ar
Feedback
Ethiopian Lottery Service - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

Ethiopian Lottery Service - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

الذهاب إلى القناة على Telegram

The Official Telegram Channel of Ethiopia Lottery Service. ይህ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ብቸኛ የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/adimaslotery Join our Telegram Channe:https://t.me/adimaslotery

إظهار المزيد
8 820
المشتركون
+1424 ساعات
+1397 أيام
+16630 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
سبتمبر '26
سبتمبر '26
+191
في 0 قنوات
أغسطس '26
+176
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+69
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+94
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+117
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+79
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+76
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+42
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+90
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+52
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+44
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+66
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+125
في 1 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+26
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+233
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+293
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+570
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+239
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+166
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+626
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '25
+561
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+188
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+332
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+69
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+294
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+715
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+306
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+174
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+194
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+244
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '24
+327
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+381
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '24
+306
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+307
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+429
في 2 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+431
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+555
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+933
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+1 014
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+1 026
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+773
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+786
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+596
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+462
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
10 سبتمبر+5
09 سبتمبر+14
08 سبتمبر+7
07 سبتمبر+19
06 سبتمبر+19
05 سبتمبر+27
04 سبتمبر+55
03 سبتمبر+9
02 سبتمبر+21
01 سبتمبر+15
منشورات القناة
መደበኛ ሎተሪ 1772ኛ ዛሬ ጳጉሜ 2 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል፡፡
መደበኛ ሎተሪ 1772ኛ ዛሬ ጳጉሜ 2 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል፡፡

2
እንቁጣጣሽ ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ ደረሰ ! 👉ዕጣው ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ይወጣል! በ1️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር በ2️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር በ3️⃣ኛ ዕጣ 5️⃣ ሚሊየን
እንቁጣጣሽ ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ ደረሰ !  👉ዕጣው ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ይወጣል! በ1️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር በ2️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር በ3️⃣ኛ ዕጣ 5️⃣ ሚሊየን ብር በ4️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣ ሚሊየን ብር በ5️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣ ሚሊየን ብር እና ሌሎችም በርካታ ዕጣዎች ይዟል ፡፡ መልካም ዕድል ! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
936
3
አድማስ ዲጅታል ሎተሪ መደብ5️⃣0️⃣ ዛሬ ነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል፡፡
አድማስ ዲጅታል ሎተሪ መደብ5️⃣0️⃣ ዛሬ ነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል፡፡
1 354
4
እንቁጣጣሽ ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ ! 👉ዕጣው ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ይወጣል! በ1️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር በ2️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር በ3️⃣ኛ ዕጣ 5️⃣ ሚሊየን ብር በ
እንቁጣጣሽ ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ !  👉ዕጣው ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ይወጣል! በ1️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር በ2️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር በ3️⃣ኛ ዕጣ 5️⃣ ሚሊየን ብር በ4️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣ ሚሊየን ብር በ5️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣ ሚሊየን ብር እና ሌሎችም በርካታ ዕጣዎች ይዟል ፡፡ መልካም ዕድል ! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
1 274
5
መደብ 5️⃣1️⃣ኛ አድማስ ዲጅታል ሎተሪ የሽልማት መጠኑ አሳድጎ በገበያ ላይ ውሏል፡፡ አድማስ ዲጅታል ሎተሪን በመቁረጥ እርሶም ሚሊየነር ይሁኑ፡፡ 605 ላይ ማንኛዉንም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር
መደብ 5️⃣1️⃣ኛ አድማስ ዲጅታል ሎተሪ የሽልማት መጠኑ አሳድጎ በገበያ ላይ ውሏል፡፡  አድማስ ዲጅታል ሎተሪን በመቁረጥ እርሶም ሚሊየነር ይሁኑ፡፡ 605 ላይ ማንኛዉንም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር በመቁረጥ ዕድልዎን ይሞክሩ፡፡ በ1️⃣ኛው ዕጣ5️⃣ ሚሊየን ብር በ2️⃣ኛው ዕጣ 2️⃣.5️⃣ ሚሊየን ብር በ3️⃣ኛው ዕጣ 1️⃣ሚሊየን ብር እና ሌሎች ዕጣዎችን ይዟል ፡፡ መልካም ዕድል! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
1 165
6
በደቡብ ወሎ ኩታበር ነዋሪ የሆነው ወጣት ሰለሞን ብርሃን በቶምቦላ ሎተሪ 3ኛ ዕጣ በኤሌክትሪክ የሚሰራ ዘመናዊ አውቶሞቢል እድለኛ ሆነ፡፡ ወጣት ሰለሞን በግል ካፌ ተቀጥሮ የሚሠራ ሲሆን አልፎ አልፎ+1
በደቡብ ወሎ ኩታበር ነዋሪ የሆነው ወጣት ሰለሞን ብርሃን በቶምቦላ ሎተሪ 3ኛ ዕጣ በኤሌክትሪክ የሚሰራ ዘመናዊ አውቶሞቢል እድለኛ ሆነ፡፡ ወጣት ሰለሞን በግል ካፌ ተቀጥሮ የሚሠራ ሲሆን አልፎ አልፎ ከሥራው በተጓዳኝ ሎተሪን የመግዛት የቆየ ልማድ አለው “አዘውትሮ ሎተሪን የሞከረ፤ ከዕድል ጋር ተማከረ” እንዲሉ በቶምቦላ ሎተሪ 3ኛ ዕጣ የመኪና ቁልፉን እና ሊብሬውን ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተረክቧል፡፡ ዕድለኛው በደስታ ስሜት ውስጥ ሆኖ የዘመናት ህልሜ ተፈቷል በማለት ደስታውን የገለጸ ሲሆን በደረሰውም መኪና ራይድ ለመስራት እንዳሰበ በቢሮአችን በነበረው ቆይታ ገልጾልናል፡፡
2 254
7
የ2018 ዓ.ም የቶምቦላ ሎተሪ እድለኞች ሽልማታቸው እየተረከቡ ነው የሐዋሳ ከተማ ነዋሪው አቶ ሽፈራው ፌኦ በቆረጡት ቶምቦላ ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ የዘመናዊ የቤት አውቶሞቢል (ሀይብሪድ) መኪና እድለኛ ሆ+1
የ2018 ዓ.ም የቶምቦላ ሎተሪ እድለኞች ሽልማታቸው እየተረከቡ ነው   የሐዋሳ ከተማ ነዋሪው አቶ ሽፈራው ፌኦ በቆረጡት ቶምቦላ ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ የዘመናዊ የቤት አውቶሞቢል (ሀይብሪድ) መኪና እድለኛ ሆነዋል፡፡         አቶ ሽፈራው ከንግድ ሥራቸው ጎን ለጎን ሎተሪ የመግዛት የቆየ ልምድ አላቸው ሎተሪም አዘውትሮ ለሚሞክር ሰው ፊቷን መመለሷ አይቀርምና በዘንድሮው ቶምቦላ ሎተሪ እድል ፊቷን መልሳላቸው በደስታ ስሜት ውስጥ ሆነው የመኪና ቁልፍ እና ሊብሬ ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈፃሚ ክብርት ቤዛ ግርማ ተረክበዋል፡፡ እድለኛው ባስተላለፉት መልዕክት ሌሎችም እንደ እሳቸው ያለመሰልቸት በመሞከር እድለኛ እንዲሆኑ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡
2 209
8
እንቁጣጣሽ ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ ! 👉ዕጣው ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ይወጣል! በ1️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር በ2️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር በ3️⃣ኛ ዕጣ 5️⃣ ሚሊየን ብር በ
እንቁጣጣሽ ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ !  👉ዕጣው ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ይወጣል! በ1️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር በ2️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር በ3️⃣ኛ ዕጣ 5️⃣ ሚሊየን ብር በ4️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣ ሚሊየን ብር በ5️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣ ሚሊየን ብር እና ሌሎችም በርካታ ዕጣዎች ይዟል ፡፡ መልካም ዕድል ! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
1 838
9
እንቁጣጣሽ ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ ! 👉ዕጣው ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ይወጣል! በ1️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር በ2️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር በ3️⃣ኛ ዕጣ 5️⃣ ሚሊየን ብር በ
እንቁጣጣሽ ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ !  👉ዕጣው ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ይወጣል! በ1️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር በ2️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር በ3️⃣ኛ ዕጣ 5️⃣ ሚሊየን ብር በ4️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣ ሚሊየን ብር በ5️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣ ሚሊየን ብር እና ሌሎችም በርካታ ዕጣዎች ይዟል ፡፡ መልካም ዕድል ! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
2 084
10
መደበኛ ሎተሪ 1771ኛ ዛሬ ነሀሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል፡፡
መደበኛ ሎተሪ 1771ኛ ዛሬ ነሀሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል፡፡
2 215
11
የጅማ ነዋሪ የሆኑት አቶ አንድነት አለማየሁ የገንዘብ መጠኑ ተሻሽሎ በቀረበው 1768ኛ መደበኛ ሎተሪ በ1ኛ ዕጣ የአንድ ሚሊየን ብር እድለኛ ሆነዋል፡ አቶ አንድነት በግል ሥራ በኤሌክትሪሻን ሙያ የተ
የጅማ ነዋሪ የሆኑት አቶ አንድነት አለማየሁ የገንዘብ መጠኑ ተሻሽሎ በቀረበው 1768ኛ መደበኛ ሎተሪ በ1ኛ ዕጣ የአንድ ሚሊየን ብር እድለኛ ሆነዋል፡ አቶ አንድነት በግል ሥራ በኤሌክትሪሻን ሙያ የተሰማሩ ሲሆን የደረሳቸው ገንዘብ ለማጠናከር እንደሚያውሉት ገልፀውልናል፡፡
2 640
12
በወላይታ ኪንዶ ዲዳይ ነዋሪ የሆነው ወጣት ስጦታው ባልጣ የገንዘብ መጠኑ ተሻሽሎ በቀረበው 1769ኛ መደበኛ ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ የ750,000 /ሰባት መቶ ሀምሳ ሺህ/ ብር ዕድለኛ ሆኟል፡፡ ወጣት ስጦታ
በወላይታ ኪንዶ ዲዳይ ነዋሪ የሆነው ወጣት ስጦታው ባልጣ የገንዘብ መጠኑ ተሻሽሎ በቀረበው 1769ኛ መደበኛ ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ የ750,000 /ሰባት መቶ ሀምሳ ሺህ/ ብር ዕድለኛ ሆኟል፡፡ ወጣት ስጦታው በንግድ ስራ የተሰማራ ሲሆን የደረሰውን ገንዘብ ንግዱን ለማጠናከር እንደሚያውለው ገልጾልናል፡፡
2 446
13
እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! የኢትዮጵያ ሎተሪ አግልግሎት ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይ
እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! የኢትዮጵያ ሎተሪ አግልግሎት ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡ መልካም በዓል! የኢትዮጵያ ሎተሪ አግልግሎት
2 187
14
የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ከምሽት 1፡00 ጀመሮ ማየት ይቻላል። የሀገረ አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት የሚታይባቸውን አድራሻዎች ይፋ አድርጓል። አገልግሎቱ የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ማየት እንደሚችሉም አሳውቋል። ተፈታኝ ተማሪዎችም ውጤታቸውን የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል። አያይዞም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን ምአገልግሎቱ ያሳውቃል። ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡- በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms
2 081
15
እናስታውስዎ ! 👉 የ50ኛ ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕጣ መውጫው ቀን እየደረሰ ነው ፡፡ አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር በመጠቀም በ10 ብር ዕድልዎን ይሞክሩ ፡፡ በ1
እናስታውስዎ !       👉 የ50ኛ ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕጣ መውጫው ቀን እየደረሰ ነው ፡፡ አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር በመጠቀም በ10 ብር ዕድልዎን ይሞክሩ ፡፡ በ1️⃣ኛው ዕጣ 4 ሚሊየን ብር በ2️⃣ኛው ዕጣ 2 ሚሊየን ብር በ3️⃣ኛው ዕጣ 1 ሚሊየን ብር እና ሌሎች ዕጣዎችን ይዟል ፡፡                 መልካም ዕድል! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
2 426
16
እንቁጣጣሽ ሎተሪ መውጫው ቀን እየተቃረበ ነው ! መቼም የቀረውን ቀናት በናፍቆት እና በጉጉት ብሎም በተስፋ የሚጠብቁት ትኬቱን አስቀድመው በእጃቸው ያስገቡ ናቸውና እርስዎም ከነዚህ ዕድላቸውን በተስፋ
እንቁጣጣሽ ሎተሪ መውጫው ቀን እየተቃረበ ነው !   መቼም የቀረውን ቀናት በናፍቆት እና በጉጉት ብሎም በተስፋ የሚጠብቁት ትኬቱን አስቀድመው በእጃቸው ያስገቡ ናቸውና እርስዎም ከነዚህ ዕድላቸውን በተስፋ ከሚጠባበቁ  ተርታ እንዲሰለፉ ጊዜ ሳያጠፉ አሁንኑ ትኬቱን በእጅዎ ያስገቡ፡፡ የዕለትተዕለት ሥራዎትን እየከወኑ የእንቁጣጣሽ ሎተሪ ትኬት በመግዛት ዕድልዎን መሞከር እንዳይረሱ ፡፡ 👉ዕጣው ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ይወጣል! በ1️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር በ2️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር በ3️⃣ኛ ዕጣ 5️⃣ ሚሊየን ብር በ4️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣ ሚሊየን ብር በ5️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣ ሚሊየን ብር እና ሌሎችም በርካታ ዕጣዎች ይዟል ፡፡ መልካም ዕድል ! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
2 144
17
ማን ያውቃል አዲሱ ዓመት በዕድል አዲስ የህይወት ምዕራፍ የሚጀምሩበት ቢሆንስ ? ጳጉሜን 5 ቀን 2018 ዓ.ም የሚወጣውን የእንቁጣጣሽ ሎተሪ ከወዲሁ ይቁረጡና ዕድልዎን ይሞክሩ ፡፡ በ1️⃣ኛ ዕጣ 2️
ማን ያውቃል አዲሱ ዓመት በዕድል አዲስ የህይወት ምዕራፍ የሚጀምሩበት ቢሆንስ ? ጳጉሜን 5 ቀን 2018 ዓ.ም የሚወጣውን የእንቁጣጣሽ ሎተሪ ከወዲሁ ይቁረጡና ዕድልዎን ይሞክሩ ፡፡ በ1️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር በ2️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣0️⃣ ሚሊየን ብር በ3️⃣ኛ ዕጣ 5️⃣ ሚሊየን ብር በ4️⃣ኛ ዕጣ 2️⃣ ሚሊየን ብር በ5️⃣ኛ ዕጣ 1️⃣ ሚሊየን ብር እና ሌሎችም በርካታ ዕጣዎች ይዟል ፡፡ መልካም ዕድል ! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
2 260
18
በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ነዋሪ የሆነው ወጣት ኪዳኔ ገበየ በቆረጠው 49 ዙር አድማስ ዲጅታል ሎተሪ በ4ኛ ዕጣ 7 መቶ ሺህ ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት ኪዳኔ በራይድ ሾፌርነት የሚተዳደር ሲ
በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ነዋሪ የሆነው ወጣት ኪዳኔ ገበየ በቆረጠው 49 ዙር አድማስ ዲጅታል ሎተሪ በ4ኛ ዕጣ 7 መቶ ሺህ ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት ኪዳኔ በራይድ ሾፌርነት የሚተዳደር ሲሆን የደረሰውን ገንዘብ ወደ ፊት እቅድ በማውጣት እንደሚጠቀምበት በቢሮአችን በነበረው ቆይታ ገልጾልናል፡፡
3 211
19
መደበኛ ሎተሪ 1770ኛ ነሐሴ 07 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል::
መደበኛ ሎተሪ 1770ኛ ነሐሴ 07 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል::
2 825
20
በአዊ ዞን የኮሰበር ነዋሪ የሆኑት አቶ ጌታቸው ሽፈራው በቆረጡት 49ኛ ዙር አድማስ ዲጅታል በ1ኛው ዕጣ የ4 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል፡፡ አቶ ጌታቸው በንግድ ስራ የተሰማሩ ሲሆን የደረሳቸውን ገን
በአዊ ዞን የኮሰበር ነዋሪ የሆኑት አቶ ጌታቸው ሽፈራው በቆረጡት 49ኛ ዙር አድማስ ዲጅታል በ1ኛው ዕጣ የ4 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል፡፡ አቶ ጌታቸው በንግድ ስራ የተሰማሩ ሲሆን የደረሳቸውን ገንዘብ ንግዳቸውን ለማጠናከር እንደሚያውሉት በቢሮአችን በነበራቸው ቆይታ ወቅት ገልፀውልናል፡፡
2 710