cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

✝ መዝሙሬ✝ ግራፍክስ |MEZMURE_GRAPHICS

💛እየሱስ ፍቅር ነዉ💛 👉 ክርስትያን ፕሮፋይል ፕክቼርስ 👉መንፈሳዊ ጥቅሶች 👉የመጽሐፍ ቅዱስ አስተምሮ 👉አዳድስና የቆዩ መዝሙሮች Inbox @Serafiiiimm @MG_SUPPORT_BOY ©MEZMURE GRAPHICS Our YOUTUBE Channel Link https://youtube.com/channel/UCblT5r67tC2lVttV7

إظهار المزيد
Ethiopiaلم يتم تحديد اللغةالدين والقيم الروحية
Advertising posts
379المشتركون
لا توجد بيانات24 hour
لا توجد بيانات7 يوم
لا توجد بيانات30 يوم

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

መዳን #በኢየሲስ ብቻ ነዉ። @mezmure_graphics
إظهار الكل...
በወንጌል አላፍርም!! የማያፍርበት ብቻ ሼር ያድርግ! Graphics by SURAPHEL MEZMURE_GRAPHICS
إظهار الكل...
Watch "ተወለደ pastor አገኘሁ ይደግ || Lyrics Video" on YouTube https://youtu.be/Xqp6f7YIC0Y
إظهار الكل...

ሉቃስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ ¹¹ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና። ¹² ይህም ምልክት ይሆንላችኋል፤ ሕፃን ተጠቅልሎ በግርግምም ተኝቶ ታገኛላችሁ። ¹³ ድንገትም ብዙ የሰማይ ሠራዊት ከመልአኩ ጋር ነበሩ። እግዚአብሔርንም እያመሰገኑ፦ ¹⁴ ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ይሁን ሰላምም በምድር ለሰውም በጎ ፈቃድ አሉ። 🎄እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ🎄 🎄የሰላም፣የደስታ ይሁንላችሁ 🎄 GRAPHICS BY @S_KING13 @MEZMURE_GRAPHICS 🎄መልካም የገና በዓል🎄
إظهار الكل...
“ከዚህም ሰው ዘር እግዚአብሔር እንደ ተስፋው ቃል ለእስራኤል መድኃኒትን እርሱም ኢየሱስን አመጣ።” — ሐዋርያት 13፥23 🎄CHRISTMAS PICTURE🎄 GRAPHICS BY @S_KING13 @MEZMURE_GRAPHICS
إظهار الكل...
.            ተወለደ አገኘሁ ይደግ እና ታጋይ ወ/ማርያም 🎄CHRISTMAS SONGS🎄     🎄🎅መልካም ገና🎅        ▷ @Mezmure_Graphics ◁        ▷ @Mezmure_Graphics◁              △Join us △
إظهار الكل...
🎄
የፍቅር ስጦታዬ!! እንኳን ለጌታችን ለመድሃንታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳቹ።🎄🎄 GRAPHICS BY SURAPHEL @MEZMURE_GRAPHICS 🎄MERRY CHRISTMAS🎄
إظهار الكل...
🎄
إظهار الكل...
👍 0
👎 0
ሰላም የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰቦች የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ እያልን ለጌታችን ለመድሃንታችን የእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አስመልክቶ ለቻናላቹ፣የወዳጅ ቤተሰብ፣ለዝግጅቶ የምሆኑ የበዓል የግራፊክስ ወጠቶችን አዘጋጅተናል ከእናንተ የምጠበቀዉ እኛን ማናገር ብቻ ነዉ። ያናግሩን👇👇👇 @s_king13 @s_king13
إظهار الكل...
إظهار الكل...
👍 0
👎 0