ar
Feedback
📯🕯•Ʀᴇᴠɪᴠᴀʟᵀᶜ•🕯📯

📯🕯•Ʀᴇᴠɪᴠᴀʟᵀᶜ•🕯📯

الذهاب إلى القناة على Telegram

. 🌼 በዚህ ቻናል🌼 🌺አጫጭር_አስተማሪ videoዎች🎥 🌺መንፈሳዊ_ግጥሞች✍️ 🌺መንፈሳዊ_ትምህርቶች 🌺መንፈሳዊ_መጽሐፍት📖 🌺የመድረክ_worship📡 🌺መንፈሳዊ ልብወለድ📚 🌺ድራማ 🌺መነባን 🌺መዝሙሮች 🌺TikTok_ወዘተ.... ያገኛሉ 🔰ለማስታወቂያ ስራ @Pentecost_D Second channel https://t.me/+tFh_sHVyX8E2M2M8 👇ይሄን

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 📯🕯•Ʀᴇᴠɪᴠᴀʟᵀᶜ•🕯📯

تُعد قناة 📯🕯•Ʀᴇᴠɪᴠᴀʟᵀᶜ•🕯📯 (@protestant_r) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 19 518 مشتركاً، محتلاً المرتبة 4 022 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 1 783 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 19 518 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 02 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 39، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -13، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.05‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 0.70‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 400 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 137 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 8.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“. 🌼 በዚህ ቻናል🌼 🌺አጫጭር_አስተማሪ videoዎች🎥 🌺መንፈሳዊ_ግጥሞች✍️ 🌺መንፈሳዊ_ትምህርቶች 🌺መንፈሳዊ_መጽሐፍት📖 🌺የመድረክ_worship📡 🌺መንፈሳዊ ልብወለድ📚 🌺ድራማ 🌺መነባን 🌺መዝሙሮች 🌺TikTok_ወዘተ.... ያገኛሉ 🔰ለማስታወቂያ ስራ @Pentecost_D Second channel https://t.me/+tFh_sHVyX8E2M2M8 👇ይሄን”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 03 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

19 518
المشتركون
-1324 ساعات
-427 أيام
+3930 أيام
أرشيف المشاركات
ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤
— ወደ ሮሜ ሰዎች 3:22-23 Amharic Bible Bot

በእኔ ብትኖሩ ቃሎቼም በእናንተ ቢኖሩ የምትወዱትን ሁሉ ለምኑ ይሆንላችሁማል።
— የዮሐንስ ወንጌል 15:7 Amharic Bible Bot

Repost from Natina Graphics
📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ኢየሱስ ጌታ ነዉ

እግዚአብሔር ስለ እናንተ ይዋጋል፥ እናንተም ዝም ትላላችሁ አላቸው።
— ኦሪት ዘጸአት 14:14 Amharic Bible Bot

መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
— የሐዋርያት ሥራ 4:12 Amharic Bible Bot

እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።
— መዝሙረ ዳዊት 33:12 Amharic Bible Bot

⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ደግሞ የወንጌልን ምሥጢር በግልጥ እንዳስታውቅ አፌን በመክፈት ቃል ይሰጠኝ ዘንድ ስለ እኔ ለምኑ፤
— ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:18 Amharic Bible Bot

መንገድህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፥ በእርሱም ታመን፥ እርሱም ያደርግልሃል።
— መዝሙረ ዳዊት 37:5 Amharic Bible Bot

.        #Night_Talk Series 🔖ጊዜ የሁሉ ነገር መድኃኒት ነው አግዚአብሔር በጊዜው የማይለውጠው ተግዳሮት: የማያልፍ ማእበል የለም!!
           🌗ɢᴏᴏᴅ ɴɪɢʜᴛ🌓
                 ➺ᴊᴏɪɴ◉    #react ➙ ❤👍

. #Night_Talk Series 🔖ጊዜ የሁሉ ነገር መድኃኒት ነው አግዚአብሔር በጊዜው የማይለውጠው ተግዳሮት: የማያልፍ ማእበል የለም!!
           🌗ɢᴏᴏᴅ ɴɪɢʜᴛ🌓
                 ➺ᴊᴏɪɴ◉    #react ➙ ❤👍

የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው።
— መጽሐፈ ምሳሌ 9:10 Amharic Bible Bot

ለምኑ፥ ይሰጣችሁማል፤ ፈልጉ፥ ታገኙማላችሁ፤ መዝጊያን አንኳኩ፥ ይከፈትላችሁማል።
— የማቴዎስ ወንጌል 7:7 Amharic Bible Bot

Repost from DAILY PICTURES
kingdom sound የዝማሬ ህብረት የተዘመሩ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ ዝማሬዎችን ለማግኘት ከታች ያለውን button ተጭነው ይቀላቀሉ
kingdom sound የዝማሬ ህብረት የተዘመሩ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ ዝማሬዎችን ለማግኘት ከታች ያለውን button ተጭነው ይቀላቀሉ

. #Night_Talk Series 🔖ምንም የለኝም ብዬ ባስብ እንኳ God is still my highest treasure
           🌗ɢᴏᴏᴅ ɴɪɢʜᴛ🌓
                 ➺ᴊᴏɪɴ◉    #react ➙ ❤👍

ታላቅም ድምፅ ከሰማይ። እነሆ፥ የእግዚአብሔር ድንኳን በሰዎች መካከል ነው ከእነርሱም ጋር ያድራል፥ እነርሱም ሕዝቡ ይሆናሉ እግዚአብሔርም እርሱ ራሱ ከእነርሱ ጋር ሆኖ አምላካቸው ይሆናል፤
— የዮሐንስ ራእይ 21:3-4 Amharic Bible Bot

እግዚአብሔርን መፍራት ወደ ሕይወት ይመራል፤ የሚፈራውም ጠግቦ ይኖራል፥ ክፉ ነገርም አያገኘውም።
— መጽሐፈ ምሳሌ 19:23 Amharic Bible Bot

Repost from GROW_TO_GOD
📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

እጅግ የተባረኩባቸው ድንቅ መዝሙሮችን ልጋብዛቹ።
💿ይትባረክ ታምሩ ቃልኪዳን ንጉሴ እና በእምነት ሙላቱ የተዘመሩ ልዩ ዝማሬዎች
🌚ቀናቹሁን ብርክ ብላቹ እንድታሳልፉ ጋበዝኳቹ🪎 ይህን link በመጫን አሁኑኑ ዝማሬዎቹን ማግኘት ትችላላቹ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://youtu.be/trN1fb67LZg https://youtu.be/trN1fb67LZg