cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

CHRISTIAN RINGTONE

Amazing Ringtones Channel

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 226
المشتركون
+224 ساعات
+447 أيام
+26430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ይሄው ❤️
በለሱዋን ፍሬዋን የጠበቀ ይበላል ትግስቱ ያለቀ ጌታውን የጠበቀ ሰው ስፍራዬን አለቅም ያለው........
@CHRISTIAN_RINGTONE
إظهار الكل...
እሱ ሰው ከበረ.mp37.93 KB
“በለሱን የጠበቀ ፍሬዋን ይበላል፥ ጌታውንም የሚጠብቅ ይከብራል።” — ምሳሌ 27፥18
ቀጣይ በ 𝐫𝐢𝐧𝐠𝐭𝐨𝐧𝐞 ይጠብቁን ❤️ 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞🥺🙏🏿 @CHRISTIAN_RINGTONE
إظهار الكل...
1
ሰላም ቅዱሳን እንዴት ናችሁ ዛሬ የ ቤተክርስቲያን ፕሮግራም እንዴት ነበር ❤️ ባለፈው የጀመርነውን 𝐜𝐡𝐚𝐥𝐥𝐞𝐧𝐠𝐞 ዛሬ 4:00 ሰዓት እንጨርሳለን ግን ያሰብነው 50 ሰው ነበር እስካሁን ያገኘነው 28 ሰው ነው 😔 ቢሆንም ካርዱ እጄ ላይ ስላረጀ 😄 ዛሬ መሸለም የግድ ሆነብኝ እና በቃ ዛሬ 4:00 ላይ እንገናኝ የተለያዩ 𝐫𝐢𝐧𝐠𝐭𝐨𝐧𝐞 እንለቃለን እስከዛ ❤️ 💬እና አሁንም ዕድል አለን መሸለም ትችላላችሁ ለመሸለም ምን ማድረግ አለብን 🤔🤔 🎯 ከታች ባለው 𝐋𝐈𝐍𝐊 𝐒𝐓𝐀𝐑𝐓 ማለት ብቻ አሸናፊውን የሚወሰነው በ እናንተ ምርጫ ነው 𝐆𝐨𝐨𝐝 𝐥𝐮𝐜𝐤 ❤️
إظهار الكل...
👍 1
𝐒𝐓𝐀𝐑𝐓🎉
ሙሉውን መዝሙር ይሄው 👇👇👇 ዘመድ || ይትባረክ አለሙ ||
إظهار الكل...
ቅኔ TUBE - ET🇪🇹

title🖋:ዘመድ Singer👤:Yitbarek Alemu 🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤 Duration⌚️:4:51 MIN Size💾:1.5 MB T.ME/KINE_TUBE ✅ T.ME/KINE_TUBE ✅

👍 6 3
ሙሉውን መዝሙር ይሄው Click ሀረ 👇👇 ዘመድ || ይትባረክ አለሙ ||
إظهار الكل...
ቅኔ TUBE - ET🇪🇹

title🖋:ዘመድ Singer👤:Yitbarek Alemu 🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤 Duration⌚️:4:51 MIN Size💾:1.5 MB T.ME/KINE_TUBE ✅ T.ME/KINE_TUBE ✅

𝐎𝐧𝐥𝐲 𝐥𝐞𝐟𝐭 24 𝐩𝐥𝐚𝐜𝐞 𝐣𝐨𝐢𝐧 𝐧𝐨𝐰 𝐭𝐨 𝐠𝐞𝐭 𝐫𝐞𝐰𝐚𝐫𝐝 𝐚𝐧𝐝 𝐭𝐨 𝐰𝐢𝐧 𝐭𝐡𝐞 𝐜𝐡𝐚𝐥𝐥𝐞𝐧𝐠𝐞❤️ ያው አሸናፊው የሚወሰነው በ እናንተ ምርጫ ነው ልክ እንደ ባለፈው ☺️☺️ 🎁 20𝐜𝐚𝐫𝐝 ልጨምርም ይችላል እንደሁኔታው 🤭
إظهار الكل...
𝐓𝐨 𝐰𝐢𝐧 🎉 𝐂𝐥𝐢𝐜𝐤 𝐡𝐞𝐫𝐞
𝐎𝐧𝐥𝐲 𝐥𝐞𝐟𝐭 24 𝐩𝐥𝐚𝐜𝐞 𝐣𝐨𝐢𝐧 𝐧𝐨𝐰 𝐭𝐨 𝐠𝐞𝐭 𝐫𝐞𝐰𝐚𝐫𝐝 𝐚𝐧𝐝 𝐭𝐨 𝐰𝐢𝐧 𝐭𝐡𝐞 𝐜𝐡𝐚𝐥𝐥𝐞𝐧𝐠𝐞❤️ ያው አሸናፊው የሚወሰነው በ እናንተ ምርጫ ነው ልክ እንደ ባለፈው ☺️☺️ 🎁 20𝐜𝐚𝐫𝐝 ልጨምርም ይችላል እንደሁኔታው 🤭
إظهار الكل...
𝐎𝐧𝐥𝐲 𝐥𝐞𝐟𝐭 24 𝐩𝐥𝐚𝐜𝐞 𝐣𝐨𝐢𝐧 𝐧𝐨𝐰 𝐭𝐨 𝐠𝐞𝐭 𝐫𝐞𝐰𝐚𝐫𝐝 𝐚𝐧𝐝 𝐭𝐨 𝐰𝐢𝐧 𝐭𝐡𝐞 𝐜𝐡𝐚𝐥𝐥𝐞𝐧𝐠𝐞❤️ ያው አሸናፊው የሚወሰነው በ እናንተ ምርጫ ነው ልክ እንደ ባለፈው ☺️☺️ 🎁 20𝐜𝐚𝐫𝐝 ልጨምርም ይችላል እንደሁኔታው 🤭 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/cexio_tap_bot?start=1719934329171531 https://t.me/cexio_tap_bot?start=1719934329171531
إظهار الكل...
CEX.IO Power Tap

🤩 Farm CEXP tokens and earn rewards! CEX.IO App makes it simple and secure to buy, exchange, and store cryptocurrencies

ራእይ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹³ በመቅረዞቹም መካከል የሰው ልጅ የሚመስለውን አየሁ፥ እርሱም እስከ እግሩ ድረስ ልብስ የለበሰው ደረቱንም በወርቅ መታጠቂያ የታጠቀ ነበር። ¹⁴ ራሱና የራሱ ጠጕርም እንደ ነጭ የበግ ጠጕር እንደ በረዶም ነጭ ነበሩ፥ ዓይኖቹም እንደ እሳት ነበልባል ነበሩ፤ ¹⁵ እግሮቹም በእቶን የነጠረ የጋለ ናስ ይመስሉ ነበር፥ ድምፁም እንደ ብዙ ውኃዎች ድምፅ ነበረ። ¹⁶ በቀኝ እጁም ሰባት ከዋክብት ነበሩት፥ ከአፉም በሁለት ወገን የተሳለ ስለታም ሰይፍ ወጣ፤ ፊቱም በኃይል እንደሚበራ እንደ ፀሐይ ነበረ።
Amen❤️ ይሄንን ኢየሱስ ማየት ይሁንልን ❤️ 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 🙏🏿ይሄ ቃል ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ @CHRISTIAN_RINGTONE
إظهار الكل...
🥰 3
ያያችሁ እውነተኛ መሆኑን comment ፃፉ😊
إظهار الكل...
👍 2 1🥰 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.