♡̶̶̶̶ ̶̶̶≛̶𓅰🌹ልዪዎች♡̶̶̶̶ ̶̶̶≛̶𓅰᠊𑲭ᵃⁿᵗⁿᵉˣ
الذهاب إلى القناة على Telegram
➢ስለሰኬት 💪 ➡️ አብሮ ስለመስራት 🤝 ➡️ያገኛችሁትን የሚስተምር ነገር ማጋራት 🤩💯 ➡️ያላችሁን ጥብ (ግጥም ፣ ሙዚቃ 🎧 ፣ ስእል 🏔️)ማጋራት @BMS7SH
إظهار المزيد652
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-87 أيام
-2330 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
نوفمبر '24نوفمبر '24
نوفمبر '240
في 0 قنوات
أكتوبر '24
+5
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+12
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+24
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+67
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+272
في 1 قنوات
Get PRO
مايو '24
+191
في 2 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+77
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+74
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+109
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '24
+82
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+81
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+126
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+297
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 04 نوفمبر | 0 | |||
| 03 نوفمبر | 0 | |||
| 02 نوفمبر | 0 | |||
| 01 نوفمبر | 0 |
منشورات القناة
Ye edme gedeb yelewm sle marketing ymawek flagot yalew bcha ymta
| 2 | Selam lyuch edet nachu 12 tftetnachu mn lar eyalchu ylchu temariweoch kalchu .ede hasab ye 2 wer marketing temtachu aparent tewetalch keza ezaw ye sra edel ymimechach company ale stemaru group work alew des ymil class new
👇👇👇👇👇
@Bms7h | 273 |
| 3 | ተመስገን
ህጉ ላለው ይጨምረለታል ነው
ሰለዚህ ያለህ ማማረር ወይስ ማመስገን
ስታማርር የምታማርርለት ስታመሰግን ደሞ የምታመሰግንበት ይጨመርልሀል ።
ተመስገን
መልካም ምሽት 🥰🤗🤗
@lyuchbcha | 546 |
| 4 | 0-1🥳🥳🥳🥳
@lyuchbcha ❤️🥰 | 437 |
| 5 | የሰውልጅ የፈለገ ቢገፍህ ቢጣጥልህ ቢመቀኝህ የቤቱን በር እጂ የአምላክን ደጅ ሊዘጋ አይችልም እና ማንኳኳትህን አታቁም።
መልካም እለተ ሰንበት 🥰🥰
@lyuchbcha | 782 |
| 6 | መጠበቅ ይጎዳል ተስፍንም ያጨልማል በራስ ዓለም እደመኖር የመሰለ ነገር የለም ።
❤️መልካም ምሽት 🤗
@lyuchbcha | 331 |
| 7 | ሰላም አደራችሁ ልዪዎች 🤗
እነኳን አደረሳችሁ
መልካም በዓል ☺️☺️
ዓመቱ ነገሮች የተሻለ የሚሆንበት ዓመት ያርግልን
መልካም ቀን ❤️❤️😘
https://t.me/lyuchbcha | 326 |
| 8 | እንኳን አደረሳችሁ
መልካም በዓል 🤗🤗
@lyuchbcha | 442 |
| 9 | ተመስገን ይሄም አመት አለቀ
ምን አገኛችሁ ምን አጣችሁ
ምን ያህል ተደሰታችሁ አዘናቹ ።
ያው ጊዜ ታማኝ ነው ምንም ቢሆን አለቀ።
ተመስገን❤️❤️❤️
መልካም ቀን 🥰
@lyuchbcha | 413 |
| 10 | ሰላም አደራችሁ ልዪዎች
አዳድ ጊዜ መተው ለተሻለ ነገር በር መክፈት ይሆናል
መልካም ቀን 🥰❤️🥰
https://t.me/lyuchbcha | 342 |
| 11 | Lil_Roba_ባንቺ_ዜማ_Banchi_Zema_New_Ethiopian_Sad_Song_2024_zLGfSKYCFD8.mp3 | 136 |
| 12 | #የዋህ
"አቅል አሳጣኝ ፍቅር
ልቤን አንገላታው፣
ከያዘኝ ትብትቦ
መች ነው የምፈታው?"
ብዬ ብጠይቀው
ያማክረኝ መስሎኝ፣
ንግግሬን ሳይቋጭ
ገፍቶ፡ ሄደ ጥሎኝ፤
ከዛ ቀን ቡሀላ
ተጋጥሞ አሸንፎ
ተገፋትሮ ጠልፎ፡
እንደተሸለመ
የጉብዝና ሜዳል፣
እኔን ባየ ቁጥር
በኩራት ይሄዳል፣
ጎብለል ጎብለል ይላል
ማ'ረግ እንዳለው ሰው፣
ጀነን ጀነን ይላል
ጌታ ከመንበሩ ንግስና እንዳዋሰው፤
ባያቅ ነው
ቢመስለው
በእኔ የቀለደ የተረማመደ፣
ጓደኛውን እንጂ
እሱን መች ሆነና
ቀልቤ የወደደ። | 145 |
| 13 | Today
0-2
https://t.me/lyuchbcha | 252 |
| 14 | መልካም እለተ ሰንበት❤️❤️❤️
https://t.me/lyuchbcha | 274 |
| 15 | እንኳን አደረሳችሁ ❤️
መልካም በዓል🙏🙏🙏
@lyuchbcha | 427 |
| 16 | መልካም ምሽት ❤️
@lyuchbcha | 442 |
| 17 | በዚች ምድር ላይ አንተን የሚመስል ሰው የለም ።በዚህም ደስ ሊልህ ይገባል ተፈጥሮ ባደለችህ ፀጋ ተደሰት።መስራት የምችለው ማረግም የምትችለው ያንተ የሆነውን ነው ።ያ አንተ ማረግ መስራት የምችለውን አንተን መስሎ ሊሰራ ማንም አይችልም ።ራስህን ሁን
መልካም ምሽት ❤️
https://t.me/lyuchbcha | 360 |
| 18 | ተመስግን | 325 |
| 19 | ሰላም አደራችሁ
ብዙ ነገሮችንም ብናጣ
ዛሬ ተጨምሮልናል የትናንቱን ስህተታችን አንድናስተካክል ።ዛሬ ስጦታ ነው
መልካም ቀን❤️
@lyuchbcha | 322 |
| 20 | ቆይ ለምን የምትፈልጉትን ተይቁን እሺ ግን ቢስ እደምታስቡልን አታስመስሉ
መልካም ምሽት🥰
@lyuchbcha | 333 |
