ar
Feedback
Computer Science Exit Exam Material

Computer Science Exit Exam Material

الذهاب إلى القناة على Telegram

Welcome to the Computer Science Exit Exam Material channel! We are dedicated to empowering computer science students by providing essential resources, study materials, and expert tips Buy ads:https://telega.io/c/ComputerScienceExitExam CEO: @Filerasupport

إظهار المزيد
8 033
المشتركون
-424 ساعات
-287 أيام
-6530 أيام
أرشيف المشاركات
እሮብ የካቲት 25፣ 2018 ዓ.ም (Wednesday, March 04, 2026) Computer Science ከጠዋት 5:00 እስከ 7:00 መልካም ፈተና ይቅናችሁ @ComputerScienceExitExam

#ExitExam የቅድመ ምረቃ ትምህርት የመውጫ ፈተና ከማክሰኞ የካቲት 17/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለስምንት ቀናት ይሰጣል። ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተናውን የምትወስዱ ተማሪዎች የመግቢያ ቲኬት (Entrance Ticket) ይዛችሁ ወደ ፈተና ማዕከል መሔድ ይጠበቅባችኋል። የመግቢያ ትኬቱን ለማግኘት አዲስ የተሰጣችሁን Username እና Password መጠቀም ይኖርባችኋል። የመግቢያ ትኬቱን ለማግኘት ተከታዩን ሊንክ ይጠቀሙ 👇 https://verify.ethernet.edu.et @ComputerScienceExitExam @ComputerScienceExitExam @ComputerScienceExitExam @ComputerScienceExitExam @ComputerScienceExitExam @ComputerScienceExitExam

NATIONAL_EXIT_EXAM_ሰኔ_2017_JUNE_2025_QUESTIONS_1_11.pdf0.52 KB

DMU MODEL2.docx0.40 KB

DMU MODEL2.docx0.40 KB

collection Exit model exam file Final .pdf7.27 KB

Exit Exam.pdf6.40 KB

all mcq for exit FOR CS (1).pdf1.20 MB

+8
CS 2024 MOCK EXAM-UPDATED.docx0.65 KB

all mcq for exit FOR CS (1).pdf1.20 MB

CS 2024 MOCK EXAM-UPDATED.docx0.65 KB

+9
Automata and complexity theory (2).pdf9.55 KB

+3
all mcq for exit FOR CS (1).pdf1.20 MB

+4
AAU Computer Science Model Exit Exam 2024 ▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩▩ @csdaau #AAU #Learning #Innovation #ComputerScience #Programming #Coding #AI #ML #ExitExam

Notice for Exit Exam.docx0.13 KB

+2
To prepare model exam OOP Question.pdf7.21 KB

Computer science Model Exam 2.pdf6.88 KB

#ExitExam ትምህርት ሚኒስቴር በጥር ወር 2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ይሰጣል። ፈተናውን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚወስዱ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ ትናንት ታህሳስ 06/2018 ዓ.ም የተጀመረ ሲሆን እስከ ታህሳስ 13/2018 ዓ.ም ይቆያል። እነዚህ ተማሪዎች በተቋም ደረጃ ምዝገባቸውን በተጠቀሱት ቀናት አድርገው መረጃቸው ለትምህርት ሚኒስቴር የሚላክ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የፈተና አስተዳደር ክፍያ 750 ብር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት በኩል በመክፈል፥ የከፈሉበትን ኦሪጅናል ደረሰኝ ከነሙሉ ስማቸው ለየትምህርት ክፍላቸው መላክ ይጠበቅባቸዋል። የመውጫ ፈተናውን በድጋሜ የሚወስዱ አመልካቾች ምዝገባ የምታደርጉት ደግሞ በራሳቸው እንደሆነ ተገልጿል። ፈተናውን በድጋሜ የሚወስዱ ምዝገባቸውን https://exam.ethernet.edu.et ላይ ማከናወን ይችላሉ። የምዝገባ ሒደቱን የሚያሳይ ቪዲዮ👇 https://youtu.be/C9KkQ9AHd2o

photo content
+9