ar
Feedback
ሳቅ በሳቅ 😄😆

ሳቅ በሳቅ 😄😆

الذهاب إلى القناة على Telegram

በሳቅ ይንከትከቱ😁😁😁 ❌No ድብርት ❌No ጭንቀት በቃ ፈታብቻ😁😁 ዘና ፈታ ለማለት 😂 የተለያዩ ቀልዶች😅 አስቂኝ video 😆 አዳዲስ የተመረጡ ሙዚቃወች😉 በቃ የሌለ ነገር የለም ብቻ JOIN 😱😱😱👌 ለ CROSS 👇 @merja_semi

إظهار المزيد
1 481
المشتركون
-224 ساعات
-107 أيام
-4930 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
سبتمبر '24
سبتمبر '24
+2
في 0 قنوات
أغسطس '240
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+15
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+92
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+31
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+15
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+11
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+37
في 4 قنوات
Get PRO
يناير '24
+23
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+20
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+24
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+23
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+13
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+68
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+291
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+167
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+485
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+504
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+148
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+38
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+155
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+3
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+307
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
16 سبتمبر0
15 سبتمبر0
14 سبتمبر0
13 سبتمبر0
12 سبتمبر+1
11 سبتمبر0
10 سبتمبر+1
09 سبتمبر0
08 سبتمبر0
07 سبتمبر0
06 سبتمبر0
05 سبتمبر0
منشورات القناة
photo content

2
እኔ ምለው ግን ድሮ እህቶቻችን ሱዚ ሲጫወቱ ምን አጭሰው ነው አስከ አንገት አንዴ እስከ ጭንቅላት ሚዘሉ የነበረው 🤔🤔
879
3
ልጅ ሆኜ ማስበው አውሮፕላን ሰፈራችን ተከስክሶ የተሳፋሪን ላብቶፕ ፣ ስልክ... ምናምን ስወስድ.. #ድድብና ከልጅነቴ ነው የተፀናወተኝ😔🤧
989
4
`` ህይወት ለማንም ነፃ ትምህርት አትሰጥም "ህይወት አስተማረኝ" ስትል ዋጋ እንደከፈልክ እርግጠኛ ሁን!። ``                  
911
5
"መብራት ጠፋ በእንጊሊዘኛ ምንድነው??? "እለዋለው ባክህ ውጪ አገር መብራት አይጠፋም አላለም😂
1 180
6
የሰሞኑ ፀሀይ ግን ምንድነው🤔 ከኑሮ በላይ አቃጠለን እኮ 😭
1 143
7
የሚጠብቀን ባያንቀላፋም 'ኳ' ባለ ቁጥር መንቃት አይከፋም
660
8
የፈለገ መጥፎ ብትሆንም የማትጠቅም ግን አይደለህም ሌላው ቢቀር ለመጥፎ ምሳሌነት ታገለግላለህ አንተ አስፈላጊ ሰው ነህ :: 🗣Robert Mugabe
የፈለገ መጥፎ ብትሆንም የማትጠቅም ግን አይደለህም ሌላው ቢቀር ለመጥፎ ምሳሌነት ታገለግላለህ አንተ አስፈላጊ ሰው ነህ :: 🗣Robert Mugabe
533
9
አስገራሚዉ የአፍሪካዊቶ ዳኛ የህይወት ገጠመኝ ይመልከቱ ይጠቅሞታል https://youtu.be/ZaAFlbuStYM?si=NTR9vYqBZd-y1vTo
512
10
ምረጥ? 1.ታማኝ ፍቅረኛ 2.ቤተሰብ 3.ገንዘብ 4.ታማኝ ጓደኛ comment👇👇
ምረጥ? 1.ታማኝ ፍቅረኛ 2.ቤተሰብ 3.ገንዘብ 4.ታማኝ ጓደኛ comment👇👇
509
11
"#የሒሳብ_አስተማሪ የሒሳብ አስተማሪ ‹‹ብሩክ 12 ቾኮሌት ቢኖርህ እና 5 ለጓደኛህ ለደረጄ ብትሰጠዉ አንዱን ለአዲሷ ተማሪ ብትሰጣት ስንት ቾኮሌት ይቀርሃል?›› ብሩክ ፡-‹‹ ይቅርታ መምህር ለደረጄ አልሰጥም ሁሉንም ቾኮሌት ለአዲሷ ተማሪ ነዉ የምሰጠዉ! 😁🤪😜
570
12
VIDEO CALL ለማውራት ሽቶ ምትቀቢው ልጅ ሰላም እደሪ እኔም ጉርድ ፎቶ ለመነሳት ጫማዬን አስጠርጌ አውቃለሁ 😂
734
13
ለእንጀራ ጄሶ🤔 ለቅቤ ሙዝ🤔 ለበርበሬ ገል🙄 የፈጠራችሁ ሰዎች👇      ለሽንኩርት መላ ፈልጉ እንጂ?
579
14
ቦሌ የሆነ ሞል ውስጥ 1500 ብር የገዛውት ቲሸርት መገናኛ #ብራንዷን_ሃምሳ_ሀምሳ ብር" እያለ አይቼ ድንጋጤው እስካሁን አለቀቀኝም!😢
834
15
Uniform ለብሼ እያየኝ ከclass ነው?? ይለኛል እንዴ አይ ከጭፈራ ቤት ብሽቅ😡😁
492
16
لا يوجد نص...
508
17
لا يوجد نص...
671
18
ነገረኛ ሰራተኛ°°°°Stove ታራግባለች።😂😂
779
19
ለአስር ደቂቃ ለመብላት ብዬ 2 ሰአት ሙሉ ምግብ መስራት😭ምድር ፍትሀዊ አይደለችም🚶‍♀
827
20
لا يوجد نص...
807