** قال سفيان الثوري: إنما يُطلب العلم ليُتقى الله به, فمن ثمّ فُضِّل, فلولا ذلك لكان كسائر الأشياء. 🏙🏙🏙🏙🏙🏙🏙🏙🏙🏙🏙 The predecessors had sayings about the virtue of knowledge, may God be pleased with them, so I collected some of them. I ask God to benefit everyone by them. A path to knowledge of God and attaining His pleasure: ** Yusuf bin Al-Hussein said: With knowledge, work is correct for him, and with work, wisdom is attained, and with wisdom, renunciation is understood, and with renunciation you leave the world, and with renunciation of the world you desire the Hereafter, and with desire for the Hereafter, he attains the pleasure of God Almighty. ** Al-Hafiz Ibn Rajab, may God have mercy on him, said: There is no way to know God, to reach His good pleasure, to win near Him, and to be close to Him in the Hereafter, except through beneficial knowledge, with which God sent His Messengers and revealed His Books. ** The scholar Al-Saadi, may God have mercy on him, said: Knowledge of it knows God, and through it is worshipped. ● Inherits the fear of God, may His Majesty be glorified ** Hudhayfah ibn al-Yaman, may God be pleased with him, said: According to one’s knowledge is that he fears God. ** Ibn Masoud, may God be pleased with him, said: Enough is knowledge of fear of God, and enough is ignorance of God. ** Ahmad bin Yusuf bin Asbat said: I said to my father: Was there knowledge with Hudhayfah al-Marashi? He said: He had the greatest knowledge: the fear of God. ** Abdullah bin Al-Mubarak said: The most knowledgeable of you should be the most fearful of you. ** Sufyan Al-Thawri said: Knowledge is only sought in order to fear God with it, then it was preferred, and if it were not for that, it would be like all other things.
إظهار الكل...
ለኮምቦልቻ ሙስሊሞች ~ የአሕባሽ ቡድን የኮምቦልቻን ገፅታ ክፉኛ አጠልሽቷል። ይህንን መርዝ ነቅሎ በመጣል ላይ ያልተገደበ ርብርብ ማድረግ ያስፈልጋል። የዚህ ቆሻሻ አንጃ ተውሳክ የበከላቸውን ወይም ለጥርጣሬ ያጋለጣቸውን ወንድሞች ባልተቆጠበ ትምህርት ማከም ይገባል። መስጂዶችን በሒክማና በትጋት በመጠቀም ህብረተሰቡን ማንቃት ይገባል። ይሄ ቡድን ጎዳና ላይ ወጥቶ ባደባባይ ሙስሊሞችን ከእስልምና እያወጣ እያወጀ ዞሮ ሌሎችን በኸዋ -ሪጅነት የሚወነጅል አይኑን በጨው ያጠበ አንጃ ነው። ይሄ ቡድን ከአመት በፊት ወሎ ተሁለደሬ ላይ መስጂድ አቃጥሎ ሲጨፍር ነበር። ባለፈው አመት ሆለታ ላይ የመስጂድ ኢማም ገድሏል። ሰሞኑን በኮምቦልቻ መስጂድ ውስጥ ኢማም ደብድቧል። ሙስሊሞችን ለማስመታት እነ አባይ ፀሐዬን ሲቀሰቅስ የነበረ ቡድን ነው። ይሄ ቀብር ለቀብር የሚልከስከስ ሙታን አምላኪ ነቀ'ርሳ ቡድን በአመለካከት የማይመስሉትን ሙስሊሞች ነፍስ ለመንጠቅ የማያመነታ የለየለት ፅንፈኛ አንጃ ነው። ሙስሊሞችን የእሳት፣ እነ መለስ ዜናዊን ግን የጀነት የሚያደርግ ለጥቅሙ ሲል የትኛውንም ቅጥፈት ለመናገርም ለመፈፀምም አይኑን የማያሸ አው'ሬ ስለሆነ ስሩን በመንቀል ላይ ጠንካራ ስራ መስራት ያስፈልጋል። Ibnu Munewor = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
إظهار الكل...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

Photo unavailableShow in Telegram
🔸 ዛሬ ተጀምሯል! አልሐምዱሊላህ🔸 በወሎ መናገሻ ደሴ ከተማ አረብገንዳ መስጂድ በወሎ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ደሴ ቅርምጫፍ አዘጋጅነት የተሰናዳው ልዩ የኮርስ ፕሮግራም በርካታ መሻይኾችና ኡስታዞች ተሳታፊ በሚሆኑበት በዛሬው እለት ተጀምሯል። ፕሮግራሙም በታላቁ ሸይኽ መንሱር ቢን ሙሐመድ መኪን ሀፊዞሁሏህ صفات الداعي إلى الله تعالى በሚል ርዕስ እየተሰጠ ይገኛል። ፕሮግራሙ ነገም የሚቀጥል በመሆኑ አሁንም ያልተሳተፋችሁ ወንድሞች እንድትሳተፉ ጥሩ እናቀርባለን። አሏህ የምንጠቀምበት ያድርገን፣ አሚን።
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
*ታላቅ የደዕዋ እና የኮርስ ጥሪ* ====================== 🌎 በደሴ እና አካባቢዋ  ለምትገኙ መሻይሆች : ኡስታዞች : ዱአቶች እና  አጠቃላይ ሙስሊሞች 🇸🇦 ከሳኡዲ አረቢያ 🇸🇦 በሚመጡት ታላቁ ሸይኽ 🎁 👤 ሸይህ ሸህ መንሡር መኪን حفظه الله تعالى 📚 ታላቅ የዳዕዋና የኮርስ ኘሮግራም 📚 ለማዘጋጀት ዝግጅታችን የጨረሰን መሆናችንን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነዉ:: እርስዎም የዚህ ልዩ ዕድል ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ ተጋብዘዋል። 🕌 ኮርሱ የሚሰጥበት ቦታና ሰአት👇 👉 ለወንዶች:- አረብገንዳ መሰጅድ ከረቡዕ - ሐሙስ ከጧቱ 2:30-6:00 ሰአት 👉 ለሴቶች : ከአሡር በሗላ ደዌ ሜዳ መስጅድ አዘጋጅ : ወሎ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ደሴ ቅርንጫፍ 🌐 https://t.me/merkezunadessie
إظهار الكل...
ለቁርአን ሒፉዝ አስተማሪነት የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ 🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋 ወሎ ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር                                   ደሴቅርንጫፍ ተጨማሪ የቁርአን ሂፍዝ አስተማሪወችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል የትምህርት ደረጃ 🏙🏙🏙🏙🏙🏙 1/ ኢጃዛ  ወይንም የሂፍዝ ሸሀዳ ወረቀት ያለው 2/ አጫጭር ኩቱቦችን የቀራ 3/ አረበኛ ማንበብ እና መፃፉ የሚችል አስፈላጊ መስፈር 1/ ሙሉ ጊዜውን በመድረሳው የሚያሳልፍ 2 / የመድረሳውን ህግና ደንብ የሚያከብር ፆታ፦ ወንድ እና ሴት ደመወዝ፦ በስምምነት የስራ አድራሻ፦ ደሴ ደወይሜዳ የማመልከቻ ጊዜ፦ከሐምሌ10-20 ለማመልከት፦የሚወዳደሩበትን የኢጃዛ ወረቀት&የሸሀዳ ወረቀት የስራ ልምድ በቴሌግራም አድራሻ ይላኩ ስልክ 0938437878         0938237878
إظهار الكل...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
ሰላም ቻናሉን ሰብስክራይብ ለማድረግ 200 ኢቲቢ አግኝቻለሁ፣ ሂዱና ሰብስክራይብ ለማድረግም ገንዘብ ያግኙ! ለሰጠህው አትኩሮት እናመሰግናለን! 👇
إظهار الكل...
[ነጻ 200ETB! ግባ
አስደሳች ዜና 🌉🌉🌉🌉🌉🌉🌉🌉🌉🌉 ወሎ ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር ደሴ ቅርንጫፍ ልዩ የሆነ ነፃ የክረምት ኮርስ ያዘጋጀን መሆናችንን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው:: የሚሰጡ የኮርስ ትምህረቶች 🏙🏙🏙🏙🏙🏙🏙🏙🏙🏙 1/ አቂዳ 2/ ሀዲስ 3/ ተፍሲር 4/ፊቂህ 5/ ቋንቋ የመመዝገቡያ መሶፈርት 🏙🏙🏙🏙🏙🏙🏙🏙🏙🏙🏙🏙🏙 1/ ቁርአንን ያኸተመና በደንብ መቅራት የሚችል 2/ በአጭር ግዜ ዉስጥ እራሱን ለመለወጥ ቁርጠኝነት ያለዉ 3/ የመርከዙን ሕግ ማክበር የሚችል የምዝገባ ቀናት ከሰኔ 27 እስከ ሐምሌ 1 2015 የምዝገባ ቦታ ደወይ ሜዳ መስጅድ ቅጥር ግቢ ለበለጠ መረጃ: 0938237878 0938437878
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.