cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የዲ/ን ከሣቴብርሃን ስራዎች

ይህ የዲ/ን ከሣቴብርሃን ግጥሞች፣ወጎች፣ትረካዎች፣ተውኔቶች ፣ ስብከቶችና ወረቦች የሚተላለፉበት ሕጋዊ ገጽ ነው። እናንተም ከመንፈሳዊ አቅርቦቶቹ እንዲቋደሱና share በማድረግ ሌሎች እንዲያቃምሱ ጋበዝንዎ። "ዘመኑን እየዋጃችሁ፥በውጭ ባሉቱ ዘንድ በጥበብ ተመላለሱ።"ቆላ.፬፥

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 617
المشتركون
-224 ساعات
-97 أيام
-2730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ማን ይመራመር? ድንቅ የበገና መዝሙር ዘሰሙነ ሕማማት -  መምህር ኤርምያስ ኃይላይ 👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/dLcgblYBiDY https://youtu.be/dLcgblYBiDY
إظهار الكل...
ማን ይመራመር? |መዝሙር ዘሰሙነ ሕማማት | መምህር ኤርምያስ ኃይላይ |መጽሐፈ መሠረት | begena mezmur

በሰሙነ ሕማማት የሚዘመረው ይህ የበገና ዝማሬ "መጽሐፈ መሠረት" የተሰኘው መጽሐፍ ሰኔ 4 ቀን ፣ 2015 ዓ.ም በተመረቀ ጊዜ በመምህር ኤርምያስ ኃይላይ የቀረበ ነው። #OrthdoxMezmur #EOTC #Himamat

إظهار الكل...
አዲስ ዝማሬ ''ታድነኝ ዘንድ'' ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ | New Mezmur "Tadenegn Zend" Diacon Yoseph Girma @ZegolaRecords

#like #subscribe #share #mezmur #ortodox ታድነኝ ዘንድ አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ውደድ፥ አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ፍቀድ፥ ከክፉዎች ምክር ወጥመድ፥ አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ውደድ። ይሁን ስትል ሆኑ ፣ አዘዝህ  ተፈጠሩ፥ በቃልህ ጸንተዋል ምድርና ጠፈሩ፥ ልክ እንደ መፃጉዕ ዳን ያልከው ይድናል፥ በአቅሌስያ ሳይዳ ፍጥረት ደጅ ይጠናል። ሐዋርያት በታንኳው አድነን እንዳሉ፥ በቃለ ተግሣፅህ ጸጥ እንዲል ማዕበሉ፥ ሞገድ ጾር ተነሥቷል በባሕረ ሥጋዬ፥ ኀድፈኒ ክርስቶስ ሊቀ ሐመርየ፥ አድነኝ አምላኬ አድነኝ ጌታዬ። ለሞት በተሰጠ ጎስቋላ ሰውነት፥ የማልወደውን ነው የማደርገው በእውነት። ከሲኦል ከሰዶም ከዓለመ መዓቱ፥ ያውጡኝ እጄን ይዘው እንደ ሎጥ መላእክቱ። የነፍስ እድፍ ማጠብ ልምዱ ነው  የኤልሻዳይ፥ ቢቀላ እንደ አለላ ይነጣል ከአመዳይ፥ በሁሶኘም  ይርጨኝ ያንጻኝ ከበረዶ፥ ቸር ወመስተሣህል ድኅነቴን ወዶ። ግጥም ዲ ከሣቴ ብርሃን ገ/ኢየሱስ (ዶ/ር) ዜማ ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ክራር ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ዘ አዳም ሙሉጌታ መሰንቆ እንዳልካቸው አዱኛ ዋሽንት ዮናስ አስራት ድምጽ ቅጂ ሚክሲንግና ማስተሪንግ ዘጎላ ሬከርድስ ©Zegola_records April 2024

إظهار الكل...
“ይህ መችይሆናል”አዲስ የበገና ዝማሬ ዘማሪ መ/ር ፍስሐፅዮን ካሣ

ሙሉውን አልበም በዚህ የYouTube channel ላይ ያገኛሉ subscribe & shere በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

إظهار الكل...
🔴የመምጣቱ ምልክቶች እየታዩ ነው! " ምን እናድርግ? " ዲ.ን ዶ.ር ከሣቴ ብርሃን ገ/ኢየሱስ

የመምጣቱ ምልክቶች እየታዩ ነው! " ምን እናድርግ? #አንጾኪያ #ortodoxmezmur #መዝሙር #ኦርቶዶክስ_መዝሙር #like #Share #Subscribe

إظهار الكل...
🔴የዘንድሮ ደብረ ዘይት ለምን ተፈራ? " እውነት ነገ ጌታ ይመጣልን? " ዲ.ን ዶ.ር ከሣቴ ብርሃን ገ/ኢየሱስ

መጋቢት 27 እና ምስጢሩ #ortodoxmezmur #መዝሙር #ኦርቶዶክስ_መዝሙር #like #Share #Subscribe

إظهار الكل...
🔴አዲስ ዘለሰኛ ዝማሬ " ሞትህ ጌታዬ ነው ሕይወት " ዘማሪት ጤናዬ አሰፋ @-mahtot

🔴"ልቦናዬ ያውጣ" የሚለው ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዘመረው ከ 20 Million + እይታ ያገኘውን ዝማሬ በዚህ ሊንክ ያገኙታል :: 👇 👇 👇

https://www.youtube.com/watch?v=H0jd74NmdwY

🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡ 👇 👇 👇

https://bit.ly/3C2YHGp

🔴አዲስ ዘለሰኛ ዝማሬ " ሞትህ ጌታዬ ነው ሕይወት " ዘማሪት ጤናዬ አሰፋ @-mahtot

1
إظهار الكل...
"መጻጒዕ" በኤርምያስ በገና | "Metsagu" by Ermias Begena #sewasewmultimedia

ለዓብይ ጾም የአራተኛው ሳምንት "መጻጒዕ" በማለት ከኤርምያስ በገና (@ermiasbegena) መጻጒዕ አራተኛው የዐቢይ ጾም ሳምንት ‘መጻጒዕ’ ነው። ስያሜው በዮሐንስ ወንጌል ፭፥፩ ላይ ከሚገኘው ኃይለ ቃል የተወሰደ ነው። ትርጓሜውም ደዌው የጸናበት በሽተኛ ማለት ነው። በዚህ የወንጌል ክፍል ጌታችን በቤተ-ሳይዳ ሕሙማንን እንደ ፈወሰ ተነግሮአል። በስፍራው ከነበሩ ፈውስ ፈላጊዎች መካከል ደዌው የጸናበት፣ ለሠላሳ ስምንት ዓመታት በደዌ ዳኛ፣ ባልጋ ቍራኛ ተይዞ የኖረው፤ ከደዌው ጽናት የተነሣ ‘መጻጒዕ’ ተብሎ የተጠራው በሽተኛ አንዱ ነበር። ኢየሱስ ይህንን ሰው “አልጋህን ተሸክመህ ሒድ” ብሎ ሠላሳ ስምንት ዘመን የተኛበትን አልጋ ተሸክሞ ወደ ቤቱ እንዲገባ ማድረጉ የሚነገርበት ወቅት በመኾኑ ሳምንቱ ‘መጻጒዕ’ ተብሎ በተፈወሰው በሽተኛ ስም ተሰይሟል። "Metsagu" by Ermias Begena ------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------- በሳይዳ ምድረ ፋይድ መፃጉዕ አዳም፥ ፍጹም ሰው መጣለት ቢል "ሰው የለኝም"። ስብሐት ስብሐት ስብሐት ለከ የለ አቃቤ ሥራይ አላየንም ሐኪም፥ አስፈቅዶ አድኖ ደግሞ አልጋ ሚያሸክም። መንክር መንከር ግሩም ግብርከ ሠላሳ ስምንቱ ዘመን ተዘነጋ፥ ሸክሙን ሊሸከም እጁን አየን ባልጋ። ስብሐት ስብሐት ለተአምርከ መፃጉዕ ነፍስ 'ማያውቅ ፣ ሕፃነ አእምሮ፥ ከእሳት እጁን ላከ ለጥፊ ሰንዝሮ። ሰላም እብል ሰላም እብል ለትዕግሥትከ መልአክ ውረድ ዛሬም ሳናይህ በግርማ፥ ጠበሉን አናውጠው ደንቆሮውም ይስማ። ስብሐት ስብሐት ስብሐት ለከ ዲ/ን ከሣቴብርሃን ገ/ኢየሱስ(ዶ/ር) ©ኤላም ቤተ ስብሐት 16/06/15 ዓ.ም -------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------- ግጥም : ዲያቆን ከሳቴ ብርሃን ገ ኢሳያስ ዜማ : ዘላለም ታከለ ቅንብር : ዘላለም ታከለ(ተኮላ) ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ : ሚኪያስ ምገስ --------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------- ምንም አይነት ቪዲዮ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ እና ማሳወቂያዎችን ያብሩ 🔔 Subscribe and turn on notifications 🔔 so you don't miss any videos ይህን ሊንክ በመጠቀም ሰዋሰው መተግበሪያን ያገኙታል 📱 Use this link to get Sewasew Multimedia 📱

https://onelink.to/ymaahn

ከእኛ ጋር ጊዜዎን ይቆዩ | Stay Connected with us Facebook :

https://www.facebook.com/sewasewmultimedia

Instagram :

https://www.instagram.com/sewasewmultimedia

Linkedin :

https://www.linkedin.com/company/sewasew-multimedia

Twitter :

https://twitter.com/sewasewMmedia

Tiktok :

https://www.tiktok.com/@sewasewmultimediaet

YouTube :

https://www.youtube.com/@sewasewmultimedia

Telegram :

https://t.me/sewasewmultimedia

#sewasew #sewasewmultimedia #creativity #ignitingcreativity #creativeeconomy Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited Copyright 2023, ©Sewasew Multimedia. All rights reserved.

ስምሽ ጉልበት ሆኖኝ | መምህር አቤል ተስፋዬ | መጽሐፈ መሠረት https://youtube.com/watch?v=Q4JvAQKVZmQ&si=vE5X4dcHvysG0QuB
إظهار الكل...

إظهار الكل...
🔴 አዲስ ዝማሬ " ታመሰግናለች ኢትዮጵያ " ዘማሪት ፀዳለ ጎበዜ @-mahtot

🔴 የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ የንስሃ መዝሙራት ስብስብ - YouTube 👇 👇 👇

https://bit.ly/yeneseha_mezmurat

🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡ 👇 👇 👇

https://bit.ly/3C2YHGp

🔴 አዲስ ዝማሬ " ታመሰግናለች ኢትዮጵያ " ዘማሪት ፀዳለ ጎበዜ @-mahtot

1
إظهار الكل...
❤️ አዲስ ዝማሬ “ አቡነ ንብሎ “ ዘማሪት ሕይወት ወልዴ @-mahtot

❤️ አዲስ ዝማሬ “ አቡነ ንብሎ “ ዘማሪት ሕይወት ወልዴ ​⁠@-mahtot