cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

አንድ ሀበሻ

ውድ የቻናላችን ተከታታዮች እንኮን በሰላም መጣቹ!! ስለ ሀገራችን 🇪🇹 ትኩስ እና እውነተኛ መረጃን እናቀርባለን!! ቻናላችንን ሼር ያርጉልን 👉 https://t.me/andehabsha

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
405
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+17 أيام
+530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ዘጠኝ የሚሆኑት ታስረዋል በሸገር ከተማ የታሰሩ የሃይማኖት አባቶች የዐሥር ቀን ቀጠሮ ተጠየቀባቸው። በ“መንበረ ጴጥሮስ” ስም የሚጠራ “የኦሮሚያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ መሥርተናል” በሚል መግለጫ መስጠታቸውን ተከትሎ የታሰሩት የሃይማኖት አባቶች፣ ትናንት ፍርድ ቤት እንደቀረቡና የ10 ቀናት የምርመራ ጊዜ እንደተጠየቀባቸው ጠበቃቸው ተናገሩ፡፡ ከእንቅስቃሴው ጋራ በተያያዘ የታሰሩት የሃይማኖት አባቶች እና አገልጋዮች ቁጥር ዘጠኝ መድረሱንም፣ ከ“መንበረ ጴጥሮስ” ምሥረታ አስተባባሪዎቹ አንዱ እንደኾኑ የጠቀሱት ዲያቆን አክሊሉ ዓለሙ ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል።     @Andehabsha
إظهار الكل...
ኑሮ ከበደኝ ያለው መምህር ራሱን አጠፋ ''ሬሳዬን ለቤተሰብ አድርሱልኝ ብሎ በብጣሽ ወረቀት አስፍሮ ራሱን የሰቀለው መምህር "እኔ የዚህችን ምድር ችግርና ንዴት መቋቋም ስላልቻልኩ ነው ራሴን ያጠፋሁት፣ መድረስ የምፈልግብት ቦታ ነበር ያ ግን አልተሳካም" ። ብሎ የዘመዶቹን አድራሻ ወረቀት ላይ አስቀምጦ ራሱን ሰቅሎ ገደለ። እውቀት ዋጋው ስንት ነው? መምህር እስከመቼ ትውልድ ለመቅረፅ ልጆቹን በረሃብ ይቅጣ፣ የቤት ኪራይ ደረሰ አለደረሰ ፍራቻ እያሳቀቀው እስከመቼ?፣በተራበ አንጀቱ እውቀትን መመገብ እንዴትስ ይቻለዋል? ሁሉን ቢያወሩ ትኩረት ለመምህራን #saveteacherslifes #saveteachers @Andehabsha
إظهار الكل...
3ቱ ሕገወጥ ጳጳሳት መታሰራቸው ተሰምቷል‼ " የኦሮሚያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ጵጥሮስ " አቋቁመናል ካሉት ውስጥ ሶስቱ መታሰራቸውን የእንቅስቃሴው አስተባባሪ ነኝ ያሉ ዲያቆን አክሊሉ ዓለሙ የተባሉ ግስለሰብ ለቪኦኤ ሬድዮ በሰጡት ቃል ተናግረዋል። ሶስቱ አባቶች የታሰሩት " መንበረ ጴጥሮስ " አቋቁመናል የሚል መግለጫ ከሰጡ በኃላ ሸገር ከተማ አስተዳደር በሚገኘው ቢሯቸው እንደሆነ እኚሁ አስተባባሪ ተናግረዋል። የታሰሩት ከዚህ ቀደም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ማዕረጋቸውን ገፍፌዋለሁ ያለቻቸው አባ ገብረማርያም ነጋሳ፣ አባ ወልደ ኢያሱስ ኢፋ እንዲሁም አባ ወልደኢየሱስ ተስፋዬ እንደሆኑ ለመረዳት ተችሏል። ሌሎችም አብረው የነበሩ ግለሰቦች መያዛቸውም ተነግሯል። የሸገር ከተማ አስታዳደር ፖሊስ ስለጉዳዩ ምንም ያለው ነገር የለውም። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ትላንት ተቋቁሟል የተባለውን " መንበረ ጴጥሮስ " አውግዛ ፤ አሁን በሕገወጥ ድርጊታቸው የቀጠሉትን ቡድኖች በፍርድ እንደምትጠይቅ አሳውቃ ነበር። @Andehabsha
إظهار الكل...
Repost from Dr eyob
ሦስት የምሽት ጭፈራ ቤቶች በድምጽ ብክለት ደንብ መተላለፍ እንዲታሸጉ ተደረገ በድምጽ ብክለት የአካባቢ ጥበቃ ህግና ደንብን ተላልፈው በከፍተኛ ድምጽ አካባቢን “የሚበክሉ” ሦስት የምሽት ጭፈራ ቤቶች ታሸጉ። አዲስ ማለዳ ከአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን በተመለከትችው መረጃ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 እና 10 የሚገኙ ሶስት የምሽት ጭፈራ ቤቶች በክትትል እና በህብረተሰቡ ቅሬታ መሰረት ከፍተኛ ድምጽ በመልቀቅ አካባቢን የሚበክሉ መሆናቸው ስለተረጋገጠ ተደጋጋሚ ማስጠንቀቂያ ቢሰጣቸውም መታረም ባለመቻላቸው እንዲታሸጉ ተደርጓል። አዲስ ማለዳ ከባለስልጣኑ የምስል መረጃዎች እንደተመለከተችው አሻራ ባርና ሬስቶራንት እንዲሁም ብሪክስ ላውንጅና ሬስቶራንት የተባሉ ንግድ ቤቶች ይገኙበታል። የአካባቢ ድምጽ ብክለት ክትትልና ቁጥጥር አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1 2011ዓ.ም ስራቸውን በተገቢው መንገድ በማያከናውኑ ግለሰቦችም ሆነ ድርጅቶች ላይ በህግ አግባብ እንደ የጥፋታቸው ክብደትና ቅለት ፍቃድ የመሰረዝ ቦታ የማዛወር የማሸግና በመመሪያው ላይ የተቀመጠውን የገንዘብ ቅጣት ውሳኔ በህግ አግባብ እርምጃ እንዲወሰድ ይደረግ ዘንድ ይደነግጋል። @Andehabsha
إظهار الكل...
የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ከዚህ ዓመት ጀምሮ የኬጂ ተማሪዎች እንግሊዝኛ እንዳይማሩ ከልክሏል በከተማዋ የሚገኙ የመንግስት የግል ትምህርት ተቋማት የኬጂ ተማሪዎች እንግሊዝኛ እንዳይማሩ ክልከላ መጣሉ ተሰምቷል። የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ምንም እንኳን ክልከላውን በሁሉም ትምህርት ቤቶች እንዲሆን ቢልም የግል ትምህርት ተቋማት በድብቅ ለተማሪዎቻቸው እየሰጡ መሆኑን ለካፒታል የደረሰው መረጃ ያመላክታል። ክልከላው ከተጣለ 2 ወር ገደማ መሆኑን የሚናገሩት መምህራን እና የተማሪ ወላጆች የግል ትምህርት ተቋማት ከመንግሥት የሚለያቸው ተጨማሪ ትምህርቶችን ሲሰጡ እንደሆነና ለዚህም ሲባል የተለያዩ ቋንቋዎችን በትምህርት ስርዓት ዉስጥ አካተዋል ብለዋል። የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ በሰጠዉ ትዕዛዝ አሁን ላይ የመንግስት ትምህርት ተቋማት ለኬጂ ተማሪዎች የእንግሊዝኛ ትምህርትን መስጠት ማቆማቸው ለማወቅ ተችሏል። @Andehabsha
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🚨መፍትሄው እኛ ጋር ነው🚨 ✅ በግኑኝነት ግዜ ቶሎ ይጨርሳሉ❓ ✅ አልነሳም ይሎታል❓ ✅ የመልፈስፈስ ወይም ቀጥ እና ውጥር ብሎ አይቆምም ❓ ✅ የብልቶ ቁመት እና ውፍረት አነሰ ብለው ያስባሉ ❓ ‼️እንግዲያውስ መፍትሄው እጆት ላይ ነው ይደውሉ ☎️+251907270050 ❇️ ከተፈሮ ነገር ብቻ የተሰሩ.. በአውሮፓ ተመርው ተሞክረው ለገበያ የቀረቡ... ምንም የጎንዮሽ ጉዳት የሌላቸው... ለማንኛውም የእድሜ ክልል የሚሆኑ.. ዘላቂ መፍትሄ እኛ ጋር ያገኛሉ    🚵‍♀ ያሉበት እናደርሳለን -------------------------- ለበለጠ መረጃ ☎️ +251907270050                             +251907270050 Telegram:   📥  @DrEYOBB -------------------------- 🛍 ተጨማሪ የዘመኑ ምርጥ ምርቶችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇👇 @andehabsha @andehabsha
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ብሄራዊ መታወቂያ ያላገኘ ሰው የማህበራዊ አገልግሎት አያገኝም በሚል የሚሰራጩ መረጃዎች የተሳሳቱ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ የብሄራዊ መታወቂያን የያዘ ማንኛውም ማህበረሰብ የትኛዉንም አገልግሎት እና ማንነቱን ማረጋገጥ የሚፈልግበት አገልግሎት ላይ መጠቀም እንደሚችሉ ተነግሯል። ከጣቢያችን ጋር ቆይታ ያደረጉት የብሄራዊ መታወቂያ ኮሚንኬሽን ዳይሬክተር አቶ አቤኔዘር ፈለቀ፣ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ይሄንን መታወቂያ እንደ አንድ የአገልግሎት አማራጭ አድርገው ይጠቀሙበታል ማለት እንጂ፣ ማህበረሰቡ ብሄራዊ መታወቂያ ከሌለው ምንም አይነት አገልግሎት አያገኝም ማለት እንዳልሆነ ለኢትዮ ኤፍ ኤም ተናግረዋል። እስካሁን ባለዉ መረጃ ከሶስት ነጥብ ስምንት ሚሊዮን በላይ ሰው የብሄራዊ መታወቂያን ለማግኘት ምዝገባ እንዳከናወነ ታውቋል። የኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተሩ አቶ አቤኔዘር፣ማህበረሰቡ ስለብሄራዊ መታወቂያ ትክክለኛውን መረጃ ከትክክለኛው ምንጭ ማግኘት እንዳለበትም አሳስበዋል። @Addis_news
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🚨🚨🎉 #አስደሳች_ዜና_ለወንዶች ☑️ የስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ☑️ ቶሎ የመጨረስ ችግር ?? ☑️  አልነሳም የማለት ችግር ?? ☑️  የመልፈስፈስ ወይም ቀጥ እና ውጥር ያለማለት ?? ☑️  እንዲሁም የብልት ቁመት እና ውፍረት ማነስ አለቦት ? ✅ምንም የጎንዮሽ ጉዳት የሌለው ✅100% ከእፀዋት የተሰራ.በላብራቶሪ ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ Europe standard መዳኒቶች አስገብተናል ✅ከሁለት ሳምንት ጀምሮ ለውጥ የሚያመጣ                                 🚵‍♀ ያሉበት እናደርሳለን -------------------------- ለበለጠ መረጃ ☎️ +251907270050                             +251907270050 Telegram:   📥  @DrEYOBB                                @DrEYOBB -------------------------- 🛍 ተጨማሪ የዘመኑ ምርጥ ምርቶችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇👇 @andehabsha @andehabsha
إظهار الكل...
በዲሞክራቲክ ኮንጎ ምርጫ የተሸነፉት ሞይሴ ካቱምቢን ቤት ወታደሮች ከበባ ውስጥ ማስገባታቸው ተነገረ፡፡ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በተካሄደው አወዛጋቢ ምርጫ ሁለተኛ ደረጃን ይዘው ያጠናቀቁትን የሞይሴ ካቱምቢን ቤት የፀጥታ ሀይሎች ለአጭር ግዜ ከበባ ውስጥ አስገብተውት ነበር ተብሏል፡፡ ሰኞ ዕለት በደቡብ ካታንጋ ግዛት ከሚገኘው መኖሪያ ቤቱ እንዳይወጣ ተከልክሎ እንደነበር ቃል አቀባዩ ሄርቬ ዲያኬሴ ተናግረዋል፡፡ ይሁን እንጂ የፀጥታ አካላቱ በአከባቢው አስተዳዳሪ ትዕዛዝ ከቦታው ለቀው እንዲወጡ ተደርገዋል፡፡ ተቃዋሚውም ካቱምቢ ባለፈው ወር በተካሄደው ምርጫ የፕሬዝዳንት ፌሊክስ ቱሺኪዴን ድል ሲያጣጥሉት መቆየታቸው ይታወሳል፡፡ የምርጫ ውጤቱንም በተመለከተ በሶስተኛ ደረጃ ያጠናቀቀው ማርቲን ፋዩሉን ጨምሮ አምስት የታቃዋሚ መሪዎች የምረጫውን ውጤት በመቃወም የተቃውሟ ሰልፍ ጠርተዋል፡፡ ከካቱምቢ ቤተሰቦች አንዱ ለፈረንሳዩ RFI የዜና ወኪል እንደተናገሩት "ቤቱ በከፍተኛ ወታደሮች ተከቦ"ነበር ብሏል፡፡ ባለፈው ወር በተካሄደው ምርጫ ፕሬዝዳንት ቲሺኪዴ 73 በመቶውን ሲያሸንፉ ካቱምቢ 18 በመቶ እንዲሁም ፋዩሉ 5 በመቶ ድምፅ አግኝተዋል ሲል የምርጫ ኮሚሽኑ አሳውቋል፡፡ ከምርጫው በኋላ በተፈጠረ ሁከት ወደ 20 የሚጠጉ ሰዎች መገደላቸውን የቢቢሲ ዘገባ ያሳያል፡፡ @Andehabsha
إظهار الكل...
👍 1
የሰራተኞች የፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተሰጠው የምዘና ፈተና ከ15 ሺሕ 151 ተፈታኞች 6 ሺሕ 517 የማለፊያ ነጥብ ማስመዝገባቸው ተገለፀ። ከተማ አስተዳደሩ በተለያዩ መዋቅሮች ለሚሰሩ ሰራተኞቹ የምዘና ፈተና መስጠቱ ይታወሳል። በዚህም ፈተናውን ለመውሰድ የተመዘገቡ ሰራተኞችና አመራሮች 15 ሺሕ 592 ሲሆኑ ለፈተናው የቀረቡት 15 ሺሕ 151 ሰራተኞች መሆናቸውን የከተማ አስተዳደሩ ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ ገልጿል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ ኃላፊ ጣሰው ገብሬ (ዶ/ር) እንደገለፁት በምዘና ፈተናው 4 ሺሕ 213 አመራሮች የተፈተኑ መሆኑንና 1 ሺሕ 422 ማለፋቸውን ገልፀዋል። ይህም ከተፈተኑት 34 በመቶ መሆኑንም አንስተዋል። 10 ሺሕ 257 ሰራተኞች በፈተናው መሳተፋቸውንና ከዚህም ውስጥ 5 ሺሕ 95 ማለፍ መቻላቸውንም አክለው ገልፀዋል። በሰራተኞቹ በኩል 681 የሚሆኑት በተለያዩ የደንብ ጥሰቶች ምክንያት ፈተናውን ወስደው ያልታረመላቸው እንደሆኑም ተጠቅሷል። ፈተናውን እንዲወስዱ ከተጠበቁ ሰራተኞች መካከል 441 ሰራተኞች እንዳልተገኙም ተገልጿል። ፈተናው ፍፁም ደህንነቱንና ሚስጥራዊነቱን በጠበቀ መልኩ መካሄዱንም ፈተናውን ያስተናገዱት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና የኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ገልፀዋል ሲል ዋልታ ዘግቧል። ቤተሰብ❤ በቅንነት ይችን ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ‼👇🙏       @Andehabsha @Andehabsha
إظهار الكل...