cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሆነ ተፈፀመ ዘርሽ

مشاركات الإعلانات
499
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የእምነት አዋጅ(ቃል) #እኔ በክርስቶስ ኢየሱስ አሸናፊ ነኝ #እኔ በክርስቶስ ኢየሱስ የዓለም ብርሃን ነኝ #እኔ በክርስቶስ ኢየሱስ ብርቱ ነኝ #እኔ የመፍቴሔ ሰው ነኝ #እኔ የፀሎት ሰው ነኝ #እኔ የእግዚአብሔር ቃል የሚገባኝ የምረዳ ነኝ #እኔ የክርስቶስ ኢየሱስ ልብ አለኝ #እኔ ለሰው ሁሉ መልካም አደርጋለው አስባለው #የእኔ ለዓገሬ የሰላም ሰው ነኝ #የእኔ ተስፋ አለኝ #እኔ ተወዳጅ ነኝ #እኔን ሁኔታ እንደሚለኝ አይደለውም ይህ ሁሉ ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለው ፊልጵ4:13 #መፀለይ እችላለው #ማገልገል እችላለው #መስራት እችላለው #መፍጠን እችላለው #ማልገል እችላለው #የእኔ ደስታ የተመሰረተው በክርስቶስ ኢየሱስ ባለኝ እምነት ነው #እኔ ሁል ጊዜ በክርስቶስ ኢየሱስ ደስተኛ ነኝ #እኔን ማንም ምንም አያስቆመኝም ያስጀመረኝ እግዚአብሔር ነው #እኔን የምድር ሲስተም አይዘኝም #እኔን እግዚአብሔር ለዘላለም ይወደኛል #እኔ ለፈውስ ተጠርቻለው ሆነ ተፈፀመ
إظهار الكل...
የጸሎት ጊዜ ሆነ ተፈፀመ
إظهار الكل...
1.50 MB
ግቡ
إظهار الكل...
የእምነት አዋጅ(ቃለ) #እኔ በመንፈስ ቅዱስ እመራለሁ #እኔ የእግዚአብሔርን ቃል አነባለው አጠናለው አሰላሰላለው #እኔ በመንፈስ ፀልያለው ሆነ ተፈፀመ
إظهار الكل...
ሮሜ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³-⁴ ከሥጋ የተነሣ ስለ ደከመ ለሕግ ያልተቻለውን፥ እግዚአብሔር የገዛ ልጁን በኃጢአተኛ ሥጋ ምሳሌ በኃጢአትም ምክንያት ልኮ አድርጎአልና፤ እንደ መንፈስ ፈቃድ እንጂ እንደ ሥጋ ፈቃድ በማንመላለስ በእኛ የሕግ ትእዛዝ ይፈጸም ዘንድ ኃጢአትን በሥጋ ኰነነ። ⁵ እንደ ሥጋ ፈቃድ የሚኖሩ የሥጋን ነገር ያስባሉና፥ እንደ መንፈስ ፈቃድ የሚኖሩ ግን የመንፈስን ነገር ያስባሉ።
إظهار الكل...
(በመንፈስ መመራት) #በመንፈስ መመራት :ማለት የውስጥ ማንነታችንን አንቅተን በእግዚአብሔር ቃልና በመንፈስ ቅዱስ ሀይል መመራት ከእግዚአብሔር ጋር በመንፈስ አንድ መሆን በእግዚአብሔር ሀሳብ መኖር ማለት ነው #መንፈስ ቅዱስ በህይወታችንና በማንኛውም ጥቃቅን ጉዳዮቻችን እንኳን ሳይቀር ሀሳቡን ሲያሳውቅ ሊመራኝ ዝግጁ ሲሆን በመንፈሳችን ላይ የሚያስቀምጠውን ቃል ሀሳብ ምክር ተከትለን እንድንሄድ ይፈልጋል። #ይህንን የእግዚአብሔር ምክርና ሀሳብ ለመከተል ግን መንፈሳችን ዘውትር መንቃት አለብን። #ውስጠኛው ሰው ለመንፈሳዊ ዓለም የሚነቃበት ዋናው መንገድ ደግሞ የእግዚአብሔርን ቃል በማሰላሰል ሲሆን የእግዚአብሔር ቃል የህይወታችን መመሪና ስለሆነ ቃሉንም በመንፈሳችን ላይ እንዲቀመጥ አእምሮአችንም በቃሉ እንዲታደስ የፀናውን የእግዚአብሔርን ቃል ቀንና ሌሊት ሁል ጊዜ ማሰላሰል ይኖርብናል። #ቃሉን በምናሰላስልበት ጊዜ 1.መንፈሳችን በመንፈስ ቅዱስ ሀይል መቀጣጠል ይጀምራል። 2.የመንሰራውን ሁሉ ይከናወናል 3.በሄድንበት ቦታ ሁሉ ባለ ድል እንሆናለን 4.ከእርሱ ውጪ እንድናስብ አያደርገንም 5.ይቅጣጠረናል 6.እንደ ፍቃዳችን ሳይሆን እንደፍቃዱ ያኖረናል 7.በፅድቅ መንገድ ይመራናል 8.ከክፋ ይጠብቀናል 9.ቃሉን በውስጣችን ዕለት ተዕለት እንድናስብ ይረዳናል በእግዚአብሔር ቃል የተሞላ አስተሳሰብ የእግዚአብሔርን ህይወት በሙላት በመንፈሱ ሲገለጥ የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ያስባል። ስለዚህ በመንፈስ መመራት አለብን ሁል ጊዜ ቃሉን በማንበብ በማሰላሰል በመፀለይ።ኢያ1:8 /መዝ1:3
إظهار الكل...
ዳሰን ንካን ክብር አለ ሆነ ተፈፀመ
إظهار الكل...
5.61 KB
ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን
إظهار الكل...
6.20 KB
መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ ናፈከን
إظهار الكل...
1.06 MB
የእምነት አዋጅ(ቃል) #በእኔ ውስጥ መንፈስ ቅዱስ አለ #እኔ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነኝ #እኔ ተስፋ አለኝ #እኔ በመንፈስ ቅዱስ እበረታለሁ #እኔ ለእግዚአብሔር ሀሳብ ተፈጥሬያለው #በእኔ ላይ ከመንፈስ ቅዱስ የተነሳ በሽታ አይሰለጥንብኝም #የእኔ እርካታ መንፈስ ቅዱስ ነው ሆነ ተፈፀመ
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.