cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ™

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም! ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10 ⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
462 732
المشتركون
+624 ساعات
+4 1737 أيام
+22 34330 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
ግሪሊሽ እና ራሽፎርድ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት የነበራቸው ቁጥር !
16 2550Loading...
02
ኦናና 🗣 "እኛ ዩናይትዳዊያን ነን ዋንጫዎችን ማሸነፍ እንፈልጋለን ወደ ዌንብሌ የምናቀናው 1 አላማ ይዘን ነው እሱም ኤፌካፑን ወደ ኦልድትራፎርድ እናመጣዋለን ብለን ነው።" @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
22 57710Loading...
03
🇬🇧ቼልሲ ባለፉት 8 አመታት ሰባት የተለያዩ አሰልጣኞች ነበሩት! ⭐️አንቶኒዮ ኮንቴ 2016 ⭐️ማውሪዚዮ ሳሪ 2018 ⭐️ፍራንክ ላምፓርድ 2019 ⭐️ቶማስ ቱቸል 2021 ⭐️ግርሃም ፖተር 2022 ⭐️ፍራንክ ላምፓርድ 2023 (ጊዜያዊ) ⭐️ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ 2023 ነገሮች በቼልሲ ቤት ጉልቻ ቢቀያየር...... ሆኖባቸዋል ! @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
22 2720Loading...
04
Khaldoun Al Mubarak, Fran Soriano እና Taksiki Bigiristine ማንቸስተር ሲቲ በዚህ አመት መጨረሻ ላይ ከገጠመው የ 115 የፋይናንሺያል ክሶች ነጻ እንደሚወጣ ለፔፕ ጋርዲዮላ አረጋግጠዋል። [The Times] @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
20 7660Loading...
05
የማይቻል የሚመስለውን ማድረግ የቻለው እና ከሌስተር ሲቲ ጋር የፕሪምየር ሊግ ዋንጫን ከፍ አድርጎ ማንሳት የቻለው ክላውዲዮ ራኒየሪ ራሱን እግር ኳሱ አለም ማግለሉን ይፋ አድርጓል። Happy Retirement 👋 @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
21 0700Loading...
06
አርጀንቲና ከኮፓ አሜሪካ በፊት ለሚያደርጉት የወዳጅነት ጨዋታዎች ላይ የምተጠቀመውን የቡድን ስብስብ ይፋ አድርጋለች !
31 5910Loading...
07
ካይል ወከር ማን ሲቲን በ27 አመቱ ከመቀላቀሉ በፊት ምንም አይነት ዋንጫ አልነበረውም.... በሲቲ 7 አመት ቆይታው 18ተኛ ዋንጫውን ማሳካት ችሏል። @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
31 9050Loading...
08
በ5 ዓመት ውስጥ 107 ደቂቃዎች ብቻ ተጫውቶ 11 ዋንጫዎችን ማንሳት የቻለው ግብ ጠባቂ.. የማንቸስተር ሲቲው ግብ ጠባቂ ስኮት ካርሰን በ5 ዓመት ውስጥ 107 ደቂቃዎች ብቻ ተጫውቶ 11 ዋንጫዎችን ማንሳት መቻሉ ተነግሯል። ስኮት ካርሰን የማንቸስተር ሲቲ ተጠባባቂ ግብ ጠባቂ ሲሆን፤ ከማንቸስተር ሲቲ ጋር በቆየበት 5 የውድድር ዘመን ወደ ሜዳ ገብቶ የተጫወተው በ2 ጨዋታዎች ላይ ብቻ ነው ተብሏል።[✍️ይገደብ አባይ] @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
28 90710Loading...
09
🇪🇺ዛሬ የሚደረግ የዩሮፓ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ 04:00 | አታላንታ ከ ባየር ሌቨርኩሰን @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
33 0942Loading...
10
ፔፕ ጋርዲዮላ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ በመባል ተመርጧል 👏👏 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
45 9547Loading...
11
በፖቼቲኖ ስራ በባለቤቶቹ እና በዳይሬክተሮች መሃል በሃሳብ መለያየት ነበረ። በዚህም የተነሳ ነው ፖቼቲኖ ለመሰናበት የቻለው። ከአምና አንስቶ በፖቼቲኖ እና በቼልሲ መሃል በተጫዋቾች ዝውውር እንዲሁም በተጫዋቾች ሽያጭ ዙርያ ብዙ ልዩነት ነበረ። ይህ መሰል ልዩነት ዘንድሮም ሊቀረፍ ስላልቻለና ሁለቱም ወገኖች በአንድ ገጽ ላይ መጻፍ የሚችሉ ሆነው ስላልተገኙ ቼልሲና ፖቼ በስምምነት ለመለያየት ወስነዋል። በተጫዋቾች በኩል በጣም የተደነቁ ሲሆን፡ ፖቼቲኖ በቀጣይ አመት አብሯቸው እንደሚቀጥል እርግጠኛ ሆነው ባሉበት ሰአት ይህ በመሆኑ ተደንቀዋል። ቼልሲ በአሁን ሰአት ፖቼቲኖን ለመተካት ወጣት አሰልጣኝ ይፈልጋል። ልምድ ያላቸውን አሰልጣኞች ከፈለገ በእንግሊዝ መስራት የሚፈልጉትን ቶማስ ቱሄልን እና ሃንስ ፍሊክን ሊያናግር ይችላል። ሆኖም እስካሁን ምንም አይነት የጠነከረ ነገር የለም። በአንጻሩ ወጣት አሰልጣኞች ላይ ትኩረት በማድረግ የስቱትጋርቱን ሴባስቲያን ሆነስን ሊጠይቅ ይችላል። ይሁን እንጂ ሆነስ ከባየር ሙኒክ የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ ማድረጉና እቀጥላለው ማለቱ እንዳይመጣ ሊያደርገው ይችላል። እንደኬራን ማኬና ያሉትም ከዝርዝሩ ውስጥ አሉበጥ እስካሁን ድረስ ምንም አይነት አዲስ ንግግር ከዲዘርቢ ጋር እና ከአሞሪ ጋር መደረጉን አልሰማሁም። የቼልሲ እቅድ ወጣት አሰልጣኝን ይዞ የዣቪ አሎንሶ አይነት ፕሮጀክት መፍጠር ነው። (ፋብሪዚዮ ሮማኖ)
42 97411Loading...
12
🔵⤵️ ማርክ ኩኩሬላ ስለ ማውሪስዮ ፖቼቲኖ መልቀቅ የሰጠው ምላሽ @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
49 6724Loading...
13
የ 2024 ባላንዶር የማሸነፍ ከፍተኛ ግምት የተሰጣቸው ተጨዋቾች !
60 76650Loading...
14
የ2023/24 የውድድር ዘመን የፕሪሚየር ሊጉ ፈጣን 11 ተጫዋቾች ስብስብ! SQUAWK @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
61 13030Loading...
15
ኤንዞ ፈርናንዴዝ በ 2023 ቼልሲን ከተቀላቀለ ቡሃላ በ አራት አሰልጣኞች ስር ሰልጥኗል 1️⃣ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Graham Potter 2️⃣🇪🇸 Bruno Saltor 3️⃣🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Frank Lampard 4️⃣🇦🇷 Mauricio Pochettino 5️⃣❓ @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
62 40220Loading...
16
ቀጣዩ የቼልሲ አሰልጣኝ ማን ሊሆን ይችላል?
65 48012Loading...
17
ቶማስ ቱሄል ከሙኒክ ጋር መለያየቱን ተከትሎ  ወደ ቼልሲ መመለስ ለሱ ሁነኛ አማራጭ ነው ። አሰልጣኙ በቼልሲ ቤት ያለውን ስራ እስካሁን እንዳላጠናቀቀ ነው የሚያስበው። መደበኛ ያልሆኑ ንግግሮችም ተካሂደዋል ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ ሌላው የቼልሲ አማራጭ ነው ነው። [Plettigoal]
71 29936Loading...
18
ፖቸቲኖ፡- "የቼልሲ ባለቤት ቡድን እና የስፖርት ዳይሬክተሮች ሁሉ  የዚህ የእግር ኳስ ክለብ ታሪክ አካል ለመሆን እድል ስለሰጡኝ አመሰግናለሁ። ይህ ክለብ በሚቀጥሉት አመታት በፕሪሚየር ሊግ እና በአውሮፓ ውድድሮች ላይ ለመሳተፍ የተሻለ ሁኔታ ላይ ይሆናል።"
71 66236Loading...
19
🚨BREAKING ማሪዮ ፖቸቲኖ ቼልሲን ለመልቀቅ ከክለቡ ጋር የጋራ ስምምነት ላይ ደርሰዋል
75 043321Loading...
20
ማርከስ ራሽፎርድ:- "ለሳውዝጌት እና ለልጆቹ ለመጪው ውድድር መልካሙን ሁሉ እመኝላቸዋለው።"
74 7600Loading...
21
አስቶን ቪላ ሮናልድ አራሆን የማስፈረም ፍላጎት እንደሌለው አረጋግጧል ተጫዋቹ የኡናይ ኤምሬ እቅድ ውስጥ የለም ምንጭ Relevo @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
76 4780Loading...
22
በ2023 ወደ ፕሪምየር ሊግ ያደጉ ክለቦች፡- -በርንሌይ -ሼፊልድ ዩናይትድ -ሉተን ታውን በ2024 ከፕሪምየር ሊግ የወረዱ ክለቦች:- -በርንሌይ -ሼፊልድ ዩናይትድ -ሉቶን ታውን ይሄ ሲፈጠር በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ ለሁለተኛ ጊዜ ነው።📈📉 @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
80 10322Loading...
23
አስቶን ቪላ ሮናልድ አራሆን የማስፈረም ፍላጎት እንደሌለው አረጋግጧል ተጫዋቹ የኡናይ ኤምሬ እቅድ ውስጥ የለም ምንጭ Relevo
10Loading...
24
📸 ፎቶ ግብዣ @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
79 00746Loading...
25
ካርሎ አንቸሎቲ ቶኒ በማድሪድ ቤት እንዲቆይ የጠየቀው ቢሆንም ተጫዋቹ ራሱን ከእግር ኳስ ለማግለል ወስኖዋል ሲል ማርካ አስነብቧል ። @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
78 04515Loading...
26
የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ጋሬዝ ሳውዝጌት 🗣- "ኮቢ ማይኖ እንዴት ከስልጠና ጋር እንደተስማማ በማየታችን በጣም ደስተኞች ነን እናም እሱን መንከባከብ እንዳለብን እና እድገቱ በትክክለኛው ፍጥነት ላይ መሆኑን ማረጋገጥ እንዳለብን ይሰማኛል ለዚህ ደግሞ በቂ የሆነ የመጫወቻ እድሎችን ማግኘት እንዳለበት አምናለሁ"።
82 0531Loading...
27
በአንድ ቃል ግለፁት @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
81 28623Loading...
28
The most important remaining games for European clubs before the end of the season
78 82226Loading...
29
የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ሰብስብ
82 82251Loading...
30
የፖርቱጋል ብሄራዊ ቡድን የ2024 ይሮ እስኳድ፡ በረኛ፡ ዲዮጎ ኮስታ ሳር እና ፓትሪሲዮ ተከላካዮች፡ አንቶኒዮ ሲልቫ ዳኒሎ ፔሬራ ዲያጎ ዳሎት ኢናሲዮ ካንሴሎ ኔልሰን ሴሜዶ ኑኖ ሜንዴዝ ፔፔ ሩበን ዲያዝ አማካኞች፡ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ዦአዎ ኔቬዝ ፓሊኒሃ ኦታቪዮ ሩበን ኔቬዝ ቪቲኒሃ አጥቂዎች፡ በርናንዶ ሲልቫ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ዲዮጎ ጆታ ኮንሴሳኦ ጎንካሎ ራሞስ ዦአዎ ፍሊክስ ፔድሮ ኔቶ እና ሌአዎ ሆነው ተመርጠዋል
77 91013Loading...
31
ቶኒ ክሮስ ያሳካቸው ዋንጫዎች : 🏆🏆🏆🏆🏆🏆 Club World Cup 🏆🏆🏆🏆🏆 Champions League 🏆🏆🏆🏆 Spanish Super Cup 🏆🏆🏆🏆 La Liga 🏆🏆🏆 Bundesliga 🏆🏆🏆 German Cup 🏆🏆🏆 UEFA Super Cup 🏆 World Cup 🏆 Copa del Rey ❓ Champions League 2023/2024 ❓ EURO 2024
73 80011Loading...
32
ሪዮ ፈርዲናንድ የማንቺስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ከሀላፊነታቸው ሊነሱ እንደሚችሉ ተናገረ የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ እንግሊዛዊ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ኔዘርላንዳዊው አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ በቀጣዩ የውድድር ዘመን በሀላፊነታቸው ላይቆዩ እንደሚችሉ ተናግሯል። " አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ቀጣይ አመት በክለቡ ይቀጥላል ብዬ አልጠብቅም። የእኔ ፍላጎት ይህን ነው እያልኩ ሳይሆን የማስበው ነው"በማለት ተናግሯል። ፈርዲናንድ አያይዞም ማንችስተር ዩናይትድ በኤፍኤካፕ የሚያስመዘግበው ውጤት በአሰልጣኙ ቀጣይነት ላይ በ " INEOS " በኩል የሀሳብ ለውጥ ያመጣል ብሎ እንደማያምን አስታውቋል።
72 0160Loading...
33
✅ ኦሪጅናል ታኬታዎች ☞ Size #39 #40 #41#42 #43 #44 ☞ Nike , Adidas እና Puma ታኬታዎች ☞ ወደ ክፍለ ሀገር በፍጥነት እንልካለን ☞ ዋጋ እና አድራሻ እንዲሁም ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ👇 . https://t.me/Top_sport9
66 3621Loading...
34
በወር 15,000 ብር ማግኘት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ 🚴‍♀️ ብስክሌት 🏍 ሞተር 🛵 E-bike ካልዎት ምን ይጠብቃሉ ከ ቢዩ ዴሊቨሪይ ጋር መስራት ይችላሉ። 💰ቢዩ ዴሊቨሪይ የምግብ አድራሽ ድርጅት ሲሆን ብስክሌት ፥ ሞተረ እና E-bike ካለው ግለሰብ ጋር አብሮ መስራት ይፈልጋል። የስራ አድራሻ ፥ አዲስ አበባ ለመመዝገብ:- ከታች ባለው ( Telegram Bot ) በመጠቀም የቀረባልችሁን ጥያቄ በመሙላት ✴️https://t.me/DriversRegistration_bot ወይም ☎️ +251923344444 ላይ በመደወል መመዝገብ ይችላሉ። @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
68 10654Loading...
35
ክላውድ በሪጂ ማሰልጠኛ ተቋም ፤ለስልጠና ፍላጊዎች በሙሉ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽ እውቀት አቅም ግንባታ ስልጠና ለመስጠት የ ሁለተኛ ዙር ተማሪዎቹን በጉጉት  ይጠብቃል:: 🔍ቻናላችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ! Contact: @cloudbti ☎️phone number: 0942280000 Adress: መገናኛ ሲቲ ሞል 6ኛ ፎቅ https://t.me/cbmtraininginstitute
68 9240Loading...
36
ኮቢ ማይኑ በእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን የ2024 የይሮ ስኳድ ውስጥ ተካቷል።
3020Loading...
37
አንዱ ብቻ ቀርቷል ..... ክለቡም በመግለጫቸዉ "ቶኒ ክሩስ በክለቡ ታሪክ ውስጥ ካሉት ታላላቅ ተጨዋቾች አንዱ ነው እናም ይህ ሁልጊዜ የሱ ቤት ይሆናልም ብለዋል።
72 06111Loading...
38
This duo… 🥲🤍
70 1660Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
ግሪሊሽ እና ራሽፎርድ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት የነበራቸው ቁጥር !
إظهار الكل...
👍 173😁 120💔 23🤯 12 5🤩 5❤‍🔥 3😱 3😭 3
Photo unavailableShow in Telegram
ኦናና 🗣 "እኛ ዩናይትዳዊያን ነን ዋንጫዎችን ማሸነፍ እንፈልጋለን ወደ ዌንብሌ የምናቀናው 1 አላማ ይዘን ነው እሱም ኤፌካፑን ወደ ኦልድትራፎርድ እናመጣዋለን ብለን ነው።" @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
إظهار الكل...
😁 511👍 246 53🔥 18🏆 17🤨 9😭 4🍾 2🥰 1🤯 1🕊 1
Photo unavailableShow in Telegram
🇬🇧ቼልሲ ባለፉት 8 አመታት ሰባት የተለያዩ አሰልጣኞች ነበሩት! ⭐️አንቶኒዮ ኮንቴ 2016 ⭐️ማውሪዚዮ ሳሪ 2018 ⭐️ፍራንክ ላምፓርድ 2019 ⭐️ቶማስ ቱቸል 2021 ⭐️ግርሃም ፖተር 2022 ⭐️ፍራንክ ላምፓርድ 2023 (ጊዜያዊ) ⭐️ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ 2023 ነገሮች በቼልሲ ቤት ጉልቻ ቢቀያየር...... ሆኖባቸዋል ! @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
إظهار الكل...
😁 167👍 52💔 21 6😎 6
Photo unavailableShow in Telegram
Khaldoun Al Mubarak, Fran Soriano እና Taksiki Bigiristine ማንቸስተር ሲቲ በዚህ አመት መጨረሻ ላይ ከገጠመው የ 115 የፋይናንሺያል ክሶች ነጻ እንደሚወጣ ለፔፕ ጋርዲዮላ አረጋግጠዋል። [The Times] @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
إظهار الكل...
👍 245😁 63😢 18🔥 15 12🤩 8🤯 2🥰 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
የማይቻል የሚመስለውን ማድረግ የቻለው እና ከሌስተር ሲቲ ጋር የፕሪምየር ሊግ ዋንጫን ከፍ አድርጎ ማንሳት የቻለው ክላውዲዮ ራኒየሪ ራሱን እግር ኳሱ አለም ማግለሉን ይፋ አድርጓል። Happy Retirement 👋 @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
إظهار الكل...
564👍 90😢 42😱 9👏 7🤯 4😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
አርጀንቲና ከኮፓ አሜሪካ በፊት ለሚያደርጉት የወዳጅነት ጨዋታዎች ላይ የምተጠቀመውን የቡድን ስብስብ ይፋ አድርጋለች !
إظهار الكل...
👍 196 39😢 2
Photo unavailableShow in Telegram
ካይል ወከር ማን ሲቲን በ27 አመቱ ከመቀላቀሉ በፊት ምንም አይነት ዋንጫ አልነበረውም.... በሲቲ 7 አመት ቆይታው 18ተኛ ዋንጫውን ማሳካት ችሏል። @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
إظهار الكل...
👍 556🤯 109 35🔥 23😁 9🤩 4😢 1🤨 1
Photo unavailableShow in Telegram
በ5 ዓመት ውስጥ 107 ደቂቃዎች ብቻ ተጫውቶ 11 ዋንጫዎችን ማንሳት የቻለው ግብ ጠባቂ.. የማንቸስተር ሲቲው ግብ ጠባቂ ስኮት ካርሰን በ5 ዓመት ውስጥ 107 ደቂቃዎች ብቻ ተጫውቶ 11 ዋንጫዎችን ማንሳት መቻሉ ተነግሯል። ስኮት ካርሰን የማንቸስተር ሲቲ ተጠባባቂ ግብ ጠባቂ ሲሆን፤ ከማንቸስተር ሲቲ ጋር በቆየበት 5 የውድድር ዘመን ወደ ሜዳ ገብቶ የተጫወተው በ2 ጨዋታዎች ላይ ብቻ ነው ተብሏል።[✍️ይገደብ አባይ] @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
إظهار الكل...
🔥 226😁 122👍 55 12😱 10🤯 6
Photo unavailableShow in Telegram
🇪🇺ዛሬ የሚደረግ የዩሮፓ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ 04:00 | አታላንታ ከ ባየር ሌቨርኩሰን @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
إظهار الكل...
🔥 334👍 52 18🤯 8
Photo unavailableShow in Telegram
ፔፕ ጋርዲዮላ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ በመባል ተመርጧል 👏👏 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
إظهار الكل...
👍 1463🔥 178😁 62 60💔 31😢 27👏 24🤨 13🫡 11🤝 2🤯 1