ar
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

الذهاب إلى القناة على Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ʜᴀʟᴀʟ™

تُعد قناة ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 11 042 مشتركاً، محتلاً المرتبة 8 289 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 3 023 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 11 042 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 06 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -200، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -6، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 9.31‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 5.23‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 1 029 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 578 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 22.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 07 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

11 042
المشتركون
-624 ساعات
-367 أيام
-20030 أيام
أرشيف المشاركات
ዝም ብዬ የገጠምኩት ግጥምም ነበር አታገረጡኝም ልልቀቀው?

ምክንያቱን ሳይነግሩ መራቅ... ሰውን ያለ ጥፋቱ የመቅጣት ያህል ይከብዳል እኛ የምንርቀው ልባችን ስለደከመ ነው እሱ ግን የሚያየው ጀርባችንን ብቻ ነው  ቆይተን ብናስረዳውም 'ለምን ያኔ አልነገርሽኝም?' የሚለው ጥያቄ መልስ አይኖረውም  አንዳንዴ እውነትም 'ጊዜ' ይፈልጋል ጊዜው ካለፈ ግን እውነቱ ራሱ ትርጉም ያጣል

" ንፅህናህን አላቆሽሽም "‼️ አሪፍ ተከታታይ ታሪክ 5 ραят ብቻ ናት ገብታችሁ አንብቧት🤌❤️‍🩹 👇 . .ραят 1 .ραят 2 .ραят 3 .ραят 4 .ραят 5 @MAME_POSTS
" ንፅህናህን አላቆሽሽም "‼️ አሪፍ ተከታታይ ታሪክ 5 ραят ብቻ ናት ገብታችሁ አንብቧት🤌❤️‍🩹 👇 . .ραят 1 .ραят 2 .ραят 3 .ραят 4 .ραят 5
@MAME_POSTS

. "ጌታውያን እንጂ ረመዳናውያን አትሁኑ! ምርጥ አርቲክል ናት አንብቧት👇
. "ጌታውያን እንጂ ረመዳናውያን አትሁኑ! ምርጥ አርቲክል ናት አንብቧት👇

የዚህ ዘመን ሰዎች... ድልድይ መስራት ትተው ግድግዳ መገንባትን መርጠዋል ከመረዳት ይልቅ መፍረድን ከመቆየት ይልቅ መሄድን ይወዳሉ ሰላም የሚገኘው ከሰው በመራቅ ውስጥ የሆነበት አስገራሚ ዘመን...🚶‍♀

Did any one notice how Egyptian pray eid salah 😭

ለማግባት ምን ያስፈልጋል ?

Eid mubarak 🙂

የአንዳንድ ሰዎች ልብ ሲያምር... ልክ እንደ ንጋት ፀሐይ ጨለማሽን ያባርሩታል ክንፎችሽ ሲዝሉ ክንፍ ይሆኑሻል ልብሽ ሲሰበር ደግሞ ይጠግኑሻል እንደነዚህ አይነት ሰዎች መከታ ሲሆኑሽ ብቻሽን እንደሆንሽ ፈጽሞ አይሰማሽም!❤️‍🩹

ምንም አይነት እስሳት አልፈራም እባብ ግን🥹

አቦ ዒዳችንን ለቅሶ አታድርጉት አታላዝኑብን 😒

የኢድ ቀን እንቅልፍ😚🫰

ልብ ሲደክም መራቅን መፍትሄ ያደርገዋል ነገር ግን መራቅ ስጋን እንጂ ነፍስን አያርቃትም በአካል ርቀን በልብ የምንቃጠለው ለዚህ ነው ርቀት ህመሙን ሊቀንሰው ይችላል ነገር ግን እውነተኛው ፈውስ ያለው ከመራቅ ሳይሆን 'ከመረዳት' እና 'ከመቀበል' ውስጥ ነው.

عندما يتعب القلب، يصبح البعد حلاً ?

አረ ወገን እናግባ😭

ምን ጎደለ እላለዉ ለካ ያ Eid Mubarek🤗!!! I wish u delicious ክትፎ😍, sweet ቃሪቦ😄, big ቆጮ😉, quality ዶሮ ወጥ🍗, amazing ጥብስ😘, good አይብ ❤, nice cookies 🍪,b peaceful &🐠 happy holiday 2 u & ur families  Eid Mubarek🤗    የሚለዉ text አልተላከልኝም 😂

😁
😁

ድሮ በኛ ጊዜ አባቶች ለልጆች መጫወቻ የሚገዙት ከሰላት ቡሀላ ነበር አሁን ግን ተክቢራ እንኳ በስርዓት እንዳይባል ሰላት በስርዓት እንዳይሰገድ ቀደም ብለዉ እየገዙ እየተበጠበጥን ነዉ ፍትህ ለጆሯችን
ድሮ በኛ ጊዜ አባቶች ለልጆች መጫወቻ የሚገዙት ከሰላት ቡሀላ ነበር አሁን ግን ተክቢራ እንኳ በስርዓት እንዳይባል ሰላት በስርዓት እንዳይሰገድ ቀደም ብለዉ እየገዙ እየተበጠበጥን ነዉ ፍትህ ለጆሯችን የድሮ አባቶች ይመለሱልን በተረፈ ለሁላችሁም ይሄ የዒድ ቀን እንደስሙ ዒድ ይሁይላቹ @halal_post

ድሮ በኛ ጊዜ አባቶች ለልጆች መጫወቻ የሚገዙት ከሰላት ቡሀላ ነበር አሁን ግን ተክቢራ እንኳ በስርዓት እንዳይባል ሰላት በስርዓት እንዳይሰገድ ቀደም ብለዉ እየገዙ እየተበጠበጥን ነዉ ፍትህ ለጆሯችን
ድሮ በኛ ጊዜ አባቶች ለልጆች መጫወቻ የሚገዙት ከሰላት ቡሀላ ነበር አሁን ግን ተክቢራ እንኳ በስርዓት እንዳይባል ሰላት በስርዓት እንዳይሰገድ ቀደም ብለዉ እየገዙ እየተበጠበጥን ነዉ ፍትህ ለጆሯችን የድሮ አባቶች ይመለሱልን በተረፈ ለሁላችሁም ይሄ የዒድ ቀን እንደስሙ ዒድ ይሁይላቹ @halal_post

አራት ሚስት ተፈቅዶለት አንድ ሚስትም እንዳላገባ ወንድ ሚስኪን የለም በተለይ ዛሬ ብቻቸውን በዚህ ዝናብ ሲከራተቱ🥹🤣