cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

menkir zema mesaria

‹‹እግዚብሔርን በመሰንቆ አመስግኑት አሥር አውታር ባለው በበገናም ዘምሩለት››

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
211
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
-130 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

👉ጸሎት ለማድረግ አታቅማማ፤ ሥጋ ከምግብ በተከለከለ መጠን ደካማ እንደሚሆን ነፍስም ከጸሎት ስትከለከል ደካማ ትሆናለች፡፡ (አቡነ ማቴዎስ ግብፃዊ) ስለሁሉም ነገር ሳታቋርጥ ጸልይ፤ እንዲህ ካላደረግክ ምንም ነገር ያለ ልዑል እግዚአብሔር ፈቃድ የማታከናውን ትሆናለህ፡፡ ያለጸሎት ራሱን በማንኛውም  ዓለማዊ ጉዳዮች የሚያደክም ሰው በመጨረሻ  ውጤታማ ሊሆን አይችልም፡፡ ሰው ራሱን ኃጢአተኛ እንደሆነ እያሰበ ወደ እግዚአብሔር ካለየ ጸሎቱ ተቀባይነት አይኖረውም ፡፡ (አባ አጋቶን) እግዚአብሔር ለሰው ምሕረትን ሲያድል አንድ ሰው እንዲጸልይለት ያነሣሣዋል፡፡ በዚህ ጸሎት አማካኝነትም ይረዳዋል፡፡ በመከራ ጊዜ ያለማቋረጥ መሓሪውን አምላክ በጸሎት ጥራው፡፡ ባለማቋረጥ የእግዚአብሔርን  ስም መጥራት ለነፍስ ቁስል መድኃኒት ነው፡፡ ሰው በታመመ ጊዜ ዶክተሩ ፍቱን መድኃኒትን ፈልጎ ለበሽተኛው እንደሚሰጠው መድኃኒቱም ወደ ሰውነቱ ገብቶ ሥራ ሲሠራ እንጂ እንዴት እንደሚሰራ እንደማናውቀው በተመሳሳይ ሁኔታ የእግዚአብሔርን ስም አዘውትረን ስንጠራ እንዴት ጸሎታችን እንደሰራ ሳናውቅ የእግዚአብሔርን ፍቅር ምህረትና ርኅራኄ በእኛ ላይ ሲደረግ እንመለከታለን፡፡ (አቡነ ማቴዎስ ግብጻዊ)
إظهار الكل...
ቤተክርስቲያንህን :እወቅ ✍✍✍✍🎤🎤🎤🎤

በግሩፑ መልቀቅ የሚቻለው የተለያዬ መንፈሳዊ ፩ መዝሙሮች ፪ ትምህርቶች ፫ ስብከቶች ፭ የእለት ስንክሳር የመሳሰሉት ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊ የሆኑትን ለሌሎችም ተደራሽ እዲሆን ሌሎችን add እናርግ

Photo unavailableShow in Telegram
የምንሰጣቸው ስልጠናዎች 👉 የበገነ ስልጠና 👉የክራር ስልጠ እና 👉የመሰንቆ ስልጠና ናቸው።
إظهار الكل...
ሰላም እንዴት ናቹ የዜማ መሳሪያ  ለመማር የምትፈልጉ menkir zema mesaria maseltegna ስልጠና eyesete silehone መማር የምትፈልጉ ሳይሞላ ይመዝገቡ።
إظهار الكل...
Lisane gi'iz (kwankwa) memar lemitfeligu bemulu be 30/03/16 yemijemer silehone eske kidame be memezgeb mejemer yemitchilu mehonun enasawukalen
إظهار الكل...
👍 1
፫.ሰማይና ምድርን (የትምወርቅ ሙላት).mp36.91 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🌷🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿 "የእግዚአብሔር የምክሩ አበጋዝ ሆይ፤ የተቸገሩትን የተጨነቁትን ዘወትር እንደምትረዳቸው ሁሉ እኔንም ለመርዳት ክንፍህን ዘርግተህ ፈጥነህ ድረስልኝ ።"   🌹    መልክዐ ሚካኤል     🌹 🥀ሚካኤል የዋህ እግዚአብሔር ዘሤሞ፤ እስመ ኢየአምር ወትረ በቀለ ወተቀይሞ፤ ወላሊበላ ጻድቅ ብእሴ ፍቅር ወተሳልሞ፤ አፎምያ ብጽዕት ወባሕራን አበሞ፤    🙏እንኳን አደረሳችሁ🙏 እንቋዕ ለበዓለ ቅዱስ ሚካኤል በሰላም አብጽሐክሙ🌹
إظهار الكل...
🙏🙏🙏እንኩአን ለሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም አደረሳችሁ🙏🙏🙏
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.