cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ተውሒድ የሁሉም ነብያቶች ጥሪ ነው።

አላህ እኛን የፈጠረን እሱን በብቸኝነት እንድናመልክና በሱ ላይ ምንንም ላናጋራ ነው. መረጃዉም የሚከተለው የአላህ ንግግር ነው: “ጂንና የሰዉን ልጅ አልፈጠርኳቸዉም እኔን እንዲገዙኝ(እንዲያመልኩኝ) እንጂ።” ( ሱራህ አዝ-ዛሪያት 51:56).

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
5 977
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-277 أيام
+19930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ማስታወቀያ ለ 👉ቻናል የሱና ቻናል ተደራሽነትና ተከታዮች ይጨምሩ ዘንዳ የቻናል ሊንክ መላክ ትችላላችሁ  ✍መስፈርት 1/ :- የሱና ቻናል ሊሆን ስለማጣራ ✍መስፈርት  2/:-  ከ1.5k member በላይ ✅ ከዛበታች ❌ ✍መስፈርት 3/:-  ቻናሉን አይቼ አሳውቃቹኋለሁ 👉 @twhidfirst1 👈 👉 @twhidfirst1 👈
إظهار الكل...
ብዙዎቻችን ቁርአን እየቀራን ነው ኪታቦችም እየሞካከርን ነው ነገር ግን ትእቢታችን እና ባህሪያችን ምንም ለውጥ ሊያመጣ አልቻለም ኧረ እንዳውም ብሶብናል ያው ጅህልናን እየተመኘሁት አይደለም ግን ከጅህልናችንም ጋር በፊት እንሻል ነበር አይናፋርነቱ አደበኛ መሆኑ ሰው አክባሪነቱ፣ ለሰው ማዘኑ ኧረ ምኑ ይዘረዘራል ያሁሉ እኮ አሁን ላይ አላህ ካዘነላቸው ውጪ ለሰው ከማዘን ይልቅ ክፉ መሆናችን አይናፋር ከመሆናችን ይልቅ ግትር መሆናችን አጠናክረን ይዘነዋል ምን ይሆን እንዲህ ጨካኝ አረመኔ እንድንሆን ያደረግን ለምሳሌ እናቶቻችን ምንም እውቀት ካለመኖራቸው ጋር ለባሎቻቸው ያላቸው ክብር ፣ መተናነስ፣ እንኳን ሞልጨው በስድብ ሊያጥረገርጉት ይቅርና በዱላ ቢደበደቡ እንኳ ቀና ብለው አይመለከቷቸውም ባልየው የፈለገ ቢበድላቸው በደሉ ከአቅማቸው በላይ ሲሆንባቸው ወደ ቤተሰቦቻቸው ስሞታ ያቀርባሉ እንጂ ወደከፋ እርምጃ አይወስዱባቸውም ምክንያቱም ለትዳራቸው ክብር አላቸው አባቶቻችንም ሚስቶቻቸው ክፉ ፣ነገረኛ፣ ሰነፍ፣ የመሳሰሉት ቢሆኑባቸው እንኳ አሳልፈው ለአደባባይ ለጎረቤት አያሰጧቸውም ነውራቸውን ይሸፍኑላቸዋል። አስባችሁታል ግን አሊፍ ትቁም ትጋደም አያውቁም እኮ ግን…… አሁንስ? ባሏ እስኪ አንድ ጥፋት ያጥፋ አባቴ ከቤተሰብ ከጓደኛ ከጎረቤት አልፎ አለም አቀፍ በሆኑ ሚዲያዎች አቀራትም ያለ የሌለውን ታስታቅፈዋለች እሱም እንደዛው ኢናሊላህ ስለትዳሩ ይቅር እሺ ከማህበረሰቡ ጋር ስንኖር እራሱ ሰው መናቃችን፣ በሰው መሳለቃችን እሺ እናንተስ አላህአቅርቶላችሁ እውቀት ለመቅሰም በቅታችኋል ሸሪአዊ የሆነ ልብስ ለብሳችኋል ግን ባልለበሱት ሰዎች ላይ ቅጥ ያጣ ሙድ መያዝ ምን እንበለው ባይሆን አስተካክለን እንድንለብስ የሸሪአ እውቀት እንድንቀስም አመላክቱን እንጂ አትጠብሩብን ok‼️ ላይሰሩበት መማር ለአኼራ እሳት መደገስ ነው‼️‼️‼️ https://t.me/UmuNuhBintdarsema
إظهار الكل...
👍 6
00:15
Video unavailableShow in Telegram
🌹🌹
إظهار الكل...
5.59 MB
Photo unavailableShow in Telegram
◼️ልትተኛ ስትል‼️ ➖➖➖➖➖➖ ✅ ቻት እያደረክ፣ ከዛም ከዚህ ትርፍ ወሬ እየተላላክ፣ አልፎም ከአጅ ነብይ ጋር በሀራም እያወራህ ከምትተኛ፦ 🔹የመኝታ ዚክር ብለህ 🔹ውዱእ አድርገህ 🔹ወደ አላህ ተመልሰህ 🔹የበደለህን ይቅር ብለህ ↪️ በመተኛት ሱናውን ህያው አድርግ። ✅ ልብ በል እንቅልፍ ትንሹ ሞት መሆኑን አስታውስ። ተኝተህ በዛው ልትቀር ትችላለህ። የውመል ቂያማ በሞትክበት ሁኔታ ነው የምትቀሰቀሰው። በሀራም ተግባር ላይ ሞተህ በሚያስጠላ ሁኔታ ከምትቀሰቀስ በሱና ላይ ተኝተህ በሱና ላይ መቀስቀስን ምረጥ። 🌹ከመኝታ በፊት የሚባል ዚክር🌹 •┈┈┈┈•❒✹❒•┈┈┈┈• باسمك ربي وضعت جنبي، وبك أرفعه، فإن أمسكت نفسي فارحمها، وإن أرسلتها فاحفظها، بما تحفظ به عبادك الصالحين "ቢስሚከ ረብቢ ወደእቱ ጀንቢ ወቢከ አርፈኡህ ኢን አምስክተ ነፍሲ ፈርሐምሃ ወኢን አርሰልተሀ ፈህፈዝሃ ቢማ ተህፈዝ ቢከ ኢባደከ አስሳሊሂን" "ጌታዬ ሆይ! በስምህ ጎኔን አሳርፌያለሁ ። በስምህም አነሳዋለሁ ።ነፍሴን በዚያው ካስቀረሀት እዘንላት ። ከላክካት ደግሞ መልካም ባሮችህን በምትጠብቅበት( ስልትህ) ጠብቃት።"                      ( 📚ቡኻሪና ሙስሊም) ◾️አየተል ኩርስይ ሳትቀራ እንዳትተኛ 💦ሸኽ አብዱል አዚዝ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል። ✅ ከመተኛት በፊት አያተል ኩርስይ መቅራት፦ ከሲህርና ከሸይጣን ተንኮል ለመከላከል ከአይነተኛ ሰበቦች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ነው። 📘نور على الدرب
إظهار الكل...
👍 5
ጥበብ ከሚስቶች #አንዷ ሚስት እንዲህ ትላለች፦ 《እኔ ባሌን ከእንቅልፉ ለሶላት መቀስቀስ ስፈልግ እጄን በውሀ እታጠባለሁ እጄ የውሀውን ቅዝቃዜ እስከምታገኝ ድረስ፤ ከዚያም እሱ የሚወደውን እሱ ዘንድ በላጭ የሆነ ሽቶ እጠቀምና ያቺን ቀዝቃዛ የሆነችውን እጄን የሰውነት ሙቀት አካሉን በነካችው ግዜ ፤ የእዛች ሽቶ አፍንጫውን ይገባና ያስነጥሰዋል ጥልቅ በሆነ እንቅልፍ ውስጥ ቢሆንም ይነቃል!》 ▪️ሌላኛይቱ ሚስት 《 በሀይልና በብስጭት «ጠዋት ከጎደኛው ጋር ይሄዳል አንዳች ነገር ትፈልጊያለሽ አለኝ?» እኔም መልካም መብራት ስለሚጠፋ እንዳትቆይ አልኩት።  ወደ እኔ በመገረም ዘወር አለ «ማን ነገረሽ መብራት ይጠፋል ብሎ ?» ይህንኑ ነው ለአንተ የምልህ! ከቤት በወጣህ ቁጥር ሁሉም ነገር በቤት ውስጥ ይጨልማል በቤት ውስጥ በገባህ ግዜ ሁሉም ነገር ይበራል!    ፈገግ አለ እሷ የምትፈልገውን ባወቀ ግዜ በሙሉ ፍቅር ወደ ቤቱ በጊዜ መመለስን ወሰነ! ▪️ሌለኛይቱ ከሚስት 《ባሌ ከወጣቶች ጋር በሄደ ቁጥር በራቀኝ ግዜ ከእኔ ሁኔታና ከልጆቼ ሁኔታ ውጭ የሆነን የውስጥ ስሜቴን መልዕክት ወደ እሱ የምትገልፅ አለባበስ አዘጋጅቼ እጠበቀዋለሁኝ!》 እኛስ እንዴት ነን? መልሱን ለሁላችን።  https://t.me/UmuNuhBintdarsema
إظهار الكل...
👍 8👏 1
➧ልብ የሚያደማ ምርጥ ሙሐደራ 🎙በኡስታዝ አቡል አባስ ሀፊዘሁላህ!
إظهار الكل...
ልብ_የሚያደማ_ሙሐደራ_በኡስታዝ_አቡል_ዐባስ.mp34.21 MB
👍 1
➫እህቴ ላንቺ ነው! ➫ጆሮሽ በነሽዳ ልብሽ በሙሠልሠል ➫ፊትሽ በቀለማት ግርግዳ ይመሥል ➫ሁሉም ቢዚ ሆኖ መላ ሰውነትሽ ➫የአላህ ንግግር እንደት ብሎ ይግባሽ ➧ቁርዓን  አልገባኝ አለ ለምንል ራሳችንን እንፈትሽ!!!
إظهار الكل...
☀️ወንድሞች ግን ታክሲ/ባጃጅ ውስጥ ገቢና ባዶ ሆኖ እያያቹ ለምን ከኋላ ትቀመጣላቹ በተለይ ባጃጅ ውስጥ። ብዙ ጊዜ ከፊት ባዶ መሆኑን እያወቁ ከኋላ ይቀመጣሉ ከዚያ ሴቶች ከፊት ይቀመጣሉ ከሹፌሩም ጋር ይነካካሉ አዑዙቢላህ 💥እናንተ ተረድታቹን/አስባቹልን የኋላውን ወንበር ካለቀቃቹልን ማን ሊለቅልን ነው በአሏህ? በጣም ነውኮ የሚቀፈው ከወንድ አጠገብ መቀመጥ ያውም ከሹፌር ።   በየትኛው የሸሪዐ ህግ ነው ሴት ከፊት ተቀምጣ ወንድ ከኋላ የሚቀመጠው?አንዳንድ  ሹፌሮች ደግሞ አፋቸውም እጃቸውም አያርፍም አዛ ያደርጉናል። ሀቅ ሀቁን ነው የማወራው ምርር ብሎኝ ነው የማወራው  እንዴት ይሄንን አስባቹ ቦታ አትለቁልንም  ሀቂቋ ኢስላም አክብሮናል እናንተም አክብሩን ። 💥እህቶች ደግሞ ከኋላ ቦታ መኖሩን እያወቃቹ ከኣጅነቢ ጋር አትቀማመጡ ሙዕሚን ሴት በአሏህ በአኺራ የምታምን ሴት እዩኝ እዩኝ አትልም ሀያዕ አላት ሙተነቂቦችን👈ብቻ አይደለም ሁላቹንም ይመለከታል ሙስሊም እህቶች በሙሉ! አስቡት ሹፌር ነው ሹፌር ደግሞ መሪውን ለማሸከርከር እጆቹ አለአግባብ ነው የሚንቀሳቀሱት ያኔ ሳይፈልግ በግዱም ቢሆን ይነካሻል እኽኽኽ አዑዙቢላህ! ሆን ብሎ ሚነካካም አይጠፋም በተለይ ካፊር ከሆነ 💥እና ወንድሜ እህቶችህ ፊት ተቀምጠው በወንድ እንዳይነካኩ ለምን በሩን አትዘጋም ???  ወንድ ነህ ከወንድ ተቀመጥ  እህቴ ደግሞ ከኋላ ግቢ ከኋላም ቢሆን ቢቻል በአጅነቢ መሀል አትቀመጪ ከተቀመጥሽም ትከሻሽ ከነሱ እንዳይነካካ ሰብሰብ ሰበር ብለሽ ተቀመጪ ባረከሏሁ ፊይኪ   ☀️ወንድሞች እባካቹ ለረቡና ስትሉ ከፊት ባዶ መሆኑን እያወቃቹ ከኋላ አትቀመጡ አስቡልን ለኛም ክብራችን በትንሹም እንድትነካብን አንሻም።   ኒቋብ(ሂጃብ) የለበስነውኮ እንዳታዩን ብቻ አይደለም የረቡናን ቃል አክብረን ለብሰናል እናንተም አክብራቹ ቦታ መንገድ ልቀቁልንም ለማለት ጭምር እንጂ! እስኪ እኔ ብሆንስ ብላቹ አስቡ ኮፒ
إظهار الكل...
👍 6
https://www.youtube.com/@EdrisAwol 👆👆👆👆 Please like and subscribe my own channel‼ بارك الله فيكم
إظهار الكل...
👍 3
ጥያቄ አለኝ ለኛ ለስደተኞን‼️ ምን መሰላችሁ የተሰደድንለት አላማ ምንድነው? ከራሴው ጀምሮ መልሳችን ቤት ለመስራት፣የሰራነው ቤት ገንብተን ልክ እንደ ሀብታሞች የቤት ጌጣጌጦችን መሰብሰብ ከዛም ኩሽናችን፣ ሽንት ቤታችን ሳይቀር በአረቦች እስታይል ሰርተን ጨርሰን ምንም ተቀማጭ የሆነ ነገር ሳንይዝ የሰበሰብናቸው ኮተቶች ኢትዮ ላይ ልሽጠው ብንል ዋጋ የማያወጣ ሰልባጆችን በካርጎ ልከን ሰተት ብለን ሀገር መግባት ነው አይደል እቅዳችን? ይህ ትልቅ ስህተት ነው ምክንያቱም ያ መኖሪያ ቤታችን እስከ ሽንት ቤቱ ምናልባት በቀላሉ መነሻ እስከ ስድስት መቶሺብር አቅፎ ነው የሚቀመጠው እሺ ነገ ለሚፈጠረው ትውልድ ምን ቅርስ አስቀምጠናል ቋሚ የሆነ ስራስ አለን መተዳደሪያችን ምንድነው ከተሰደድን አይቀር መሸጥ መለወጥ የሚችልን ነገር ብንገዛ ነው የሚያዋጣን ለምሳሌ ከላይ የጠቀስኩት ብር የሆነ ቦታ ገዝተንበት ትንሽ ቤት ነገር አስቀምጠንበት እንሽጠው ብንል እጥፍ ትርፍ እናገኝበት ይሆናል በዛ ትርፍ እኮ ቀስበቀስ የመኖሪያ ቤታችን ማሳመር የቤት እቃዎችን ማሟላት እንችላለን እንጂ የስደት አላማችን የድካማችን ውጤት ቤት ማሳመር ላይ ብቻ አይሁን ጉጉታችን መቼም ዱንያ ላይ እስካለን መተዳደሪያ ያስፈስገናል ያሳመርነው ቤት ነገ ቢርበን ምግብ አይሆነንም ቢበርደን ልብስ አይሆነንም ልጅ ላስተምር ብንል ማስተማሪያ አይሆነንም ‼️ ያ ማለት ስለቤት አትጨነቁ ማለት አይደለም ግን ቋሚ የሆነ የገቢ ምንጭ ካለን ቀስ እያልን ቤታችንን ማሳመር እንችላለን እና ይታሰብበት ከመጠን በላይ ብራችን ለመኖሪያ ቤታችን አስታቅፈነው አንቀመጥ እላለሁ ከአንድ ወዳጄ የቀነጨብኳት እና የተመቸኝ ምክር ነው ✍H ከመዳም ቤት
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.