ar
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

الذهاب إلى القناة على Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ʜᴀʟᴀʟ™

تُعد قناة ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 10 992 مشتركاً، محتلاً المرتبة 8 340 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 3 037 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 10 992 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 12 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -211، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -7، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 9.85‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.13‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 1 083 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 674 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 26.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 13 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

10 992
المشتركون
-724 ساعات
-667 أيام
-21130 أيام
أرشيف المشاركات
At the end of the day አይን ሲበዛበት እሚያምረዉ እንጀራ ብቻ ነዉ!"🙂‍↕️ Keep Your Life Private🙂‍↔️ Copied

Repost from N/a
አሰላሙ አለይኩም 🖤 ለሙስሊም ወንድም እና እህቶቼ አንድ ጠቃሚ ቻናል ይዤላቹ ቀርቤያለው 💯 ሙስሊም የሆነ እንዳያልፈው ተቀላቀሉ 📌 📣https://t.me/+J6Wix6gNmXo4OGU0 📣https://t.me/+J6Wix6gNmXo4OGU0

ፈገግ በሉ
ባል እና ሚስት ድግስ ላይ ቁጭ ብለው ሚስት:- ለባሏ ያን ቀይ ጀለብያ የለበሠውን የሚስቀውን ልጅ አዬኸው ካንተ በፊትኮ ለትዳር ጠይቆኝ እምቢ ብየው ነው አለችው። ባል:-ለዛ ነዋ እየሳቀ ያለው ባትነካካውስ.......😭

አላህዬ ያላደረገልን . . . ማድረግ አቅቶት ሳይሆን ለኛ የተሻለውን መርጦልን ነው

voice laky yalnew amna senkara ye setochu group lay  wendoch eyagabu selasechagarun new..wendun ke setu lemlat new:: voicun melkut etach basekemtenew user name new!!

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 😍😍አምና ስናካሂድ የነበረውን የአብረን እናክትም ፕሮግራም በአላህ ፍቃድ ዘንድሮም ለመጀመር  እቅድ እንደያዝን ስናበሥራችሁ🎉 በታላቅ ደስታ ነው 😇😇 🎉🎉ራሳችንን ከቁርአንን  ጋር  የምናስተሳስርበት ይህን ልዩ ፕሮግራም መቀላቀል የምትፈልጉ  እህቶች  ከታች ባለው account ሴት መሆናችሁን እንድንለይ አጠር ያለች voice በመላክ ወደ ግሩፑ የምናቀላቅላቹ ይሆናል አብረን  እናክትም ፕሮግም የሚጀምረው ረጀብ ሲሆን እስከ ወርሀ ረመዳን ድረስ 2ዙር እናከትማለን in box👇👇👇 @tklgomen

018.mp328.35 MB

ነገ አላህ ካለ ጁመዐ ነው የቻለ በጠዋት ተነስቶ እጥብጥብ ብሎ ይዘጋጅ 🙂 በነብዩ ላይ ሰለዋት ማውረድን 🤍 ከአስር ቡሀላ ከአላህ ጋር ማውራትን አይዘንጋ ለምኑት ሊመልስላቹ ቃል ገብቷልና❤️‍🩹 ✍ አላህ ለአንድ ባሪያው መልካምን ከሻለት ልቡ ውስጥ ያለውን አይን ይገልጥለታል🙂           ጌትዬ🤍 አያተል ኩርሲ እንዳይረሳ🙌

😇
😇

photo content

✉️
✉️

ውበትን በፊትሽ ላይ ላደረገው... ለallah ክብር ይገባው፣ * የገጽሽ ብርሃን... ልብን የሚመስጥ ነው፤ * ፊትሽ ልክ ከአበቦች... የተፈጠረ ይመስላል፣ * ባየሁሽ ቁጥር... ነፍሴ በደስታ ትሞላለች።🌟

ነገ ሐሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ

ዓይኖችሽ እንደ ሪያል ማድሪድ ጥቃት ናቸው፤ ልቤ ደግሞ እንደ ባርሴሎና መከላከያ ነው" ይላል (ማለትም ለውበትሽ ልቤ በቀላሉ ይሸነፋል)።

አላህ አላስፈላጊ የሆኑ ሰዎችን ከህይወትህ ያወጣልሀል ስለሚያዝንልህ🙂 ነገርግን ድጋሚ እንዳትመልሳቸው🙂‍↕️

የልጅነት ፎቶዋችን የጅል ቢመስልም ፈገግታችን ግን የዕውነት ነበር!