ፍልስፍና - Sophia
الذهاب إلى القناة على Telegram
إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالدين والقيم الروحية153 503
498
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
"We also cannot suppose that an individual’s thinking survives bodily death, since death destroys the organization of the brain. All the evidence goes to show that what we regard as our mental life is bound up with brain structure and organized bodily energy. Therefore it is rational to suppose that mental life ceases when bodily life ceases."
— Bertrand Russell, What I Believe (1925)
Along with Why I Am Not a Christian (1927) What I Believe (1925) ranks for many as articulate examples of Russell's thoughts. The ideas contained within were and still often are, considered controversial, contentious and - to some of the religious - blasphemous. Both What I Believe (1925) and Why I Am Not a Christian (1927) are easily found today on the Internet.
@Sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo
Share and join 👉 https://t.me/sopphilo
“Make it a rule never to give a child a book you would not read yourself.”
George Bernard Shaw (Irish playwright, critic, polemicist and political activist)
@Sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo
Share and join 👉 https://t.me/sopphilo
"Philosophy is a love of wisdom but, true wisdom is God. Therefore, the love of God is the true philosophy"
" ፍልስፍና ማለት ጥበብን ማፍቀር ማለት ነው፡፡ እውነተኛው ጥበብ ደግሞ እግዚአብሔር ነው ስለዚህ እውነተኛው ፍልስፍና እግዚአብሔርን ማፍቀር ነው፡፡"
John of Damascus
" እውቀት በተፈጥሮ ፣ በነፍስ ውስጥ ተጽፎ የሚቀመጥ ነገር እንጂ በልምድ የሚገኝ አይደለም.."
plato
@Sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo
Share and join 👉 https://t.me/sopphilo
" አለመግባባት መፍትሔ የሚያገኘው በሁለት መንገዶች ነው፤ በውይይት ወይም በኃይል ነው፡፡ የመጀመሪያው የሰው ባህሪ ሲሆን ፣ ሁለተኛው የአራዊት ነው፡፡ "
Cicero
@Sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo
Share and join 👉 https://t.me/sopphilo
“Relativism is vulgar materialism, thought disturbs the business.”
— Theodor W. Adorno
"it is sad not to see any good in goodness"
Gogol (from a note-book for 1846)
@Sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo
Share and join 👉 https://t.me/sopphilo
" ረቂቅ ምጡቅና በባሕርዩ ርሑቅ ስለኾነው አምላክ ቃላትና ጽንሰ ሐሳቦችን ለማጎዳኘት አንሞክር፡፡"
Pseudo-dionysius,the divine names,trans. Colim luibheid,1987:49.
"እኔ እንደምረዳው ፍልስፍና የሥነ-መለኮትና የሣይንስ መካከለኛ ነው፡፡ እንደ ሥነ-መለኮት እውቀት ሊረጋገጥ ያልቻለ ግምታዊ እሳቤ ያለበት ነው፤ እንደ ሣይንስ በባህላዊም ይሁን በመገለጥ አለቅነትን ያገኙ ሰዎች ምስክርነት እንደ ማስረጃ ከመጠቀም ይልቅ ህሊና የሚያረጋግጠውን ነገር መሠረት ያደረገ ነው፡፡ እውቀት ነው የምንለው ሁሉ መፈረጅ ያለበት ለሣይንስ መሆን አለበት ብዬ እሟገታለሁ፡፡ ቀኖና የሆነ ሁሉ ግን ከእውቀት ውጭ የሆነ ለሥነ-መለኮት የሚመደብ ነው፡፡ ነገር ግን ፣ በሥነ መለኮትና በሣይንስ መካከል የሚገኝ ለሁለቱም ያልሆነ ለሁለቱም ጥቃት የተጋለጠ ነፃ መሬት አለ፤ ይኼ ነፃ መሬት ደግሞ ፍልስፍና፡፡ አርቆ የሚያስብ ሕሊና ያላቸው ሰዎች ትኩረት የሚሰጧቸው አብዛኛዎቹ ጥያቄዎትን ሣይንስ መልስ ሊሰጥባቸው አልቻለም፡፡ በልበ- ሙሉነት ሥነ - መለኮትም መልስ የሰጠባቸው ነገሮች አሳማኝነታቸው እንደ ጥንቱ ዘመን ሊሆን አልቻለም.....የሣይንስ ቤተ- ሙከራዎች መልስ መስጠት ለማይችሏቸው ጥያቄዎች፣ሥነ- መለኮትም ምሎ ተገዝቶ የሚናገረውን በሳል-ህሊና ባላቸው ሰዎች የሚጠረጠሩ ሀሳቦችና የሚነሱ ጥያቄዎች ሙሉ በሙሉ መልስ መስጠት ባይችል እንኳን ትኩረት ሰጥቶ ማጥናት የፍልስፍና የዕለት ተዕለት ተግባር ሆነ፡፡"
Bertrand Russell,1961,history of western philosophy ,george allen and unwin,london
@Sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo
Share and join 👉 https://t.me/sopphilo
"..ምክንያቱም ትሩፋትን ለመውለድ ሐሳብ ስናቀርብ ሊገለሉ የማይገባቸው ከገሀዱ ዓለም ትምህርት የተወሰዱ ነገሮች ስላሉ፡፡ እውነትም የተፈጥሮ ፍልስፍና አንዳንዴ በሕይወት ታላቁ መንገድ ድረስ ወዳጅ ሊሆን ይችላል፡፡ ይኸውም የግንኙነትን ፅንስ የሚያረክስ ባዕድ ነገር ይዞ እስካልመጣ ድረስ ነው፡፡"
Gregory of nyssa,on the life of moses ,book 2 V 37
@Sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo
Share and join 👉 https://t.me/sopphilo
"My dear,
In the midst of hate, I found there was, within me, an invincible love.
In the midst of tears, I found there was, within me, an invincible smile.
In the midst of chaos, I found there was, within me, an invincible calm.
I realized, through it all, that…
In the midst of winter, I found there was, within me, an invincible summer.
And that makes me happy. For it says that no matter how hard the world pushes against me, within me, there’s something stronger – something better, pushing right back.
Truly yours,
Albert Camus."
@Sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo
Share and join 👉 https://t.me/sopphilo
