cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ግጥም በ ኤዶምገነት

በቻናላችን ምርጥ ምርጥ ግጥሞችን ያገኛሉ ። ግጥም ብቻ ቤተሰብ ይሁኑ። https://t.me/arifgtmbcha የቻናላችንን የመወያያ ግሩፕ ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/slegtmenawga ሀሳብ እና አስተያየት ካላችሁ @Edom_Ge

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
944
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-137 أيام
-2330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

00:59
Video unavailableShow in Telegram
1.44 MB
"በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ሆነህ ትናንሽ ብርሀኖችን ብታይ በፍፁም እንዳትጠጋ!! ምክንያቱም የጅቦችም ዐይን በጨለማ ውስጥ ያበራል።" @Edom_Ge @arifgtmbcha
إظهار الكل...
እፈራለሁ⨳ """     ""   """""    ኮስታራ ቆፍጣና       ከግንባሩ ክስክስ፣    አመሉ ጠባዩ       ድምፀ ለዛው ልስልስ፣    የርሱ አንደበት ቅኔ       የኔ ልፍላፌ፣    ሊያወራኝ ሲሞክር       ይለጎማል አፌ፣    እረራለሁ  ብቻ...   ቃላቶቹ ጥበብ       ንግግሩ ግጥም፣    እኔፊቱ ስቆም...    ማዳመጥ ነው እጂ       መናገር አልመርጥም።     ኤዶምገነት ፃፈችው     @arifgtmbcha     @arifgtmbcha
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
አይቀርም ደሴና አካባቢው ለሚገኙ ወዳጅዎ የሚጋብዙት ውብ ዝግጅት ነው። 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 share  share shere
إظهار الكل...
አይቀርም ደሴና አካባቢው ለሚገኙ ወዳጅዎ የሚጋብዙት ውብ ዝግጅት ነው። 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 share  share shere
إظهار الكل...
አይቀርም ደሴና አካባቢው ለሚገኙ ወዳጅዎ የሚጋብዙት ውብ ዝግጅት ነው። 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 share  share shere
إظهار الكل...
አይቀርም ደሴና አካባቢው ለሚገኙ ወዳጅዎ የሚጋብዙት ውብ ዝግጅት ነው። 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 share  share shere
إظهار الكل...
ለእግዜር የተላከ ደብዳቤ እንደምነህ እግዜር ሰማይ ቤት እንዴት ነው እመጣለሁ ብለህ ቆየህሳ ምነው? እኛማ... ለእልፍ አዕላፍ አለቃ ማመልከቻ ፅፈን፣ ለወፈ ሰማይ ህዝብ መድረክ ላይ ለፍፈን፣ ፆለት ቤታችንን እኛው ላይ ቆልፈን፣ የምድር አተካራ ህግጋቱን አልፈን ደብዳቤ ላክንልህ፤ አይንህን ካየነው ሁለት ሺህ ዘመን እንደቀልድ አለፈ የመምጣትህ ተስፋ እየኮሰመነ መቅረትህ ገዘፈ... እንደውም እንደውም... "በእመጣለሁ ተስፋ ሁለት ሺህ ዘመን ገትሮን ከጠፋ፣ በቀጠሮው ሰአት መምጣት ከተሳነው፣ እግዜር አበሻ ነው" እያሉ ያሙሃል... እኔ ምን አውቃለሁ... አመስግነው ሲሉ እልልታ የማቀልጥ፣ ቃሉን ስማ ሲሉኝ...ሰባኪው እግር ስር በደስታ እምቀመጥ፣ 'እግዚኦ! በሉ' ሲባል...እንባዬን የማፈስ፣ ሃሌ ሉያ ሲሉኝ...በሳቅ ልቤ 'ሚፈርስ፣ ምናምኒት እውቀት ውስጤ ያልፀደቀ፣ እንበረከክበት ጉልበቴ ያለቀ፣ እኔ ምን አውቃለሁ... ግን አንተ ደህና ነህ? ከምር እንደሚያሙት ምፅአት ቀረ እንዴ? የሰናፍጭ ቅንጣት ታክል ጥርጣሬ አትከፋም አንዳንዴ! የሆነስ ሆነና ሰማይ ቤት እንዴት ነው? አብረሃም ሰላም ነው...? እዛስ ቤት ገነባ ዛሬም በድንኳን ነው? እኛማ ይሄውልህ... በቤት ኪራይ ችንካር እየተሰቀልን፣ "ኤሎሄ" እንላለን ጎጆ እንድትጥልልን.... ወደላይ ገነባን ወደጎን አሰፋን፣ ወደላይም ከላይ ወደጎንም ከጎን እንደጉድ ተገፋን... ቤት ለእንግዳ ማለት ጭራሹኑ ጠፋን!! አባታችን ሙሴ እንዴት ነው ለክብሩ፣ ውቂያኖስ መክፈያው ደህና ናት በትሩ? እኛማ ይሄውልህ... እንጀራ ፍለጋ ባህር ስናቋርጥ፣ የተስፋዋን ምድር አሸዋ ሳንረግጥ፣ የትም ውሃ በላን የትም አሳ ላሰን፣ ንገርልንና በትሩን ያውሰን... እናልህ እግዜር ሆይ... ከተስፋዋ ምድር ወደሌላ ተስፋ አለን እየኳተን መሄጃው ሲገርመን መመለሻ መንገድ መቆሚያ ቦታ አጥተን...! ላባታችን ሙሴ እንደምትልልን.. "የመሄድ ዘመን ነው ባህር የመሻገር ዱላህን ላክልን" ብሎሃል በልልኝ... "ሰማይ ቤት እንዴት ነው? ዳዊትስ ደህና ነው? ዛሬም ይዘምራል? ዛሬም ይፎክራል? ሰላም ነው ጠጠሩ? ሰላም ናት ወንጭፉ? እዛስ አቅል ገዛ ጎሊያድ ተራራው ጎሊያድ ግዙፉ? እልፍ አዕላፍ ጎሊያድ ከቦን ሲደነፋ፣ ወንጭፉን ጠቅልሎ ምነው ዳዊት ጠፋ? ብሎሃል በልልኝ!! ለረከሰ ጠጠር ለሞላ ወርዋሪ፣ "ወንጭፍህን ስጠው ለዚህ ታሪክ አውሪ" ብለህ እዘዝልን...!! እንዴት ነህ ጌታ ሆይ? ሰማይ ቤት እንዴት ነው? የሙሴ አልጋ ወራሽ እያሱ ሰላም ነው? ያቆማትን ፀሃይ ግቢ ቢላት ምነው? ያው እንደምታውቀው፣ አስራ ሶስት ወራት ነው ፀሃይ የምንሞቀው ኧረ ፀሀይ በዛ፣ኧረ ፀሀይ በዛ የመጣው ወር ሀሉ ፀሀይ እያዘለ፣ የተሾመው ሁሉ "ፀሀይ ነኝ" እያለ የአስራ ሶስት ወር የግዜር ፀሃይ፣ የአስራ ሶስት ወር የሰው ጀምበር፣ ባቃጠላት ምድጃ አገር፣ ምን ታምር ሊኖር ይችላል ፀሀይ ሁኖ እንደመፈጠር ኧረ እግዜር በናትህ በጭንቅ አማላጇ፣ ባዘለህ ጀርባዋ ባቀፉህ እጆቿ፣ ወይ ዝናብ ላክልን ወይ ዝናብ ሁነህ ና፣ ሙቀት ገደለና! እናልህ እግዜር ሆይ ማጣፊያው አጥሮናል፣ ስም ያለው ሞኝ ነው ሁሉም ይጠራናል ጳውሎስ ሲሉን...አቤት ጴጥሮስ ሲሉን...ወይዬ ይሁዳ ሲሉንም አቤት እንላለን፣ ስማችንን ሸጠን...ሰላሳ ጭብጨባ እንቀበላለን ተወው የኛን ነገር...ሰማይ ቤት እንዴት ነው.... ሄዋንስ ደህና ናት? ያው የልጅ ልጆቿ በእግሯ ተተክተው የፍሬው ሲገርምህ ግንዱንም አንክተው ለፍጥረተ አዳም ባይኑ ያገምጡታል፣ ሰይጣንም ደህና ነው ኑሮ ተስማምቶታል... ሰውን ለማሳሳት ላይ ታች ማለት ትቷል፣ ሳይጠራው የሚጎርፍ ህዝብ በዝቶለታል...!! ኧረ እግዜር በናትህ በጭንቅ አማላጇ፣ ባዘለህ ጀርባዋ ባቀፉህ እጆቿ፣ ወይ ዝናብ ላክልን ወይ ዝናብ ሁነህ ና፣ ሙቀት ገደለና!!! አሌክስ አብርሃም
إظهار الكل...
በጎሳ በነገድ ሁሉ ተከፋፍሎ በዘር በሃይማኖት ህዝቤ ተከፋፍሎ ከላን አበጅቶ ክልልን ክልሎ የቅም ሰብል አብቅሎ... : : ሙሉውን ግጥም ለማንበብ, @TIBEBIN_BEGTM @TIBEBIN_BEGTM
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.