ar
Feedback
ሰርቶ አደር ፕሮፐርቲ

ሰርቶ አደር ፕሮፐርቲ

الذهاب إلى القناة على Telegram

አጠቃላይየኮሚሽን ስራ ቤት ;ቦታ: መኪና እና ወዘተ.......እነሰራለን ያማክሩን https://t.me/eyobecar

إظهار المزيد
513
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
-1630 أيام
أرشيف المشاركات
👉 800,000 ባንክ አለበት 👉ወራዊ ተመላሽ---34ሽ make-----Compact Model ---2009----real Plate--No--cod2---B12---ketelalafi Transmission--
+5
👉 800,000 ባንክ አለበት   👉ወራዊ ተመላሽ---34ሽ        make-----Compact Model ---2009----real Plate--No--cod2---B12---ketelalafi Transmission-------Automatic ሁሉም ነገር ፋብሪካ       Excellent condition       👉   cash----950,000 Bank....800,000 አለበት Total Price----1,750,000  negotiable

በጣም ንጱ ነው make ------1HZ MARK 2 Model Year---2016---real Plate--No--cod3---or---8 Transmission----manual Ki Price---7,000,000
+5
በጣም ንጱ ነው make ------1HZ MARK 2 Model Year---2016---real Plate--No--cod3---or---8 Transmission----manual Ki Price---7,000,000  negotiable 0906609586 Ask2%ams Join my telegram

make ------V8 Model Year---2012--real Plate--No--cod2-----C27 Transmission-----Automatic Sa 👉every thing fabrica Price---11,
+5
     make ------V8 Model Year---2012--real Plate--No--cod2-----C27 Transmission-----Automatic Sa 👉every thing fabrica Price---11,000,000  negotiable 👉Commission: 2% ams

አስቸኳይ ነው በጣም ሲኖ ገልባጭ Et 88 6.2 ድርድር አለው ኮሚሽን 2%ይከፍላሉ 0906609586 ማሳሰቢያ ክፍል ሀገር ነው የሚታየው
+4
አስቸኳይ ነው በጣም ሲኖ ገልባጭ Et 88 6.2 ድርድር አለው ኮሚሽን 2%ይከፍላሉ 0906609586 ማሳሰቢያ ክፍል ሀገር ነው የሚታየው

ሌላው ጥልቅ መረጃ ይቅርብንና እናንተ ብቻ ከዚህ በታች ከምዘረዝራቸው ሰዎች ራሳችሁን ጠብቁ!! (1ኛ) በሆነ አጋጣሚ ካገኛችሁትና ያለምንም ምክንያት ከቀረባችሁ ዘናጭ ‘ጀንትል ማን’ ነኝ ባይ ሰው ቢዝነስ ካርድ አትቀበሉ፡፡ ይህንን አንብቡልኝ ብለው ብጣሽ ወረቀት ከሚሰጧችሁ አዛውንት መሳይ ወይም የገጠር ሰው መሳይ ሰዎች ወረቀቱን አትቀበሉ፡፡ “ሎተሪ ደርሶኛል እዩልኝ” ብለው ሎተሪውን ከሚያቀርቡላችሁ ሰዎችም እንዲሁ ሎተሪውን እንዳትቀበሉ፡፡ ምክንያቱም ይህ ዱቄት የተነሰነሰበት ማንኛውንም ወረቀት በእጃችሁ በነካችሁ በጥቂት ሰከንዶች ውስጥ በትንሹ ለ4 ሰዓት በሚቆይ ‘መነሁለል’ ውስጥ ትገባላችሁ፡፡ ነጻ ፍቃዳችሁን መቆጣጠር አትችሉም፡፡ የሚጠይቋችሁን ቀርቶ ያልተጠየቃችሁትን ሁሉ ታደርጋላችሁ፡፡ የወሰዷችሁ ቦታ ሁሉ ትሄዳላችሁ፡፡ በዚህ የተነሳ በእጅ ላለ ንብረት መወሰድ ወይም ቤት ድረስ በመሄድ ለከባድና ውድ ንብረቶች  መዘረፍ፣ ለባንክ አካውንት መመዝበር፣ ሲከፋም ለመደፈርና  ለአካል ብልቶች ዘረፋ ወንጀሎች ትጋለጣላችሁ፡፡ (እኛ ሃገር እስካሁን የተመዘገበው ሞባይል፣ወርቅና የባንክ ገንዘብ ስርቆት ነው )  (2ኛ) ከጸጉራችሁ ላይ ቆሻሻ ነገር ለማንሳት በሚል ሰበብ መሃረብ ወይም ሌላ ነገር ይዘው እጃቸውን ወደፊታችሁ ከሚያቀርቡ ሰዎች ፣ ወይም ፎቶግራፍ ወይም ስዕል መሳይ ነገር በእጃቸው ይዘው ወደፊታችሁ በማስጠጋት ከሚያሳዩዋችሁ ሰዎች ራሳችሁን ጠብቁ፡፡ ምክንያቱም የያዙት ነገር ላይ ያለውን ዱቄት በትንፋሻቸው ፊታችሁ ላይ ‘እፍፍ’ ሲሉት እናንተ ወደውስጥ ትስቡትና በቅጽበት ከላይ በተገለጸው መልክ ፈዝዛችሁና ደንግዛችሁ ራሳችሁን ትስታላችሁ፡፡ ያኔ የፈለጉትን ነገር እሺ ብላችሁ መፈጸም፣ አለያም ወደፈለጉት ቦታ መነዳት እጣችሁ ይሆናል፡፡ (3ኛ) በየትኛውም መመገቢያ ስፍራ እና መጠጥ ቤት የምትጠጡትን በብርጭቆም ይሁን በጠርሙስ ያለ መጠጥ ክፍት ጥላችሁ አትሂዱ፡፡ የተከፈተ መጠጥ ከሚያቀርብላችሁ ወየም ከሚጋብዛችሁ እንግዳ ሰው ራሳችሁን ጠብቁ፡፡ይህ ዱቄት የተነሰነሰበት ፈሳሽ መጠጣት በተለይ ዶዙ ከፍ ያለ ከሆነ እስከሞት ሊያደርሳችሁ ይችላል፡፡ አለያም ለረጅም ሰዓት(እስከ24 ሰዓት) አፍዝዞ ስለሚያስተኛ እናንተ የምትነቁት ሁሉ ነገር ካለቀና ከደቀቀ በኋላ ይሆናል ማለት ነው፡፡  በተለይ አዘውትራችሁ ናይት ክለብ የምትወጡ ሰዎች በጣም ተጠንቀቁ፡፡ ብቻችሁን መኪና ከያዛችሁ የሚከተላችሁ ይኖራል፡፡ በአነድ መኪና ሆናችሁ ብትወጡ ይመረጣልሸ፡ ምክንያቱም የመኪናችሁ በር እጀታ በዚህ ዱቄት ከተነካ በሩን ስትከፍቱ ንጥረነገሩ በቆዳችሁ ይገባና ወዲያው  ወንጀለኞቹ ከናንተ ጋር ተሳፍረው እናንተ እየነዳችሁ የትም ይዘዋችሁ ሊሄዱ ወይም ወደራሳችሁ ቤት ወይም ሱቅ ራሳችሁ እየነዳችሁ ወስዳችኋቸው የፈለጉትን ዘርፈው ለመሰወር ያስችላቸዋል፡፡ እዚህ ሃገር ብዙ ጊዜ ወንጀሉ የሚፈጸመው አብያተ ክርስቲያናት አካባቢ መሆኑን ከአቤቱታዎች ተገንዝቤያለሁ፡፡ እህቴ ቦሌ መድሃኔአለም ተሳልማ ስትመለስ ነጠላ እንደለበሰች ነው ሁሉ ነገሯን አጥታ ራሷን መስቀል ፍላወር ያገኘቸው፡፡ እናቴም ከእስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ስትመለስ ነበር በታክሲ ወስደው የዘረፏት፡፡ ቅድም አንዲት ወጣት ቲክቶክ ላይ ከኪዳነምህረት ስመለስ ሚሊኒየም አካባቢ አግኝተውኝ 28ሺህ በር ከባንክ አስወጥተው ዘረፉኝ ስትል ሰምቻታለሁ፡፡ ብዙ ጉዳት ደረሰብን የሚሉ ሰዎች ከመንፈሳዊ ሰፍራ ሲመለሱ በነዚህ ሰይጣኖች እየተጠመዱ ነው መሰለኝ ፡፡ ቀናችንን ለእግዚአብሄር ሰጥተን መውጣት ዋናው ነገር ነው፡፡ ያም ሆኖ  የራስን ጥንቃቄ ማድረግ ደግሞ አምላክን “ምን በደልኩህ” ብሎ ከመሟገት ያድነናል፡፡ እናንተም ማንነታቸውን ስለማታስታውሷቸው፣ ፖሊስም ዳናውን ማግኘት ስለሚቸግረው ወንጀል ፈጻሚዎችን መያዝ አስቸጋሪ ነው፡፡ “ጥንቃቄ ይጠብቃል፣ ማስተዋልም ይጋርዳል” እንዲል ቅዱስ መጽሃፉ! በነገር ሁሉ እየተጠነቀቅን ፣ በጉዟችንም እያስተዋልን ይሁን

👌 በ 6 ሚሊዮን ብቻ G +2 ቤት ይግዙ   📥   አያት ዞን ውስጥ   📥ሰፋት  250 ካሬ   📥  G+2 ቤት   🏦 ባ ንክ        38 ሚልየን አለበት    🏦       ካሽ ለእጅ   6   ሚሊየን ብድሩ ለ 19 አመት የተወሰደ ነው 👉 የማይታለፍ       እድል ነው 🤝  የአገልግሎት ክፍያ የአጠቃላይ ዋጋውን   2 % ይከፍላሉ  🤝 ✨ የህልምዎን ቤትና መኪና መግዛት ወይም መሸጥ ከፈለጉ ✨0906609586ላይ በቴሌግራም ይላኩልን   👇👇ደውለው ያሳውቁን ዘንድ +251906609586 ✨ እኛ ህጋዊ እና ታማኝ ወኪለዎ ነን ሁልጊዜም ምርጫዎ ያድርጉን! JOIN:

photo content
+6

Make:Volkswagen Model:ID6 Crozz PRO Year:2023 Body Type:Crossover SUV Engine:Dual Motor 313HP Drive Type:RWD Fuel:Electric Tr
+4
Make:Volkswagen Model:ID6 Crozz PRO Year:2023 Body Type:Crossover  SUV Engine:Dual Motor 313HP Drive Type:RWD Fuel:Electric Transmission:Automatic Full Charged:565KM Mileage:29,000 Km plat num - 2-C-2** Condition: Brand New 📍Head Up Display 📍Panaromic sunroof 📍360° camera 📍fully loaded Price 5,250,000 negotiable Commission : 2% fe +251906609586 Join my telegram

ባንክ 3.2 million አለበት Make:Hyundai Model:KONA Year:2023 Body Type:Compact SUV Engine:1.0L T-GDI Fuel:Benzine Transmission:Auto
+2
ባንክ 3.2 million አለበት Make:Hyundai Model:KONA Year:2023 Body Type:Compact SUV Engine:1.0L T-GDI Fuel:Benzine Transmission:Automatic Mileage:7000 Km almost new Plate No:C3****Code 2 Condition:Almost New Bank:-3,200,000 million Cash:-2,300,000 million Commission:2% sey 0906609586 የሚሸጥ ቤት / መኪና ካሎት ይላኩልን +251906609586

Make:Toyota Model:Hilux Rivo Europe 🇪🇺 standard Year:2017 Body Type:Double Engine:2.8L Drive Type:4WD Fuel:Diesel Transmiss
+4
Make:Toyota Model:Hilux Rivo Europe 🇪🇺 standard Year:2017 Body Type:Double Engine:2.8L Drive Type:4WD Fuel:Diesel Transmission:6-Speed Automatic Color:Metallic Silver Mileage:- 85,000 km Plate no.:Code C59xxx Condition:Excellent Features: VSC with + Hillstart Assist Control (HAC) + Trailer Sway Control (TSC) Light Control System with Follow Me Home Anti Theft Immobiliser ECO / Power Drive Mode Multi Info Display with TFT Type Tyre Pressure Monitoring System Urethane W/ Control Swithches, High Silver Steering Wheel 8 Inch Display Audio Bluetooth with DVD, USB, AUX, AM, FM 6 Speakers Door + Tweeter Audio, Tel & Voice Recognition +Multi Info Display-Hi USB Charger Day and Night Rear View Mirror Sunvisor D(W/HOLDER) + P(W/MIRROR & LID) AC/Heater Auto + Rear Duct Cruise Control Keyless Start Leather seats      Price:-8,700,000 Birr           commission 2% sey         +251906609586 የሚሸጥ ቤት / መኪና ካሎት ይላኩልን 0906609586

wage.8.600.000 model.2022 k.m22.000 santA-fe hybrid
+7
wage.8.600.000 model.2022 k.m22.000 santA-fe hybrid

2024 model 5 km drive Bank alew Price.call me 0906609586
+1
2024 model 5 km drive Bank alew Price.call me 0906609586

Make: Toyota Model: Hilux king Cab Engine: D4D Fuel: Diesel Transmission: Manual Year: 2013 Plate number: B***Code 2 Mileage:
+3
Make: Toyota Model: Hilux king Cab Engine: D4D Fuel: Diesel Transmission: Manual Year: 2013 Plate number: B***Code 2 Mileage: 160,000km Condition: Excellent 👌🏻 Features: Electrical side mirrors Power windows 4WD,Driver-side airbag Immobilizer Passenger-side airbag 💰Price: 4.3 Million Birr Commissions 2% emp 📞+251906609586

Ethio Cars🇪🇹 ========== #አስቸኳይ ‼️ የሚሸጥ መኪና/ቤት ካሎት ይላኩልን። ሌሎች መኪና/ቤት በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኛሉ፡፡ ሊንኩን ተጭነው "JOIN "ያድርጉ። 👇👇👇👇�
+5
Ethio Cars🇪🇹 ========== #አስቸኳይ ‼️ የሚሸጥ መኪና/ቤት ካሎት ይላኩልን። ሌሎች መኪና/ቤት በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኛሉ፡፡ ሊንኩን ተጭነው "JOIN "ያድርጉ። 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Ethio_usedcarsellersvrdzgr_45874 Make: Toyota Model: Hilux Body Type: kin Cap Engine: D4D Fuel: Diesel Model - 2008 real Standard Europe Plate No. - Code -2-C58*** Car Type: kin Cap Gear Box: Manual Mileage: 184,000 Performance: Super Excellent Condition: Excellent Features: all are Available Price: 3,200,000 birr Negotiable 💵Commission - 2% 🤝                    ☎️ ~+251922743249 👉የሚሸጥ ቤት/መኪና ካለዎት ይላኩልን👇✍️ THANKS FOR CHOOSING US.ስለመረጡንእናመሰግናለን            🙏🙏🙏🙏🙏🙏

Ethio Cars🇪🇹 ========== #አስቸኳይ ‼️ የሚሸጥ መኪና/ቤት ካሎት ይላኩልን። ሌሎች መኪና/ቤት በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኛሉ፡፡ ሊንኩን ተጭነው "JOIN "ያድርጉ። 👇👇👇👇�
+1
Ethio Cars🇪🇹 ========== #አስቸኳይ ‼️ የሚሸጥ መኪና/ቤት ካሎት ይላኩልን። ሌሎች መኪና/ቤት በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኛሉ፡፡ ሊንኩን ተጭነው "JOIN "ያድርጉ። 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Ethio_usedcarsellersvrdzgr_45874 TOYOTA:- Land Cruiser 1O5 ENGINE:- 1HZ Model:- 2003 real Plate:- B 7***code 2 FULL OPTION Transmission :-Manual Original left-hand (yalzore) *Power window, front doors *Electronic side mirror Condition :- Excellent Price:- 4,500,000 birr Negotiable 💵 Commission -2% 🤝                    ☎️ ~+251936622468 🔹ስልክ ካልተነሳሎት Text ያስቀምጡልን።💬 🔥እባክዎ ስለመኪናው የተፃፈውን መረጃ ባግባቡ ያንብቡ።🔥    "Click Link to JOIN"                     THANKS FOR CHOOSING US.ስለመረጡንእናመሰግናለን       🙏🙏🙏🙏🙏🙏

Make:Toyota Model:Hilux Invincible dubl-Cab Engine:2.8L📌 Fuel:Diesel Transmission:6-Speed Automatic Year:2021 Plate no:C** C
+2
Make:Toyota Model:Hilux Invincible dubl-Cab Engine:2.8L📌 Fuel:Diesel Transmission:6-Speed Automatic Year:2021 Plate no:C** Code 2 Mileage:50,000 kms Imported From Germany 🇩🇪 Condition:like Brand New Price:14, Million Birr Commission:2% sey +251906609586 የሚሸጥ ቤት / መኪና ካሎት ይላኩልን

Bank Loan:-- nissan Patrol Platinum 2023 Make: Nissan Model:Patrol Platinum Year: 2023 REAL Body Type:SUV Engine: V8 5.6L 320
+6
Bank Loan:-- nissan Patrol Platinum 2023 Make: Nissan Model:Patrol Platinum Year: 2023 REAL Body Type:SUV Engine: V8 5.6L 320HP Drive Type: 4WD Fuel Consumption:7KM/L Transmission:  Automatic Milage: 1,000 Km Plate No : Code 2 C3xxxxx Condition: Almost New Status: Full Option Features: Sun Roof Leather Seats,Remote Start Push Button Start Rear Entertainment Screens Birds Eye View Camera Blind Spot Monitor,Navigation System Reversing Camera Adaptive Cruise Control Cruise Control Bluetooth,Power seats Power Lift-Gate,Parking sensors Back Entertainment System Multimedia Display Bank: 14,000,000 Cash: 14,000,000 ወርሀዊ ተመላሽ :--233,333 ለ5 አመት Total Price :--- 28 Million Birr 2% commission Phone:--- 0906609586

ንፁህ መኪና 👉👉👉 ቀጥታ ነዉ Make:Suzuki Model:Dziar Year:2021 real Option:- Top/Full Option Engine:1.2L Drive Type:FWD Fuel:Benzine
+8
ንፁህ መኪና 👉👉👉 ቀጥታ ነዉ Make:Suzuki Model:Dziar Year:2021 real Option:- Top/Full Option Engine:1.2L Drive Type:FWD Fuel:Benzine Transmission:Automatic Mileage:23,000 Only Cream Dash Board Plate No.:B92* code 2 Condition: Price: 2,580,000 Birr  fitsha Commission:2% bin      call 0922743249

Make: Toyota Model: Vigo Double Cab Year: 2014 /11 Transmission: manual Engine: D-4D Milage: Loading Plate No.. B41xxx Code 2
+3
Make: Toyota Model: Vigo Double Cab Year: 2014 /11 Transmission: manual Engine: D-4D Milage: Loading Plate No.. B41xxx Code 2 Condition : Super Excellent 👌 Status: Full Option(almy) Price: 6 Million Birr ድርድር አለው Comission: 2% hu 0906609586 Join my telegram

📌2021 Duty Free Hilux Make:Toyota Model:Hilux Double Cab Adventure Year:2022 Transmission: Automatic Fuel:Diesel Engine:2.8L
+6
📌2021 Duty Free Hilux Make:Toyota Model:Hilux Double Cab Adventure Year:2022 Transmission: Automatic Fuel:Diesel Engine:2.8L Plate No:B***Code 3 Mileage:22,000 Kms Condition:Super Excellent Features: Electrical side mirrors Power windows 4WD Driver-side airbag Immobilizer Passenger-side airbag Duty:4 Million ETB Cash:8.5 Million ETB Total:12.5 Million ETB 📍Duty free 📞 0911312171 Your Reliable Partner Sell & Buy any Cars with