ASTU–POST
الذهاب إلى القناة على Telegram
We are dedicated to truth information! For Advertisement and promotion contact us on : @Henok_D
إظهار المزيد5 019
المشتركون
+824 ساعات
+557 أيام
+23030 أيام
أرشيف المشاركات
5 019
Rate your 2018 academic year from all perspectives based on your own journey.
5 019
#ምደባ
የትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን የዩኒቨርሲቲ ምደባ ማጠናቀቁን አስታወቀ።
ምደባው የተማሪዎችን ውጤትና ምርጫ፣ የዩኒቨርሲቲዎችን የቅበላ አቅም፣ የክልል፣ የወረዳ፣ የዞን እና የትምህርት ቤት ስርጭት እንዲሁም የፆታ ሚዛን ታሳቢ በማድረግ መከናወኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል።
በተጨማሪም ከ600 ነጥብ 500 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች በመጀመሪያ ምርጫቸው መመደባቸውን አስታውቋል።
ተማሪዎች የምደባ ውጤታቸውን በተዘጋጀው የኦንላይን ሥርዓት https://student.ethernet.edu.et/view-placement ማየት ይችላሉ ብሏል።
ቅሬታ ያላቸው ምደባው ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ በኦንላይን ፦ https://student.ethernet.edu.et/complaints ብቻ ቅሬታ ማቅረብ እንደሚችሉ ተገልጿል።
@Astupost
5 019
#Dormitory
ከፖርታል ላይ ተነስቶ የነበረው የዶርም assignment እንደገና assign ተደርጓል። በፊት ያልተመደባችሁ አሁን መመደባችሁን check አድርጉ።
🌐 Portal Link 👇
🔗: https://estudent.astu.edu.et/@astupost
