ar
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

الذهاب إلى القناة على Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ʜᴀʟᴀʟ™

تُعد قناة ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 11 001 مشتركاً، محتلاً المرتبة 8 329 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 3 030 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 11 001 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 09 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -210، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -8، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 8.68‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 5.70‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 956 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 628 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 23.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 10 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

11 001
المشتركون
-824 ساعات
-507 أيام
-21030 أيام
أرشيف المشاركات
Repost from N/a
🌙[▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓] 94%🌙 🌙ረመዿን.................𝐋𝐎𝐀𝐃𝐈𝐍𝐆 [ ✓ ] የቁርኣን ትምህርት [OPEN] [ ✓ ] የሀዲስ ትምህርት [OPEN] [ ✓ ] የሲራ ትምህርት
🌙[▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓] 94%🌙 🌙ረመዿን.................𝐋𝐎𝐀𝐃𝐈𝐍𝐆   [ ✓ ] የቁርኣን ትምህርት [OPEN]   [ ✓ ] የሀዲስ ትምህርት [OPEN]   [ ✓ ] የሲራ ትምህርት [OPEN]   [ ✓ ] የፊቅህ ትምህርት [OPEN]   [ ✓ ] የዳዕዋ ትምህርት [OPEN]   🌙ከሁድሁድ ዋቭ 𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒      ብቻ ተጫኑኑኑ👇👇 🌙𝐀𝐝𝐝 ሱናና 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥                  👇👇 ©𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸

ገባ ገባ በሉ ጀምረናል

20,000ብር ገቢ አድርገናል እየተሳተፋቹ ያላቹ ማሻ አሏህ! ባወጣቹበት እጥፍ ድርብ ያድርግላቹ።አሏህ ይቀበላቹ ሷደቀተል ጃሪያ ያድርግላቹ።ከምትፈሩት ነገር ሁሉ ነጃ ይበላቹ።ጀነትን ይወፍቃቹ።መሰሎቻቹን አሏህ ያብዛልን። 18,000 ብር ይቀረናል ዛሬ ማታ 3 ሰዓት በዚህ ቻናል https://t.me/kemnatbafitNSY ላይ live እንገባለን ኢንሻአላህ እንሞላዋለን😍

አላህዬ አድርሰሃኝ ለዱአዎቼ ሁሉ መልስ የማገኝበት ረመዳን አድርግልኝ ☺️

ሙሀመዶች እስኪ እንደስማችሁ ሁኑ 😐

"Text እንጂ ሽማግሌ መላክ የሚፈራ ትዉልድ" አሉ እየሞከርን ነዉ 😢

ምናልባት ይቺ የመጨረሻ ሰላቴ ትሆናለች እያልን አሳምረን እንስገዳት🙌 #ሰባሀል ኸይር

018.mp319.63 MB

✍አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ አኸዋት በዱዓቹ አትርሱን ሰሞኑ እኔ ያለውበት አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ በዝቷል ከጥቂት ደቂቃዎች በፊትም ተፈጥሮ ነበር ወላሂ ሞትን ነው ትዝ ያስባለን በዱዓቹ ለአላህ ብላቹ🙌 ሸዕባን 25/1447

Repost from IM care
አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱሏህ ወበረካትሁ ✋✨ አንሷር መክተባ ነን! 📚🕌 ለናንተ የሚሆኑ ጥራት ያላቸውን ምርቶች ይዘን ቀርበናል፦ 💥 ማንኛውም አይነት ኪታብ 📖📚 💥 ቁርአን (ለስጦታ የታሸጉ) 🎁🕋 💥 ቴምር 🌴🍯 💥 ብትን በፈለጉት አይነት እና የታሸገ🛍️ 💥 ምርጥ ምርጥ እጣኖች 💨✨ 💥 ሽቶ 🧴🌸 💥 ለማንኛውም የጥቁር ልብስ (ለጅልባብ፣ ኒቃብ፣ አባያ) አመዳማ እንዳይሆን Shampoo 🧼 አገልግሎታችን፦ በውጭ እና በሀገር ውስጥ፣ በአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ውጭ ማንኛውም ቦታ እንልክላለን። 🚚✈️🌍 📍አድራሻ፦ አዲስ አበባ አየርጤና፣ ካራ ቆሬ ወደ አጃምባ መውጫ፣ አንሳር መስጅድ 📞 ለማዘዝ፦ 👤 @eka1824 📱 0941331589 👤 @kmun24  📱 0912930524 የስራ እድል፦ አብሮን መስራት ለሚፈልግ ግሩፓችን ውስጥ ያለውን እቃ በማስተዋወቅ ከተሸጠ በፐርሰንት እንከፍላለን።📈 🌟አላማችን፦ ራሳችንን እንዲሁም ኡማውን አብረን በመስራት መጥቀም ነው፤ በተለይ ለኒቃቢስቶች የስራ እድል መፍጠር። 🤝 📲 ወደ ቴሌግራም ግሩፓችን ለመቀላቀል፦ 🔗 https://t.me/Kitab000 🔗 https://t.me/Kitab000

በመዋደድ በአንድነት በፍቅር ተሳስበን ስለ ረመዷን እንዘክር በዚህ ዝግጅት ላይ የምናነሳቸዉ ነጥቦች:_ 1 ሴቶቾ ረመዷንን እንዴት ማሳለፍ አለባቸዉ 2 እናት እና ልጆች በረመዷን 3 ኩሽና እና ረመዷን እንዴት ማመጣጠን እንዳለብን 4 ሴቶች እና ሰደቃ እየተማማርን እየተጨዋወትን ጥያቄዎችም አሉ እየተጠያየቅን አብረዉን እንዲያሳልፉ ሴት እህቶቻቹን ጋብዙልን🌸 የክብር እንግዶቻችን የአቲካ የሴቶች ህልቀት ማዕከል መስራች የሆነችዉ ኢክራም አብዱ  እንዲሁም እህት ሀያት ዑመር አብራን ትገኛለች መገኘት የምትፈልጉ inbox ሴቶች ብቻ 👇👇👇👇 @Afri_Star

የሚያኖር እያለ የሚኖር ይጨነቃል!

Repost from N/a
🖊📖ዲንህን ተማር📖❕🧎‍♀ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ 📖 የቁርኣን ተፍሲር ⚡️[ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 📖የሀዲስ ትንታኔ ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 📖የተውሂድ ትምህርት ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️🎀🎀🎀 🤍የሰለፎች መንገድ ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ 👤የፈትዋ ምላሾች ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ✅ሁሉንም በአንድ ላይ ከሁድሁድ ዋቭ ☄🀄️💥🀄️ሉ ብቻ ተጫኑኑ ❤️𝐀𝐝𝐝 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥                   👇👇 😀 𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver

በመኖር ውስጥ ዱኒያን ማፍቀር አለ... ዱኒያን ባለመውደድ ውስጥ ደግሞ አለመኖር የሚሉት ነፃነት አለ!!

ለወላጅ_ሰበር_ደንገጥ_ማለት_በኡስታዝ.mp39.56 KB

. “ይቆጣል አትናገሩት፡፡" ብለው እናት አባቱ ከሚፈሩት ነህን ?... ብንናገር ያኮርፍብናል ብለው ወላጆችህ ከሚሳቀቁብህ ነህን? ተስተካከል ይህ ጀግንነት አይደለም፡፡ አደጋ ላይ ነህ። አንተ ወላጆችህን ልትፈራ እንጂ ወላጆችህ አንተን ሊፈሩህ አይገባም 🙌

Repost from N/a
┏━━━━━━━━━━━━━━┓ ┃ 💡ተመራጭ ኢስላማዊ ቻናሎች💡┃ ┣━━━━━━┳━━━━━━━┫ 🖊📖ዲንህን ተማር📖❕🧎‍♀     ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ 📖 የቁርኣን ተፍሲር ⚡️[ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 📖የሀዲስ ትንታኔ ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 📖የተውሂድ ትምህርት ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️🎀🎀🎀 🤍የሰለፎች መንገድ ⚡️  [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ 👤የፈትዋ ምላሾች ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ✅ሁሉንም በአንድ ላይ ከሁድሁድ   ዋቭ ☄🀄️💥🀄️ሉ ብቻ ተጫኑኑ ❤️𝐀𝐝𝐝 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥                   👇👇 😀 𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver

የአባትሽ ክፉት ግን እንዴት በጨረቃን ቤታቸዉን ብቻ ያበራሉ 😭

ነገ ሐሙስ ነው የቻለ ይፁም