cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሙሐመድ ጁድ (JUD)

አጫጭር ኢስላማዊ መጣጥፎች እዚህ ይገኛሉ። ይቀላቀሉ፣ ያሰራጩ።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
691
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-67 أيام
-2630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ⭕️ እርስዎ በፉርቃን የቁርአን ንባብ ማዕከል ባሉበት ሆነው በፈለጉት ሰዓት ከዚህ በታች ያሉትን ፕሮግራሞች በኦንላይን ለመከታተል ምዝገባ አመልክተዋልን? 📚 ቁርአን ነዞር 📚 ቁርአን ሒፍዝ 📚 ተጅዊድ 📚 አረበኛ መፃፍና ማንበብ ክህሎት .... ✅ እንግዲያውስ ያሉን ቦታዎች ጥቂት በመሆናቸው ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች በማሟላት ፈጥነው እንዲጀመሩ ስንል ለማስታወስ እንወዳለን። ⭕️ ካላመለከቱ ፈጥነው በዚህ የውስጥ መስመር ያመልክቱና የልዩ ዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ። የማመልከቻ ሊንክ : [@FurqanOnlineQuran] ◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈ © https://t.me/furqan_school
إظهار الكل...
✍ ብዙዎች ተመዝገበው እየተማሩ ይገኛሉ❗️ 👉እርስዎም ይህ ዕድል እንዳያመልጥዎ👈 🏡 ባሉበት ቦታ ሆነው ከስራዎ ሳይፈናቀሉ ቁርኣንን ከአሊፍ ጀምረው ያኽትሙ፣ አቀራረዎን በተጅዊድ ያስተካክሉ፣ አለያም ቁርአንን ይሀፍዙ። በስልክዎ ብቻ📱 🔺ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ🔹 ✍ መመዝገቢያ ሊንክ : 👇 @FurqanOnlineQuran ☘ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል ⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩Telegram: https://t.me/furqan_school
إظهار الكل...
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል

በፉርቃን ማዕከል በONLINE የሚሠጡ ፕሮግራሞች:– ቁርአንን ከአሊፍ ጀምሮ ማስኸተም፣ የቁርኣን ሒፍዝ እና አቀራርን በተጅዊድ ማስተካከል ናቸው። ይመዝገቡ

Photo unavailableShow in Telegram
🔀 4ቱ አቅጣጫዎች በአረብኛ 📐 🌐 ሙሉውን ዩቱዩብ ላይ ያገኙታል 👇 https://www.youtube.com/@Learn_Arebic_with_Jud 🌐 በየቀኑ አረብኛን በቀላሉ ለመማር ይቀላቀሉን 👇 https://t.me/Easy_Arebic
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🌼 4ቱ የአመቱ ወቅቶች በአረብኛ 🌧 🌐 ሙሉውን ዩቱዩብ ላይ ያገኙታል 👇 https://www.youtube.com/@Learn_Arebic_with_Jud 🌐 በቴሌግራም : ቀላል አረበኛ 👇 https://t.me/Easy_Arebic
إظهار الكل...
📌 ብዙዎቻችን አንዳንድ የአረብኛ ፊደላትን በትክክል ማውጣት ስንቸገር እንስተዋላለን❗️❗️ 👇በዚህ አጭር ቪዲዬ 📹 ስለ ፊደላቱ ትክክለኛ አወጣጥ በአማርኛ እጥር ምጥን ግልፅ ያለ ማብራሪያ ተካቶበታል ✅ 🔺 ተስፋ ሳንቆርጥ በዚህ መልኩ እንለማመድ 👍 🌀 ሼር እናድርግ ፣ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን ✅ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🖇https://youtu.be/wyKqVEG3qw8
إظهار الكل...
ብዙዎች ለማንበብ የሚከብዷቸው የአረብኛ ፊደላት || ትክክለኛው የአረብኛ ፊደላት ድምፅ በቀላሉ ይማሩ || መታየት ያለበት || Learn Arebic Easly

#ቀላል_አረበኛ #Kelal_Arebegna #አረበኛ #አረብኛ #learn_arebic_with_jud #በቀላሉ_ይማሩ

✍ ብዙዎች ተመዝገበው እየተማሩ ይገኛሉ❗️ 👉እርስዎም ይህ ዕድል እንዳያመልጥዎ👈 🏡 ባሉበት ቦታ ሆነው ከስራዎ ሳይፈናቀሉ ቁርኣንን ከአሊፍ ጀምረው ያኽትሙ፣ አቀራረዎን በተጅዊድ ያስተካክሉ፣ አለያም ቁርአንን ይሀፍዙ። በስልክዎ ብቻ📱 🔺ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ🔹 ✍ መመዝገቢያ ሊንክ : 👇 @FurqanOnlineQuran ☘ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል ⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩Telegram: https://t.me/furqan_school
إظهار الكل...
ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል

በፉርቃን ማዕከል በONLINE የሚሠጡ ፕሮግራሞች:– ቁርአንን ከአሊፍ ጀምሮ ማስኸተም፣ የቁርኣን ሒፍዝ እና አቀራርን በተጅዊድ ማስተካከል ናቸው። ይመዝገቡ

Photo unavailableShow in Telegram
🔸 ተጀምሯል! አልሐምዱሊላህ🔸 በወሎ መናገሻ ደሴ ከተማ አረብገንዳ መስጂድ በወሎ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ደሴ ቅርምጫፍ አዘጋጅነት የተሰናዳው ልዩ የኮርስ ፕሮግራም በርካታ መሻይኾችና ኡስታዞች ተሳታፊ በሚሆኑበት በዛሬው እለት ሀምሌ 12/11/2015 ተጀምሯል። ፕሮግራሙም በታላቁ ሸይኽ መንሱር ቢን ሙሐመድ መኪን ሀፊዞሁሏህ صفات الداعي إلى الله تعالى በሚል ርዕስ እየተሰጠ ይገኛል። ፕሮግራሙ ነገም የሚቀጥል በመሆኑ አሁንም ያልተሳተፋችሁ ወንድሞች እንድትሳተፉ ጥሩ እናቀርባለን። አሏህ የምንጠቀምበት ያድርገን፣ አሚን። ወሎ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ደሴ ቅርንጫፍ 🌐 https://t.me/merkezunadessie
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
*ታላቅ የደዕዋ እና የኮርስ ጥሪ* ====================== 🌎 በደሴ እና አካባቢዋ  ለምትገኙ መሻይሆች : ኡስታዞች : ዱአቶች እና  አጠቃላይ ሙስሊሞች 🇸🇦 ከሳኡዲ አረቢያ 🇸🇦 በሚመጡት ታላቁ ሸይኽ 🎁 👤 ሸይህ ሸህ መንሡር መኪን حفظه الله تعالى 📚 ታላቅ የዳዕዋና የኮርስ ኘሮግራም 📚 ለማዘጋጀት ዝግጅታችን የጨረሰን መሆናችንን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነዉ:: እርስዎም የዚህ ልዩ ዕድል ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ ተጋብዘዋል። 🕌 ኮርሱ የሚሰጥበት ቦታና ሰአት👇 👉 ለወንዶች:- አረብገንዳ መሰጅድ ከረቡዕ - ሐሙስ ከጧቱ 2:30-6:00 ሰአት 👉 ለሴቶች : ከአሡር በሗላ ደዌ ሜዳ መስጅድ አዘጋጅ : ወሎ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ደሴ ቅርንጫፍ 🌐 https://t.me/merkezunadessie
إظهار الكل...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
ሰላም ቻናሉን ሰብስክራይብ ለማድረግ 200 ኢቲቢ አግኝቻለሁ፣ ሂዱና ሰብስክራይብ ለማድረግም ገንዘብ ያግኙ! ለሰጠህው አትኩሮት እናመሰግናለን! 👇
إظهار الكل...
[ነጻ 200ETB! ግባ
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.