cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

መጽሐፍ ቅዱስ

መጽሐፍ ቅዱስ

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
296
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

00:33
Video unavailableShow in Telegram
1.68 MB
ሀሰተኛው አይሁዳዊው መሲህ ይኸው ከእስራኤል ተነስቷል፡፡ በ 15 አመቱ የአይሁድን ቅዱሳት መጽሐፍ ከእነ ትርጉማቸው ጠንቅቆ የሚያውቅ እና በቃሉ ሁሉንም ያውቃል፡፡ተብሎለታል፡፡ በዚህ ሰአት የእስራኤል የአይሁድ መሪዎች(ራባይ) ይህ ሰው በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው መሲህ ነው ብለው ለአለም እያስተዋወቁት ነው፡፡ አንዳንዶችም በእርሱ በኩል ተአምራት እንደተደረገላቸው እየመሰከሩ ነው፡፡ ( በእርግጥም ይሄ ሰው በመጽሐፍ ቅዱስ እንደሚመጣ የተነገረለት (ሀሳዊ መሲህ ይሆን? የብዙዎች ጥያቄ ነው)
إظهار الكل...
ይህ የምታዩት በመጽሐፍ ቅዱስ ኤፍራጥስ ወንዝ ተብሎ የሚጠራው ወንዝ ነው፡፡ ዘፍ 2፥15 እንደሚነግረን ገነትን ለማጠጣት ከዔደን ከሚፈሱ ወንዞች ከፊሶን፣ከግዮን እና ከጤግሮስ ቀጥሎ አራተኛው ወንዝ ነው፡፡ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አምስት ጊዜ ታላቁ ወንዝ ኤፍራጥስ ተብሎ ተጽፏል፡፡ እና ይህ ታላቅ ወንዝ በራእይ መጽሐፍ ሐዋሪያው ዮሐንስ በራእይ እንዳየው ሲፅፍ ፤ እግዚአብሔር ለሰባቱ መላእክት " ሄዳችሁ የእግዚአብሔርን ቁጣ ጽዋዎች በምድር ውስጥ አፍስሱ" የሚል ታላቅ ድምጽ ከመቅደሱ ሰማሁ፡፡ሲል በራእይ 16፥1 ላይ አስፍሯል፡፡ እና ከእነዚህ በምድር ላይ እንዲፈሱ ከታዘዙት ሰባቱ ፅዋዎች ስድስተኛው ጽዋ መፈጸም ጀምሯል እየተባለለት ይገኛል፡፡ ራእይ 16፥12 ፦" ስድስተኛውም ጽዋውን በታላቁ ወንዝ በኤፍራጥስ ላይ አፈሰሰ፤ ከጸሀይም መውጫ ለሚመጡ ነገስታት መንገድ እንዲሰናዳላቸው ውኃው ደረቀ፡፡" እንደ ትንቢቱ ቃል ይህ ታላቁ ወንዝ የተባለው የኤፍራጥስ ወንዝ በፍጥነት እየደረቀ ይገኛል፡፡ የሰው ልጅ እንቅስቃሴና የአየር ንብረት ለውጥ ለመድረቁ መንስኤ ነው ይላሉ ባለሙያዎች፡፡በዚህ ሙያ የተሰማሩ ተመራማሪዎች ይህ ወንዝ በውጮቹ በ2040 ሙሉ በሙሉ ይደርቃል ብለዋል፡፡ ወንዙ በደረቀበት አካባቢ የሚኖሩ ሰዎች እንደሚሉትና ተመራማሪዎች እንዳረጋገጡት ከሆነ ውስጥ ለውስጥ የሚያስኬዱ ቦዮች እና ዋሻዎች ተገኝተዋል፡፡ እንደውም አንዳንድ አስፈሪ ድምጾች ከውስጥ ይሰማሉ፡ እነዚህ አስፈሪ ድምጾች ተቀድተው ብዙዎች እየተቀባበሉት ይገኛሉ፡፡ ይህ ድምጽ በራእይ 9፥14 በኤፍራጥስ ወንዝ ውስጥ የታሰሩት የአራቱ መላእክቶች ድምጽ ነው እየተባለ ይገኛል፡፡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሊመጣ በደጅ ነው፡፡እንግዲህ እንደ አምስቱ ልባም ቆነጃጅቶች መብራቶቻችን አብርተን ሙሽራውን እንጠባበቅ፡፡ 🙏🙏ማራናታ!! አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!!🙏🙏 @Tame97 @Tame97
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
😭 "If they had known, they would not have crucified the Lord of glory" (1 Cor 2:8) 😭 Read Isaiah 6:1 carefully Angels say "holy holy holy" the holy Lord is a sinner 🤍 They accused Pilate of blaspheming God and put him to death. What did Pilate marry? They falsely accused the Lord of peace saying, "He stirs up trouble" (Luke 23:5). This Pilate will marry me The Lord, whose price is with him, to repay everyone according to his work (Revelation 22:12) I whipped it out. If you don't know... 🤍 They accused the master of the temple, whom he had chosen to serve him in the temple, about the temple. If they did not know him: but he was the one who gave them the power to enter the temple and study him, and he was the glory of the temple. 🤍 They said that the God who gave them the law had broken the law Yes, if you don't know... 🤍 Instead of Barban, the murderer and instigator, they made the judgment of the righteous judge to be perverted. Hang up! Hang up! They shouted 🤍 "Then Pilate took Jesus and flogged him" (John 19:1). The creator who bent down He bent down and whipped him It hurts so much. 🤍 The eternal king who gives authority to the kings and princes of the earth They bowed to him with a crown of thorns and said, "O king of the Jews." The angels of heaven, the seraphim, were afraid of his face and slapped the Lord, who was holding his face with their two wings and their feet. If they knew, they would not have done all this 🤍 As the apple of his eye As he said to Israel, "Your dwelling place is the eternal God", their dwelling place is different among the nations. Crucify him! Yes, it hurts a lot The king of Israel is God, but they denied him in front of foreigners, saying that our king is Caesar 🤍 They carry the cross that makes them gray and white 🤍 Oceans, seas, lakes... The creator said he was thirsty, they gave him vinegar 🤍 He was insulted by the gang hanging next to him He suffered despised Wounded: He was taken by harassment and judgment Yes, they did not know him, but he died for them. ✝✝✝✝✝✝✝✝✝ Jesus suffered all this so that I, too, could be justified and saved without free work. My life is full of blood. ✝✝✝✝✝✝✝✝✝ I am happy to be a Christian I wrote that the Lord worried me @Tame97 https://t.me/holybible12
إظهار الكل...
መጽሐፍ ቅዱስ

መጽሐፍ ቅዱስ