ar
Feedback
WENDE TUTORIAL

WENDE TUTORIAL

الذهاب إلى القناة على Telegram

For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام WENDE TUTORIAL

تُعد قناة WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 11 875 مشتركاً، محتلاً المرتبة 16 694 في فئة التعليم والمرتبة 2 835 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 11 875 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 23 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -238، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -2، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 1.94‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.24‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 230 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 266 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 2.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 24 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التعليم.

11 875
المشتركون
-224 ساعات
-447 أيام
-23830 أيام
أرشيف المشاركات
❤️ለAptitude ፈቴና Practice ምታረጉቤትን channel ሊጠቁማቹ 👇

photo content

❤️ለAptitude ፈቴና Practice ምታረጉቤትን channel ሊጠቁማቹ 👇

ተማሪ ነህ/ሽ ?

በ 2018 ብትቀላቀሉ ብየ ምመክራቹ ትምርታዊ ቻናሎች

✅ Today's Exam 1. Maths at 2:30-3:30 2. Economics at 3:50 - 4:50 If you hqve any questions you can ask before the Exam time🫡
✅ Today's Exam 1. Maths at 2:30-3:30 2. Economics at 3:50 - 4:50 If you hqve any questions you can ask before the Exam time🫡 GOOD LUCK🙏

Repost from WENDE TUTORIAL
ሰላም እንዴት ናችሁ🥰 የ2018 Private Class በሁሉም ዘርፍ ማለትም በ Grade11, Grade 12, Freshman እና Remedial እያስተማርን እንደሆነ ይታወቃል። Grade 11&12, Remedial ለSocial Science ብቻ ሲሆን Freshman ግን ለሁለቱም / N and S / እየሰጠን ነው። ለምዝገባ የነበረው ግዜ በመጠናቀቁ ከዚህ በኃላ በሁሉም ደረጃ ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች Discount ስላለቀ እና ትምህርት ስለተጀመረ ብዙ ሳንርቅ በጊዜ ተመዝቡ። በተለይ Gade 12 and Remedial ተማሪዎች ጊዜ ሁለተኛ እድል አይሰጣችሁም። ✅ Entrance እምትፈተኑ ተማሪዎች የምትማሩት Eco, Geo, History and English ሲሆን Maths individualy ነው እምናግዛችሁ። ✅ ለሁሉም ትምህርቱን የምንሰጠው በTelegram group ሲሆን video, short note and Exam እዛው ላይ ነው የምንለቀው🙏 ❇️ ለመመዝገብ ዋጋ 500 Birr 🔵CBE= 1000475112664 ላይ በመክፈል በዚህ Username👉 @wende161721 ላይ screenshot ይላኩልን 🫡 ❌ Please ለመመዝገብ ነው እያላችሁ አትደውሉ እየረበሻችሁን ነው If you have any question you can ask wende by telegram👉 @wende161721

Guys ለAptitude ፈተና መጨነቅ ቀሬ መሳተፍ:practice ማድረግ:ፈተና መስራት አለቄ🤷‍♂

Which is the best?

Guys ለsocial science ፈተና መጨነቅ ቀሬ መሳተፍ:practice ማድረግ:ፈተና መስራት አለቄ🤷‍♂️

Guys ለsocial science ፈተና መጨነቅ ቀሬ መሳተፍ:practice ማድረግ:ፈተና መስራት አለቄ🤷‍♂️

ከ 1k subscriber ጀምሮ ያለውና ቻናላችሁን ማሴደግ የምትፈልጉ  Channel ካላቹ በ @sofi1232 ተመዝገቡ እንዴት ነው ምዝገባው? 1. የchannaleun link እና wave ብሎ ብቻ መላክ:: 1. ከ1k በላይ 2. ከ5k በላይ 3. ከ10k በላይ 4,ከ15k በላይ 5, ከ 20k በላይ 6, ከ 25k በላይ 7, ከ 30k በላይ ⛔️በቀን ሁለቴ ብቻ post ይደረጋል ⛔️educational ያልሆነ ቻናል እንዳትመጡ!...(specially sexual content  ይዞ መምጣት ለblock ያዳርጋል:: ⛔️ ከ 1k በታችም አትምጡ

Guys ለNatural science ፈተና መጨነቅ ቀሬ መሳተፍ:practice ማድረግ:ፈተና መስራት አለቄ🤷‍♂️

ለሁሉም ተማርዎች የምሆኑ ትምርታዊ ቻናሎችን ሊጠቁማቹ👇

የቱን እንድገባ ትመክሩኛላችሁ?🤔

#Update የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ይዘቶች ይፋ ሆኑ፡፡ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ፤ ተማሪዎች፣ የተማሪ ቤተሰቦች፣ መምህራንና የትምህርት አመራር ለፈ
+1
#Update የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ይዘቶች ይፋ ሆኑ፡፡ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ፤ ተማሪዎች፣ የተማሪ ቤተሰቦች፣ መምህራንና የትምህርት አመራር ለፈተና ዝግጅት በሚያደርጉበት ወቅት ፈተና የሚሸፍናቸው የይዘት አካባቢዎች ይፋ አድርጓል። የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ከፍል ፈተና ዝግጅትና አስተዳደር የሚከተሉትን ያካትታል፡፡  1. የትምህርት ዓይነቶችን በተመለከተ ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ፦ - እንግሊዘኛ፣ - ሒሳብ፣ - እስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ - ኬሚስትሪ፣ - ፊዝክስና ባዮሎጂ ለማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ፦ - እንግሊዘኛ፣ - ሒሳብ፣ - እስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ - ታሪክ፣ - ጂኦግራፊና ኢኮኖሚክስ ናቸው። 2. ፈተናው ከ9ኛ እስከ 12ኛ ከፍል ደረጃዎችን እና በተማሪው መጽሐፍ ላይ ያሉትን ሁሉንም ምዕራፎች ይሸፍናል፡፡ 3. ከ10ኛ – 12ኛ ክፍል ሁሉም የትምህርት ዓይነት ፈተና በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሠረት እየተዘጋጀ ያለ ሲሆን የ9ኛ ክፍል ደግሞ የሁሉም የትምህርት ዓይነቶች ፈተናዎች ከቀድሞውና ከአዲሱ ሥርዓተ ትምህርቶች የጋራ ይዘቶችን ብቻ አካቶ እየተዘጋጀ ይገኛል፡፡ 4. ፈተናው ማንኛውም ተፈታኝ ተማሪ ከተማረው ሥርዓተ ትምህርትና ከተማሪው መጽሐፍ ላይ ብቻ ተመስርቶ እየተዘጋጀ ይገኛል፡፡ 5. የፈተናው አስተዳደር በበይነ መረብና በወረቀት ጎን ለጎን የሚሰጥ ሲሆን አብዛኛው ተፈታኝ በበይነ መረብ እንዲፈተን እየተሠራ ያለ በመሆኑ ተፈታኞች እራሳቸውን በበይነ መረብ ለመፈተን ሊያዘጋጁ ይገባል፡፡ #EAES @tikvahethiopia

Guys ለNatural science ፈተና መጨነቅ ቀሬ መሳተፍ:practice ማድረግ:ፈተና መስራት አለቄ🤷‍♂️

በ 2018 ብትቀላቀሉ ብየ ምመክራቹ ትምርታዊ ቻናሎች