ኪያ Online እቁብ
الذهاب إلى القناة على Telegram
በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot
إظهار المزيد2 540
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-167 أيام
-2030 أيام
أرشيف المشاركات
2 539
⚪️ የጨዋታ ቀን ⚪️
🇪🇺 የቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ !
⚪️ሪያል ማድሪድ 🆚 ቼልሲ🔵
➩ | ዛሬ ምሽት 4 : 00 | ⌚️
➩ | ሳንቲያጎ በርናባዉ ስታዲየም 🏟
➩ | የዕለቱ አልቢትር : ፍራንኮይስ ሌቴክሲየር
ጨዋታዉ በቻናላችን ኢትዮ ሪያል ማድሪድ በቀጥታ የሚተላለፍ ሲሆን የዚህን አጓጊ እና ተጠባቂ ጨዋታን ስፖንሰር ማድረግ ለምትፈልጉ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች የማስታወቂያ ስፍራዉ ክፍት መሆኑን እናሳዉቃለን። ድል ለሀያሉ ክለባችን ሪያል ማድሪድ እንመኛለን። Hala Madrid ⚪️
📬 እስከዛዉ የጨዋታ ግምታችሁን ሀሳብ መስጫዉ ላይ አስቀምጡልን።
@ETHIO_REAL_MADRID14📲
@ETHIO_REAL_MADRID14📲
👥 ግሩፓችንን ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/+Uogf2-3bOBjpolkk
