ar
Feedback
WENDE TUTORIAL

WENDE TUTORIAL

الذهاب إلى القناة على Telegram

For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام WENDE TUTORIAL

تُعد قناة WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 11 889 مشتركاً، محتلاً المرتبة 16 659 في فئة التعليم والمرتبة 2 836 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 11 889 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 28 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -190، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -5، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.04‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.04‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 242 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 243 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 2.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 29 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التعليم.

11 889
المشتركون
-524 ساعات
+27 أيام
-19030 أيام
أرشيف المشاركات
ሰላም ተማሪዎች 👋 የ2017 Entrance Exam ተፈታኝ የNatural And Social ተማሪዎች እንኳን ወደ ታላቁ የእዉቀት ማህደር ወደሆነው በደህና መጣቹ።❤️‍🔥 ዛሬ በአዲሱ የትምህርት ዘመን ዙሪያ እና ከአሁን ጀምረን ስለምንለቃቸው የትምህርት ቪዲዮዎች ትምህርቱንም ለመጀመር የእናንተን መሰባሰብ ነውና እምንጠብቀው ዝግጁ መሆናችሁን እና ወንዴን ከዛሬ ጀምሮ ለማግኘት ዝግጁ ናችሁ???? በ Reaction 👍 አሳዩን ሁላችሁም ዳይ ወደ Comment!!🏃‍♂🏃🏃‍♀🏃‍♀ 👉Our Channel @WENDETUTORIAL

🔊ታላቅ የምስራች ! 🙏 እስከዛሬ ድረስ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ወንዴ Tutorial NATURAL AND SOCIAL👌 ተማሪዎችን ክረምቱን ከ 9-12 ያሉትን ተማሪዎች ባላቹ ጊዜ ትምህርታቹን አስቀድመን እናንተን እና ቀድማቹ ለመጨረስ በተለይ 12 class ተማሪዎች የ አራት አመት ትምህር ለመጨረስ ከ መስከረም በኃላ ከመጨናነቅ በዚች ባላቹ ጊዜ የታቹኞቹን ክላስ ክረምቱን እንጨርስላቹሀለን ከታች ክላስ ያላቹ ደግሞ ትምህርት ከተጀመረ በኃላ አልገባኝም ብሎ ከመጨናነቅ 😉እኛ ጋር አስቀድማችሁ በመጨረስና Class ምርጥ ውጤት ማምጣት ትችላላችሁ።🥰 "ካልተሳፈሩበት ቶሎ ተሽቀዳድሞ ጊዜ ታክሲ አይደለም አይጠብቅም ቆሞ " 📚Tutorial ያልተመዘገባቹ ተማሪዎች ቶሎ ተመዝገቡ እና ትምህርታችሁን ተከታተሉ ። ለመመዝገብ @wende1617 / 0967582833 WENDE ላይ ያናግሩን🙏

رسالة صوتية05:52

رسالة صوتية09:23

ሰላም 👋  ተማሪዎች   grade 12 ተማሪዎች Saturday- Chemistry Model Exam For Naturals From Grade 9 Chapter 1 and 2 & Socials History Grade 11 Chapter 1 & 2 Exam Sunday = For Naturals Biology Exam From Grade 9 Chapter 1 and 2  ስላለን Tutorial የተመዘገባቹ Ready ሆናቹ ጠብቁን ።🙏   እናንተ ምንም መጨናነቅ አይጠበቅባችሁም እኛ አንድ Chapter ሁለት ቀን ባልሞልላ ጊዜ ውስጥ እየጨረስን አብረን እንጒዛል!   "ካልተሳፈሩበት ቶሎ ተሽቀዳድሞ ጊዜ ታክሲ አይደለም አይጠብቅም ቆሞ " 📚Tutorial ያልተመዘገባቹ ተማሪዎች ቶሎ ተመዝገቡ እና ትምህርታችሁን ተከታተሉ ። ለመመዝገብ @wende1617 ላይ ያናግሩን🙏 🏆WENDE TUTORIAL ይለያል!❤️

For all Grade 12 Social Science Students From now you can start your study using these videos on our YouTube channel.🤗 Video Links 👇👇👇 1️⃣ Grade 12 History Chapter 1 🛑 PART 1 ✅ https://youtu.be/UuU20hKzn0E?si=1BXJ135FzJ-52jQE 🛑 PART 2 ✅ https://youtu.be/_PMhyFLMb40?si=L8qylgpXJZycaheL 🛑 PART 3 ✅ https://youtu.be/2pjf_DVo64s?si=W6dsXZ3vOkX-l5M2 2️⃣ HISTORY CHAPTER 2 🟡 PART 1 ✅ https://youtu.be/ppGUCX8KZSg?si=ZlRBCDFIMioRDNA5 🟡 PART 2 ✅ https://youtu.be/eJMQWCyrCGM?si=dZfpFSiqNhWIto6z 3️⃣ HISTORY CHAPTER 3 🟢 PART 1 ✅ https://youtu.be/63R_SlRsEP4?si=RoZVKQd3-dPfIBC1 🟢 PART 2 ✅ https://youtu.be/3rjs4BaJVBQ?si=9RAY-ABcC2QQwk7M 🟢 PART 3 ✅ https://youtu.be/-WWQ25-Rqv4?si=fL9zOJqBldCggqNn 🟢 PART 4 ✅ https://youtu.be/0qWd-3AqwLU?si=o0MFvrP7ba_yOLv7 🟢 PART 5 ✅ https://youtu.be/w4zVNwKF9og?si=Q_5jAMdusA9SHCY4 🟢 PART 6 ✅ https://youtu.be/1TRzf9jssbk?si=ybf6yQenHVPjJ6dE 4️⃣ HISTORY CHAPTER 4 🔵 PART 1 ✅ https://youtu.be/dZhJJFcK51k?si=MAt5DXLW_8oGuJTy 🔵 PART 2 ✅ https://youtu.be/pRj0YhZ761I?si=R0UoBU5gkPINgtLs 🔵 PART 3 ✅ https://youtu.be/uotdqGYj4CU?si=7HsxDJEtTWwwI6tL 🏆WENDE TUTORIAL  ይለያል 🥇❤️

🔊 2017 ተማሪዎች ከ Grade 9 - University Freshman Students በሙሉ እንኳን ወደ WENDE TUTORIAL ደህና መጣችሁ እያልን🙌 ለመጪው የትምህርት ዘመን የምትጠቀሙበት FULL NOTES, TEXT and EXAMS በግሩፕ ላይ አስቀምጠንላችሁዋል። በየክፍል ደረጃችሁ ታጋኛላችሁ ።🫡 የ2017 ተፈታኝ ተማሪዎች ጊዜ ስለማይኖራችሁ ዝግጅታችሁን ጀምሩ፣ በኛ በኩል ተዘጋጅተናል ጥናት ካሁኑ በመጀመር የ 9 & 10 ኛ ክፍልን ለመጨረስ ሞክሩ እኛም ከመስከረም ጀምረን በየክፍሉ የተዘጋጁ ጥያቄዎችን ምናሰራ ሲሆን🫡 ከመስከረም ጀምሮ ደግሞ የሁሉም ክፍሎች Video Course By YouTube History And Geography From 9 - 12 በጥራት ይለቀቃል። 😍መምህራንም Grade 9 - 12 Full Notes በሙሉ ሰለተዘጋጁ የምትፈልጉትን ለማቅረብ ዝግጁ ነን።🤗 እንዳትረሱ አሁን ሐምሌን እየጨረስን ነው😱 ። ሐምሌ 26 ደርሰናል ስለዚህ ምን ትጠብቃላችሁ ክረምቱ አለቀ ቅድመ ዝግጅት አብራችሁን ጀምሩ ትምህርቱን ቀድመን ጀምረን እንጨርሳለን 🙏 Grade 9 - University Students ግሩፕ ለማግኘት     👉 For grade 9 👉 For grade 10 👉 For grade 11 👉 For grade 12 👉 @WENDETUTORIAL 🏆WENDE TUTORIAL  ይለያል 🥇❤️

🙌ሰላም 2016 Entrance የተፈተናችሁ በሙሉ 👋 በተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን ላይና የሚለቀቁ የሐሰት መረጃዎች ❌ እንዳትታለሉ እያልን የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የክፍያ አገልግሎት መስጠት ሚጀምረው ገና 2017 ስለሆነ "አምና እየከፈሉ ከተማሩ ተማሪዎች ልምዳቸውን ተካፈሉ" ከሚሉ ሐሰተኞች እራሳችሁን ጠብቁ ትክክለኛ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ Official ቻናሎችን ከታች አስቀምጠንላችሁዋል። 👉https://t.me/aau_official 👉https://t.me/AAU_Info_Center 👉https://t.me/AAUMEREJA

PADM department.m4a6.83 MB

Who wants to know Public Adminstration /PADM/ departement🤗, Here is voice message litsen it please.👍 2nd Year Addis Ababa University PADM Student ❤️‍🔥Solomon Aragaw❤️👇

ይህ ተማሪ ከናቹራል ሳይንስ የመጣ ስለሆነ Natural Science ተማሪዎች ልምድ ውሰዱበት 🙏

Management department.m4a5.21 MB

Who wants to know Management departement🤗, Here is voice message litsen it please.👍 2nd Year Addis Ababa University Management Student ❤️‍🔥Surafel Nigus❤️👇

Tutorial lemewused yetemezegebachu lijoch From 2:00 - 4;00 Natural Science 👉 Grade 9 Chemistry Chapter 2 Social Science 👉History Grade 11 yisetal Be ready🙏

🔊 2017 ተማሪዎች ከ Grade 9 - University Freshman Students በሙሉ እንኳን ወደ WENDE TUTORIAL ደህና መጣችሁ እያልን🙌 ለመጪው የትምህርት ዘመን የምትጠቀሙበት FULL NOTES, TEXT and EXAMS በግሩፕ ላይ አስቀምጠንላችሁዋል። በየክፍል ደረጃችሁ ታጋኛላችሁ ።🫡 የ2017 ተፈታኝ ተማሪዎች ጊዜ ስለማይኖራችሁ ዝግጅታችሁን ጀምሩ፣ በኛ በኩል ተዘጋጅተናል ጥናት ካሁኑ በመጀመር የ 9 & 10 ኛ ክፍልን ለመጨረስ ሞክሩ እኛም ከመስከረም ጀምረን በየክፍሉ የተዘጋጁ ጥያቄዎችን ምናሰራ ሲሆን🫡 ከመስከረም ጀምሮ ደግሞ የሁሉም ክፍሎች Video Course By YouTube History And Geography From 9 - 12 በጥራት ይለቀቃል። 😍መምህራንም Grade 9 - 12 Full Notes በሙሉ ሰለተዘጋጁ የምትፈልጉትን ለማቅረብ ዝግጁ ነን።🤗 እንዳትረሱ አሁን ሐምሌን እየጨረስን ነው😱 ። ሐምሌ 24 ደርሰናል ስለዚህ ምን ትጠብቃላችሁ ክረምቱ አለቀ ቅድመ ዝግጅት አብራችሁን ጀምሩ ትምህርቱን ቀድመን ጀምረን እንጨርሳለን 🙏 Grade 9 - University Students ግሩፕ ለማግኘት     👉 @wende162117 👉 @WENDETUTORIAL 🏆WENDE TUTORIAL  ይለያል 🥇❤️

🙏Tutorial yetemezegebachu social temariwoch wende ready hone eyetebekachu new 2017 Acadamic Year ተማሪዎች ነገ ወንዴ የሚነግራቹ ነገር ይኖራል። በተጨማሪ ለግቢ ተማሪዎች ነገ ስለ Economics And Management Departements የተለያዩ ሐሳቦችን ይዘን እንቀርባለን።🤝

About your exam /entrance/ the result may be announce on the next month.🙏

Yenantem Endezihu New Mihonew Atasibu Eshi😍 This Is For Higher Education🙏

❤️‍🔥 በውነቱ የ3% ታሪክን በመቀየራችን WENDE TUTORIAL በጣም ደስ ብሎናል😍 የመላው WENDE TUTORIAL ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ አለን🥳🥳 👑 WENDE TUTORIAL ይለያል❤️

#Ethiopia የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ 87 በመቶ የሚሆኑት የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የዘንድሮውን የመውጫ ፈተና ማለፍ እንዳልቻሉ ተናግረዋል። 22 የግል ከፍተኛ የት
#Ethiopia የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ 87 በመቶ የሚሆኑት የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የዘንድሮውን የመውጫ ፈተና ማለፍ እንዳልቻሉ ተናግረዋል። 22 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አንድም ተማሪ አለማሳለፋቸውን ገልጸዋል። የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ካስፈተኗቸው አጠቃላይ ተማሪዎች መካከል ማሳለፍ የቻሉት 13 በመቶ ብቻ ነው ብለዋል። የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ደግሞ አጠቃላይ ካስፈተኗቸው ተማሪዎች 58 በመቶ ማሳለፋቸውን ገልጸዋል፡፡ በዚህ ጉዳይ ተጨማሪ መረጃዎች ይኖሩናል። #ETA @tikvahethiopia