cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Ethio😎😎

ይህ ቻናል የተለያዩ አዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን የሚያገኙበት ኢትዮጵያዊ ቻናል ነው። ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር! ውድ የዚህ ቻናል ተከታዮች ስለምትከታተሉን በጣም እናመሰግናለን ።🙏🙏 ለማንኛውም ሀሳብና አስተያየት እንዲሁም ለውይይት ግሩፓችንን ይቀላቀሉ።https://t.me/joinchat/aIMTchKixNRkN2Jk

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
167
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
إظهار الكل...
🎉 Share this link to your friends and earn 0.5 $FIL Coin worth for each referral. 👥 Your Referral Link is: https://t.me/Filecoinairdrop1_bot?start=r02931819514 ⚠️ Don't submit any Wrong information. If you try to cheat/fraud, Your payment will not be made in distribution time.
إظهار الكل...
🤩 Breaking news - The HotMoon Airdrop Token start working! - HotMoon Token will start working in Meme coins and Metaverse soon. - Participating in channel and group of HotMoon Token will bring 10,000,000 units of Token for users and by your contribution you can be a part of this amazing benefit!!! You can get gift tokens from us by get referrals. To do this, it is enough for the referral to enter the bot with your link and perform the tasks to receive 4,000,000 tokens. 🔗 Your referral link: t.me/HotMoonAirdrop_bot?start=1601041041
إظهار الكل...
👤 User: 𝐘𝐈𝐋𝐊𝐀𝐋 🌱ℹ👢🎋🅰👢 You've received 1,000,000 PayCrypt for completing airdrop tasks and 0 PayCrypt from referral system. 👥 Referrals: 0 Keep referring to accumulate more PayCrypt tokens. 🔗 Your Referral Link: https://t.me/PayCrypt_Airdrop_bot?start=r02310592970 Please stay in the group in order to receive all our updates. If you submitted wrong data, click the bot to start again by clicking /start
إظهار الكل...
Watch "ለምን በኢትዮዽያ?የተሰኘው 2.4ቢሊዮን ህዝብ ያየው አስገራሚ እውነታዎች በNewyork Times ጋዜጠኛ የተሰራው አስደማሚ Jornal" on YouTube https://youtu.be/Id4yJU27RlE
إظهار الكل...
ለምን በኢትዮዽያ?የተሰኘው 2.4ቢሊዮን ህዝብ ያየው አስገራሚ እውነታዎች በNewyork Times ጋዜጠኛ የተሰራው አስደማሚ Jornal

The Newyork times ስለ ኢትዮዽያ የሰራውና 2.4ቢሊዮን ህዝብ ያየው አስደማሚው ዘገባ

👤 User: 𝐘𝐈𝐋𝐊𝐀𝐋 🌱ℹ👢🎋🅰👢 You've received 1,000,000 PayCrypt for completing airdrop tasks and 0 PayCrypt from referral system. 👥 Referrals: 0 Keep referring to accumulate more PayCrypt tokens. 🔗 Your Referral Link: https://t.me/PayCrypt_Airdrop_bot?start=r02310592970 Please stay in the group in order to receive all our updates. If you submitted wrong data, click the bot to start again by clicking /start
إظهار الكل...
አለምን ያስደነገጠው መቅሰፍት!!! የአለም ትላልቅ ሚዲያዎች እያዘገቡት ያለው መቅሰፍት #Tonga የምትባል ሀገር ነች ከፊጂ አቅራቢያ የምትገኝ ሀገር ስትሆን በእንግሊዞች ቀኝ ተገዝታለች ህዝብ ብዛቷ 100 ሺህ ብቻ ስትሆን ብዙ ቱሪስቶች ይጎበኟታል። ከ4 ቀን በፊት ግን በባህር ውስጥ የተነሳው እሳተ ጎመራ የባህሩ ውሀ ወደ ከተማው ገብቶ እንደምትመለከቱት ከተማዋ አፍር በአፍር አድርጏታል የባህሩ ውሀው የሚወስደውን ወሶዶ ተመልሶ ወደ ባህር ገብቷል:: በብዙ ሺህ የሚቆጠር ህዝብ የት እንዳለ አይታወቅም😭 ሌላ ጊዜ ሰው ነበር ጠፋ ሲባል የምንሰማው እዚህ ግን:- *ፎቆች፥ቤቶች፤ቤተክርስቲያኖች፤ትምህርት ቤቶች፤ኤርፖርቱ ወድሟል ዓለም ሁሉ መርዳት ቢፈልግም ግን ምንም አይነት የኢንተርኔትም ሆነ የስልክ አገልግሎት ስለሌለ መርዳት እንዳይችሉ አድርጏል:: 3ቀን ሙሉ የአውስትራልያ አውሮፕላኖች በአካባቢው በአየር እየሄዱ ፎቶ እያነሱ መመለስ ነበር ስራቸው ዛሬ ግን አንድ የአውስትራልያ አውሮፕላን ለእርዳታ አርፋለች :: ይህ እሳተ ጎመራ ለብዝ ዓመት የተቀመጠ አንድ ቀን ግን ከፈነዳ ትልቅ ችግር እንደሚያስነሳ የተተነበይ ሲሆን ይህው ከፍተኛ Disaster በትንሿ ደሴት ሀገር ላይ አስነስቷል Via :- Reuters The New York Times , Washington post ና ሌሎችም ዘግበውታል
إظهار الكل...
መልካም ዜና!! ለግድቡ 3ኛ ዙር ሙሌት የሚሆን የደን ምንጣሮ ስራ ሊጀመር ነው!! ምንጣሮው ለ3ኛ ጊዜ የሚካሄድ ሲሆን ክረምት ከመግባቱ አስቀድሞ ለማጠናቀቅ የሚያስችል ዝግጅት እየተደረገ ነው ተብሏል፡፡ ዛሬ ሐሙስ በተደረገ ውይይት በ2014 ዓ.ም በግድቡ 3ኛ ዙር ሙሌት የሚያዘው ውሃ በሚተኛበት 17 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የሚገኘውን ደን ክረምት ከመግባቱ በፊት መንጥሮ ለማጠናቀቅ የሚያስችል ዝግጅት በመደረግ ላይ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን በጀትን ጨምሮ ለምንጣሮው የሚያስፈልገውን ስራ በተያዘው ጥር ወር በማጠናቀቅ ከየካቲት 01/2014 ዓ.ም ጀምሮ ሥራውን መጀመር እንደሚገባም ገልፀዋል፡፡ ይመነጠራል ከተባለውና 17 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ከሚገኘው ደን ውስጥ ከ10 ሺህ ሄክታር በላይ የሚሆነው በ250 ኢንተርፕራይዞች በታቀፉ ከ5 ሺህ በላይ የክልሉ ወጣቶች የሚመነጠር ነው እንደ ክልሉ የቴክኒክ ሙያ እና ሥራ ዕድል ፈጠራ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ በሽር አብዱራሂም ገለጻ፡፡ዝግጅቶችን በቶሎ አጠናቆ ምንጣሮውን በአንድ ወር ውስጥ ለማጠናቀቅ ታቅዷልም ብለዋል፡፡
إظهار الكل...
ዋሊያዎቹ በኦሌምቤ ስቴዲየም መልካም እንቅስቃሴ እያደረጉ ይገኛሉ። በጨዋታው ጅማሮ አራተኛው ደቂቃ ላይ በዳዋ ሁቴሳ ግሩም ጎል መሪ መሆን የቻለው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በተፈጠረበት የመልሶ ማጥቃት እንቅስቃሴ ጎል ለማስተናገድ ተገዷል። ዋሊያዎቹ 1-1 ከሆኑ በኋላም ጎል ለማስቆጠር ጥረት እያደረጉ የሚገኙ ሲሆን ዳዋ ሁቴሳ ተጨማሪ ጎል የማግባት አጋጣሚ አግኝቶ ሳይጠቀምበት ቀርቷል። 30 ደቂቃ ያለፈው የካሜሩን እና ኢትዮጵያ ጨዋታ 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ላይ ይገኛል። መልካም ውጤት ለኢትዮጵያ !
إظهار الكل...