ፍልስፍና - Sophia
الذهاب إلى القناة على Telegram
إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالدين والقيم الروحية153 503
498
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
" there is but one only truly serious philosophical problem. But i can't remember what it is."
albert camus
" በራሱ ውስጥ ተፃራሪ ወይም 'ተቀናቃኝ መጽሐፍ' ያልያዘ መጽሐፍ እንዳላለቀ ይቆጠራል፡፡"
Jorge Luis Borges , TIon, uqbar tertius,from " the garden of forking paths," 1948
@Sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo
Share and join 👉 https://t.me/sopphilo
"ጥበብ ማለት የልምድ ፍጻሜ,የንጽህና ማገገም ነው"
David bentley hart
@Sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo
Share and join 👉 https://t.me/sopphilo
" The knowledge of god is " knowledge inignorance, participation in what cannot be shared "
christos yannaras
@Sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo
Share and join 👉 https://t.me/sopphilo
"We know God by cultivating a relationship, not by understanding a concept.
The relation constitutes the very subjectivity of of our existence. We participate in existence consciously and rationally, with subjective self-knowledge and identity, because the erotic drive of our nature is transformed into a personal relation when there arises in the space of the Other the first signifier of desire: the maternal presence. The subject is born with love's first leap of joy."
Christos Yannaras, Variations on the Song of Songs
@Sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo
Share and join 👉 https://t.me/sopphilo
If you think your child's academic studies are more important than the arts, think again.
Plato
" አደጋ ውስጥ ካለ ሰው የድረሱልኝ ጥሪ ሰማህ እንበል፡፡ ሁለት ግፊቶች ሊሰሙህ ይችላል - አንዱ እንድትረዳው ይገፋሃል (ከጋርዮሻዊ ደመ ነፍስ የተነሳ) ፤ ሌላው ደግሞ አደጋውን ሽሽ ይልሃል (ራስን ከመጠበቅ ደመ ነፍስ የተነሳ) ነገር ግን ከእነዚህ ከሁለቱ ሌላ በውስጥህ፣ የመሸሹን ግፊት ተጭነህ የመርዳቱን ግፊት እንድትከተል የሚነግርህ ሦስተኛ ነገር ታገኛለህ፡፡"
C.s lewis " mere christianity "
(ትርጉም፦ አዲስ አሰፋ" ክርስትና ለጠያቂ አእምሮ ")
@Sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo
Share and join 👉 https://t.me/sopphilo
" ነፍስህ በመኖር ጥማት ተፈረካክሳ ሳለች የሕይወትን ችግር በሎጂክ ድርደራ ትተበትበዋለህ፡፡ ቦቅቧቃነትህን በዓይናውጣነት አንቀልባ አዝለህ፣ የባጥ የቆጡን በመቀባጠርህ ትኩራራለህ፡፡ እፍረተ ቢስ ነገር ታወራና ወዲያው በፍርሃትና በሰበብ ትከልሰዋለህ፡፡ < የምፈራው የለም> ስትል ቆይተህ ዞር ብለህ ደሞ ትለማመጣለህ፡፡ በሰቆቃ ጥርሴን አፋጫለሁ ብለኸን፣ ሗላ ደግሞ እየቀለድክ ሳቁልኝ ትለናለህ፡፡ ቀልዶችህ ጣዕመ ቢስ መሆናቸውን ስታውቅ ፤ በስነ ጽሑፍ ዋጋቸው ትመፃደቃለህ፡፡ መከራ ደርሶብህ ብታወቅም እንኳን ለስቃይህ ቅንጣት ዋጋ አትሰጠውም፡፡ ከምትቀባጥረው አንዳንዱ እውነት ቢሆንም፤ ይሉኝታ ቢስነትህ መጠን የለውም፡፡ ከግብዝነትህ የተነሳ ሐቅህን አደባባይ አውጥተህ ታረክሰዋለህ፡፡ በርግጥ ማለት የምትሻው ነገር አለ ፤ እቅጩን እንዳትናገር ግን ፍርሃት ጠፍሮ ይዞሃል ፤ ለመናገር የሚያበቃ ድፍረት አጥሮሃል፡፡ የፈሪ ባለጌ ነህ፡፡ በአእምሮህ ንቃትህ እየተኩራራህ ሳለህ ትወላውላለህ፡፡ ምክንያቱም አእምሮህ ቢሆንም እንኳን ፤ ልብህ በልክስክስነት ፅልመት ተወርሷል፡፡ ንፁህ ልቡና በሌለበት ደግሞ ምሉዕ ንቃተ- ኅሊና ሊኖር አይችልም፡፡ ወራዳነትህ! አትርሱኝ ባይነትህ! የመቀላመድህ ገደብ- አጤነት!
Fyodor Dostoevsky ( notes from underground )
የሥርቻው መጣጥፍ ትርጉም፦ ፋሲል ይትባረክ
@Sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo
Share and join 👉 https://t.me/sopphilo
"ክፋት ማለት ለሚያስገድደኝ በጎ ነገር ታማኝ ለመሆን ጥንካሬ የሚያጥረኝ ቅጽበት ነው፡፡"
Alain Badiou,( Ethics: An Essay on the Understanding of Evil)
@Sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo
Share and join 👉 https://t.me/sopphilo
"ነኝ እንዳልል
የት ቆሜ መሆኔን አየሁኝ?"
ሰለሞን ደሬሳ✍ (ዘበት እልፊቱ)
@Sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo
Share and join 👉 https://t.me/sopphilo
" ብዙ ጊዜ ስለማይመረመረው እግዚአብሔር ትዘምራላችሁ ፤ ሆኖም ግን በእውነቱ የራሳችሁን መዝሙር እንኳን አታደምጡትም፡፡ የአዕዋፍን ዝማሬ እንዲሁም በኃይለኛ ንፋስ ከቅርንጫፋቸው ተገንጥለው የሚወድቁ ቅጠሎችን ዝማሬ አድምጡ፡፡ ወዳጆቼ ሆይ ፦ አትርሱ - እነዚያ ቅጠሎች የሚያዜሙት ከቅርንጫፍ በኃይል ሲነጠሉ ብቻ ነው፡፡ "
Kahlil Gibran(The prophet)
Sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo
Share and join 👉 https://t.me/sopphilo
"No man ever steps in the same river twice, for it's not the same river and he's not the same man."
Heraclitus
"አንድ ሰው በማድረጉ ብቻ ሳይሆን ባለማድረጉ በሌሎች ላይ ክፋት ሊያመጣ ይችላል፤ ያም ሆነ ይህ ላደረሰው ጉዳት ትክክለኛ ተጠያቂ ይሆናል።"
John Stuart Mill, On Liberty
@Sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo
Share and join 👉 https://t.me/sopphilo
"ሰዎች ሀሳብ የላቸውም ፣ሀሳቦች ናቸው ሰዎች ያሏቸው፡፡"
carl jung
Share and join 👉 https://t.me/sopphilo
" አስቤም (እንዲህ) አልኩ ፤ " ሰዎች ሁሉ ሐሰትን እንጂ እውነትን የማያስተዋሉት ለምንድነው?" (ምክንያቱም) የሰው ተፈጥሮው ደካማና ስልቹ ስለሆነ መሰለኝ። ሰው እውነትን ይወዳል፤ አጥብቆም ያፈቅራታል፡፡ የተፈጥሮን ስውር ነገሮች ማወቅ ይፈልጋል፡፡ ግን ነገሩ አስቸጋሪ ነው፤ ያለ ትልቅ ጥረትና ትዕግስት አይገኝም፤ ሰሎሞን እንዳለው፥ "ከፀሐይ በታች ስለተፈጠረው ሁሉ ልቤን ለምርመራና በጥበብ ለመፈተን ሰጠሁ፤ ምክንያቱም ይደክሙበት ዘንድ እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ክፉ ድካምን ሰጥቷቸዋል፡፡" ስለዚህ ሰዎች መመራመርን አይፈልጉም፤ ከአባቶቻቸው የሰሙትን ያለ ምርምር ማመንን ይመርጣሉ እንጂ ።"
ሐተታ ዘዘርአ ያዕቆብ(በሚባል ስም የሚታወቀው የወርቄ የሕይወት ታሪክ), ትርጉም ፦ ጌታቸው ኃይሌ(ፕ/ር)
Share and join 👉 https://t.me/sopphilo
ዋጋ እንዴት ልጠይቅ...?
ምንም ጥበብ ሆኖ ... ቢያረቀኝ ቢያመጥቀኝ
እንኳን ለወደድኩት ... ለጠላሁት ቢሆን ....
ዋጋ ካልጠየቅኩት ... እሱም አይጠይቀኝ
ወዲህ ቢሉት ወዲያ...
እንዲያ ... ሲሉ እንጂ ነው..
እንግዲያማ እንግዲያ !
የልቤን መንትያ
ነቅሼ ጉትያ
እሰጥ አገባ ብል እንካ ሰላንቲያ
ሁሉም ትላንት አልቋል
ያውም ትላንቲያ!
ዋጋ ብሎ ሥፍር ... ሥጋ ብሎ ንብረት...
ይገባኛል ካለ ... አይቶ እስኪፈትነው
አስኪያስተነትነው... አረግንለት ክብረት
አንዲት ሽምብራ ራስ ....
ብርኩማዬ ብዬ ... የሰው ከምንተራስ...
የነፍሴ ባለሟል ... ይቅጣኝ ባላምባራስ
ሙሉጌታ ተስፋዬ (የባለቅኔ ምህላ)
~ ይች ዓለም የተቋጠረችው በሶስት ነገሮች ነው ፦
በምሥጢር
በጥበብና
በእውቀት
እኔ የምፈልገው ምሥጢሩን ነው።
አያ ሙሌ (ሙሉጌታ ተስፋዬ)
Share and join 👉 https://t.me/sopphilo
