cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

አንድ አማራ

በዚህ ቻናል አማራ ስለተጋረጠበት የህልውና አደጋ እና ስለመፍትሔወቹ እናወራለን

إظهار المزيد
Ethiopia5 892Amharic5 682الفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
983
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-87 أيام
-1830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

#ሰበር ዜና _ ቲሊሊ አሁን ከመሸ በፋኖ ቁጥጥር መግባቷን የንሥር ምንጮች አሳውቀዋለ። ድል ለአማራ ህዝብ
إظهار الكل...
#INBOX ፅናቶች ሰላምና ናችሁ? እባካችሁ በሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ጌራ ወረዳ ፋኖን ለመውጋት በ፶ አለቃ ነጋሽ አዝማችነት ጓሳ ላይ የሰፈሩ ምኒሻዎች ወደየቤታቸው እንዲመለሱ አድርሱልን።
إظهار الكل...
~ መንዝ ቀያ በፋኖ ቁጥጥር ገብታለች! ክንደ ብረቱ ፋኖ የወረዳዋን ዋና ከተማ ዘመሮን ተቆጣጥሯል። የምንጃሩና የአንኮበሩ ሀይል ይነቃነቅ!
إظهار الكل...
~ አስቸኳይ ሁለት ነገሮች! 1) ነገ ሀምሌ 28/2015 የአገር አቋራጭ ትራንስፖርት ተዘግቶ ሁሉ መኪና ወደ አማራ ክልል በግዳጅ ሊላክ ነው በሚል ተወስኗል። 2) እንደ አዲስ አበባ ጽንፈኞች ብለው በፈረጇቸው የአማራ ተወላጆች ላይ ጥብቅ የሆነ ኦፕሬሽን እንዲደረግ በሚል በአመራር ደረጃ ዛሬ ሀምሌ 27/2015 በነበረ ስብሰባ ተወስኗል። ነገ ሀምሌ 28/2015 ደግሞ ለሁሉም የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት በስብሰባ መመሪያው እንደሚሰጥ የደረሰን መረጃ አመልክቷል። በንቃት እንጠብቅ!
إظهار الكل...
#ደባርቅ ከተማ በፋኖ ቁጥጥር ስር ውላለች።💪💪💪              💚 💛❤
إظهار الكل...
#አስቸኳይ ባህርዳር አገዛዙ ውጊያ ጀምሯል። አርበኛ ዘመነ ካሴ መኖሪያ ቤት አካባቢ የአገዛዙ ወታደሮች ማምሻቸውን ቅኝት ሲያደርጉ ያመሹ ሲሆን አሁን ከመሸ ውጊያ ጀምረዋል። በመሆኑም የጢስአባይ፣ የመሸንቲ፣ የመርዓዊ፣ የዘንዘልማ፣ የሃሙሲት፣ የይነሳ ፣ሰባታሚት ህዝብ ወደ ከተማህ ባህርዳር በማቅናት እገዛና ሽፋን እንድትሰጥ ጥሪ ቀርቦልሃል።
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ደመቀ መኮንን ሀሰን የጨነቀለት እየየ
إظهار الكل...
ተገቢና ለሌሎች አካባቢዎችም አርአያ የሚሆን መልእክት ነው! 👇👇👇 ከደብረታቦር ፋኖ - ለደ/ታቦር ከተማ ነዋሪዎች የተላለፈ መልእክት‼️ 1.ማንኛውም የከተማው ነዋሪ በየሰፈሩ ጥይት የሚተኩስና አካባቢን የሚረብሽ አካል ላይ መሳሪያውን ከመውረስ ጀምሮ አስፈላጊውን እርምጃ ሁሉ እንወስዳለን፡፡ 2.ፋኖም ይሁን ሌላ ግለሰብ ሁኔታዎችን እንደአጋጣሚ ተጠቅሞ ፣ የመንግስት አመራር የነበሩ አካላትንና ሌሎችንም ሲሳደብ ፣ ሲያስፈራራ ፣ ሲያሸማቅቅና ተገቢ ያልሆኑ ተግባራትን ሲፈፅም ከተገኘ በተመሳሳይ መልኩ እርምጃ ይወሰድበታል። 3.የመንግስት ሰራተኛ የሆናችሁ ከቀን 27/11/2015 ዓ.ም ጀምሮ ወደስራ ገበታችሁ እንድትመለሱ። ባንኮችና ሌሎች የህዝብ አገልግሎት ሰጪ ተቋማትም በተመሳሳይ መልኩ መደበኛ የስራ እንቅስቃሴአችሁን ያለስጋት ማከናወን እንድትጀምሩ 4.የባጃጅ አገልግሎት እስከ በጌምድር ድረስ ባለው ቀጠና መደበኛ አገልግሎት መስጠት እንዲጀመር 5. በመንግስትም ሆነ በግል ተቋማት ላይ ''በፋኖ ስም'' ለመፈፀም የሚንቀሳቀስ ማንኛውንም ግለሰብ ላይ አስቸኳይና የማያዳግም እርምጃ እንደሚወሰድበት ከወዲሁ በአንክሮ ለማስገንዘብ እንወዳለን! //ሐምሌ 26/11/2015 ዓ.ም - ደብረታቦር //
إظهار الكل...
#ልዩ መረጃ በዛሬው ዕለት ብቻ በርካታ ከተሞች በህዝብና ፋኖ ቁጥጥር ስር ገብተዋል። ደብረማርቆስ፣ደብረታቦር፣ቡሬ፣ደምበጫ፣መራዊ፣የጁቤ፣አማኑኤል፣ፈረስ ቤት፣ላሊበላ እና ሌሎችም።
إظهار الكل...
~ ልዩ መረጃ ባህርዳር‼️ አሁን ባህር ዳር ቀበሌ አስራ አራት በተኩስ እየተናጠ ነው። አርበኛ ዘመነ ካሴ ባለበት ሰፈርም የዐቢይ ሰራዊት፣ ፖሊስ አድማ ብተና መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ እያደረገ መሆኑን የአይን እማኞች ገልጸውልኛል። ድል ለአማራ ሕዝብ‼️
إظهار الكل...