cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

HARAMAYA UNIVERSITY MUSLIM STUDENTS' JEMA'A OFFICIAL PAGE (HUMSJ)

"This channel is a platform for Muslim students of Haramaya University to communicate with each other and discuss various topics relevant to their students experience. We hope you enjoy being part of this community !"

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
4 187
المشتركون
+924 ساعات
+887 أيام
+46730 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
💥 የቂርአት ማስታወቂያ ሳምንታዊው የዋጂባት ደርስ ዛሬ ማክሰኞ 12/10/2016 ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ይኖረናል።
3852Loading...
02
HARAMAYA UNIVERSITY MUSLIM STUDENTS' JEMA'A OFFICIAL PAGE (HUMSJ): 🌟🌟🌟🌟🌟EID MUBAREK 🌟🌟🌟🌟☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️ Baga amata hijraa 1445 Ayyaana EID AL ADH HAA nagaadhaan ittiin singahe. Ayyaana kana kan gammachuu,rabbii keenya takbiiraa fi zikriidhaan kan ittiin yaadannu, kan tokko tokkoon keenya ittiin wal ziyaarru، nyaata halaal irraa nyaannee dhugnee gariin keenyallee kan itti nyaachifnu rabbiin nuuf haa godhu. 📚 ergamaan rabbii jaallatamoon (SAW) akkana jedhanii jiru:" "يوم أكل و شرب وذكر" iida keenya kan itti nyaannee, dhugnee, akkasumas takbiiraa fi zikriidhaan rabbii keenya yaadannu dha.☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️ Ammallee dabalataan EIDUKUM MUBAARAK تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال، و كل عام وانتم بخير!!
8833Loading...
03
HARAMAYA UNIVERSITY MUSLIM STUDENTS' JEMA'A OFFICIAL PAGE (HUMSJ): Ulaagaalee Uduhiyyaa ❶) Beeyladoota manarraa tahuu qaba. (gaala, loon, re’eef hoolaa) ❷) Umuriin beyladoota kanaa bakka shari’aan murteessite gahuu qaba. Kunis: ♻️ Gaalli waggaa 5 fi isaa ol, loon waggaa 2 fi isaa ol, re'een waggaa 1 fi isaa ol, hoolaan ji'a 6 fi isaa ol guutuu qabu. ❸) Beeylanni qalamtu kan hir'ina/ eybii irraa qulqulloofte tahuu qabdi. Hir’inni kun waa afuri. Isaanis: Okkoltuu, dhukkubsattuu, ballaa fi huuqqatuu ta’uu dhabuudha. ❹. Yeroo kaahametti raawwatamuu qaba sunis salaata iidaa booda qalamuu qabdi. Ulaagaalee armaan olitti dubbataman yoo hin guutamin qalmi kun Uduhiyyaa hin jedhamu jechuudha. የኡዱሂያ መስፈርቶች ❶) ከቤት እንስሳት መሆን አለበት። (ግመሎች፣ ከብቶች፣ ፍየሎች እና በጎች) ❷) የእነዚህ እንስሳት እድሜ በሸሪዓው ከደነገገው በላይ መሆን አለበት። እነዚህም፦ ♻️ ግመሎች 5 አመትና ከዚያ በላይ፣ ከብቶች 2 አመት እና ከዚያ በላይ፣ ፍየሎች 1 አመት እና ከዚያ በላይ፣ በግ ከ6 ወር እና ከዚያ በላይ። ❸) የሚታረደው እንስሳ ከጉድለት/ከጉድለት የፀዳ መሆን አለበት። እነዚህ ጉድለቶች አራት እጥፍ ናቸው. እነሱ፡- መናፍስታዊ አለመሆን፣ መታመም፣ ሰፊ እና መተቃቀፍ ናቸው። ❹ በተወሰነው ጊዜ መደረግ አለበት እና ከዒድ ሰላት በኋላ መታረድ አለበት. ከላይ የተዘረዘሩት መስፈርቶች ካልተሟሉ እርድ ኡዱሂያ ተብሎ አይጠራም።
7882Loading...
04
ጠዋት 1:30 ሰዐት ላይ ፓርኪንግ ሎድ ጋር በጋራ ተገናኝተን በተክቢራ እየደመቅን ነውና የምንሄደው ሁላችሁም በጊዜ ለመገኘት ሞክሩ!!
6540Loading...
05
Assalaamu aleeykum warahmatullaahi wabarakaatuh. Baga geessan baga geenye jechaa ammallee Guyyaa boruu ganamaan 1:30 tti waan solaanni dhaabbatamuuf ganamaan Sa'aatii kana dursaa ba'aa isiniin jenna.
7393Loading...
06
🌟🌟🌟🌟🌟EID MUBAREK 🌟🌟🌟🌟☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️ Baga amata hijraa 1445 Ayyaana EID AL ADH HAA nagaadhaan ittiin singahe. Ayyaana kana kan gammachuu,rabbii keenya takbiiraa fi zikriidhaan kan ittiin yaadannu, kan tokko tokkoon keenya ittiin wal ziyaarru، nyaata halaal irraa nyaannee dhugnee gariin keenyallee kan itti nyaachifnu rabbiin nuuf haa godhu. 📚 ergamaan rabbii jaallatamoon (SAW) akkana jedhanii jiru:" "يوم أكل و شرب وذكر" iida keenya kan itti nyaannee, dhugnee, akkasumas takbiiraa fi zikriidhaan rabbii keenya yaadannu dha.☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️ Ammallee dabalataan EIDUKUM MUBAARAK تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال، و كل عام وانتم بخير!!
841Loading...
07
Ulaagaalee Uduhiyyaa ❶) Beeyladoota manarraa tahuu qaba. (gaala, loon, re’eef hoolaa) ❷) Umuriin beyladoota kanaa bakka shari’aan murteessite gahuu qaba. Kunis: ♻️ Gaalli waggaa 5 fi isaa ol, loon waggaa 2 fi isaa ol, re'een waggaa 1 fi isaa ol, hoolaan ji'a 6 fi isaa ol guutuu qabu. ❸) Beeylanni qalamtu kan hir'ina/ eybii irraa qulqulloofte tahuu qabdi. Hir’inni kun waa afuri. Isaanis: Okkoltuu, dhukkubsattuu, ballaa fi huuqqatuu ta’uu dhabuudha. ❹. Yeroo kaahametti raawwatamuu qaba sunis salaata iidaa booda qalamuu qabdi. Ulaagaalee armaan olitti dubbataman yoo hin guutamin qalmi kun Uduhiyyaa hin jedhamu jechuudha. የኡዱሂያ መስፈርቶች ❶) ከቤት እንስሳት መሆን አለበት። (ግመሎች፣ ከብቶች፣ ፍየሎች እና በጎች) ❷) የእነዚህ እንስሳት እድሜ በሸሪዓው ከደነገገው በላይ መሆን አለበት። እነዚህም፦ ♻️ ግመሎች 5 አመትና ከዚያ በላይ፣ ከብቶች 2 አመት እና ከዚያ በላይ፣ ፍየሎች 1 አመት እና ከዚያ በላይ፣ በግ ከ6 ወር እና ከዚያ በላይ። ❸) የሚታረደው እንስሳ ከጉድለት/ከጉድለት የፀዳ መሆን አለበት። እነዚህ ጉድለቶች አራት እጥፍ ናቸው. እነሱ፡- መናፍስታዊ አለመሆን፣ መታመም፣ ሰፊ እና መተቃቀፍ ናቸው። ❹ በተወሰነው ጊዜ መደረግ አለበት እና ከዒድ ሰላት በኋላ መታረድ አለበት. ከላይ የተዘረዘሩት መስፈርቶች ካልተሟሉ እርድ ኡዱሂያ ተብሎ አይጠራም።
791Loading...
08
🌙                          🌙   🌙ዒድ ሙባረክ🌙 ✅ አሰላሙዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ የምንወዳችሁ የተከበራችሁ የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ወንድም እና እህቶቻችን። እንኳን ለተከበረው የ1445 ዓ.ሂ የዒደል-አድሓ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!! ✅ ወደ ዒድ ሰላት ስናመራም አንድነታችን እና ውበታችን ጎላ ባለ መልኩ እንዲታይ በተቻለ መጠን ታግሰን አስተባባሪዎችን እንድንታዘዝ፣ ለመሽቀዳደም ሳንሞክር እንድንጓዝ እና ሁላችንም ሰዓት እና ቦታ አክብረን እንድንገኝ፣ ስንመለስ ደግሞ ከተቻለ እንደ ሱናው መንገድ ቀይሮ ለመመለስ እንድንሞክር አደራ እንላለን። ✅ ወዳጅ ዘመድንም በምትችሉት ሁሉ አስደስቱ። በአካል አግኝታችሁ ልትጠይቋቸው የማትችሉ ዘመዶችን መደወልን አትዘንጉ። በተለይም ወላጆቻችን ጋር ተውበን፣ ጥሩ ቦታ ላይ ሆነን፣ በዓሉን በመልካም ሁኔታ እያሳለፍን እንደሆነ ማሳመን ብንችል ለእነርሱ ትልቅ መፅናኛ ይሆናል ✅ ከጓደኞቻችንም ይሁን ከአካባቢው ማህበረሰብ በእኛው ልክ ተደስተው ለማሳለፍ እጅ ያጠራቸውን፣ ብቸኝነት ያጠቃቸውን ወንድም እና እህቶቻችንን በማስደሰት ላይ አደራችሁን 📌 عيد مبارك (Arabic) 📌 Baga Rabbi nuun gehe (Afaan Oromoo) 📌 እንኳን አደረሰን (Amharic) 📌  አብፅሓና (ቋንቋ ትግርኛ) 📌 ሐምበይሌ አቦረዴና (Harari) 📌 Hambaliyoo Allah idin gaarsiye (Af-Somali) 📌 Unkaq yalli muquk nee sugusem (Afar) 📌 አሰናይ እብ ሰላም ዒድ አል ፈጥር አትሐደሬና (ትግራይት/Tigre) 📌 ሃበይ አጄጄሙ (ስልጢኛ) 📌 ወሄም ቦሔ አሴናናሁም (ጉራጊኛ) 📌 Happy Eid to all of us (English)         ©Haramaya University Muslim                        Students' Jema'a
8343Loading...
09
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 👉obbolewwan kan muslimaa hundi keessan baga rabbiin ayyaana jaalatamaafi kabajamaa ayyaana (Eid) Aladahaatiin isin gahe warra baranaa kan bara hedduu nu haataasisu isiniin jedha 👉Assalamualaikum warahmatullaahi wabarakaatuhuu all muslim brothers and sisters around the world, may Allah wish you a happy and beloved Eid al-Adha السلام عليكم ورحمة الله وبركاته عيد الأضحى مبارك سعيد لجميع الإخوة والأخوات المسلمين في جميع أنحاء العالم 👉Kanaafuu guyyaa boruu salaanni iidaa ganamaan saa'atii 1:30tti waan salaatamuuf yeroodhaan dursitanii Akka dirree salaatatti argamtan barattoonni keenya Kan muslimaa hundi keessanuu nu jalaa salaatame akka hin jenne ammumaa kaastanii akka itti qophooftan kabajaadhan isin beeksifna!!
7343Loading...
10
💥 የቂርአት ማስታወቂያ ሳምንታዊው የተለመደው የሚንሃጁል ፊርቀቲ ናጂያህ ኪታብ ደርስ ዛሬም ቅዳሜ 08/10/2016 ከዓስር በኋላ ይኖረናል።
7201Loading...
11
✓Guyyaan arafaa ji'a Zul-hijjaa irraa guyyaa 9ffaati, sadarkaa guyyaan kun qabu keessaa; 1.Guyyaan gabroonni rabbii baayi'inaan ibidda irraa bilisa bahan guyyaa arafaati guyyaan sun ji'a Zul-hijjaa irraa guyyaa 9ffaati jechuun guyyaa boruuti 2.Guyyaan arafaa guyyaa Rabbiin Amantii islaamaa keessatti guuteedha 3.Guyyaa Rabbiin tolaa fi qananii isaa ummata Nabi muhammad (S A W) irratti dhangalaaseedha 4.Guddina guyyaa kanaa ibsuuf rabbiin itti kakate. (( "Samii abbaa orbitii urjiitiin (nan kakadha).Guyyaa beellamamaanis, Ragaa ba'aafi warra ragaan itti ba'amuunis (nan kakadhaa),")) suura al buruuj 85:1-3 Hadiisa abiihurayraa irraa gabaafame kessatti Ergamaan rabbii-salla allahu - alayhi wasallam- " Guyyaan beellamamaan: guyyaa qiyaamaati; raga ba'aan guyyaa jumu'aati; raga ba'amaan guyyaa Arafaa(zulhijjaa 9)ti." jechuun hiikaniiru. Ahmadtu gabaase. 5.Soomanni guyyaa arafaa jechuun ji'a Zul-hijjaa irraa guyyaa 9ffaa sababa soomana guyyaa arafaatin badii Waggaa dabarteetif badii Waggaa dhufuu Rabbiin siif araarama jedhan 6.Akkasumas hadiisa muslim gabaase keessattis ((" guyyaan tokkollee kan rabbiin gabroottan isaa ibidda irraa bilisa baasu kan guyyaa arafaa caalu hin jiru.")) Jechuun ergamaan rabbii dubbataniiru. Irra guddaan da'aa'ii(kadhaa) kadhaa guyyaa arafaati. Irra caalaan waan Anii fi ergamtoonni na duraa jedhanii لا إله إلا الله وحده لا شريك له، له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير". Gabbaramaan haqaa allahaa malee hin jiru. Tokkicha isaati qindiin isaaf kan hin jirre. Aangoo fi faaruunis kanuma isaa qofa.inni waan hundarrattuu danda'aadha jechuudha jechuun jaallallee fi ergamaan rabbii nu barsiisanii jiru." Tirmiziitu gabaase.
9268Loading...
12
ታላቅ የሆነ ምንዳ እንዳያመልጣችሁ!! የዚል-ሒጃ 9ኛው ቀን የውሙ ዐረፋ ፆም ––––– አላህ ባሪያዎቹን በብዛት ነፃ የሚያወጣበት ታላቅ የሆነ የዐረፋ (ዙልሂጃ 9ኛው) ቀን ነው የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:- “አላህ ባሪያዎቹን በብዛት ከእሳት ነፃ የሚያወጣበት እንደ ዐረፈ ቀን አንድም ቀን የለም!…” [ሙስሊም ዘግበውታል] የዐረፋን (ዚል-ሂጃ 9ኛውን) ቀን መፆም ያለፈውን 1 አመት እና የቀጣዩን 1 አመት ወንጀል ያብሳልና የነገው እለተ ማክሰኞ 9ኛው የዚል-ሒጃ ቀን ነውና ፆሙ እንዳያመልጣችሁ!! የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ስለ እለተ ዐረፋ ጾም ተጠይቀው እንዲህ በማለት መለሱ:- "ያለፈውን እና የቀጣዩን አመት ወንጀል ያስምራል (ይሰርዛል)።” [ሙስሊም ዘግበውታል] የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህም ብለዋል:- “የዐረፋን ቀን መፆም ከፊቱ ያለውን አንድ አመት እና ከኋላው ያለውን አንድ አመት ወንጀል ያስምራል ብዬ በአላህ ላይ ተስፋ አድርጋለሁ።” [ሶሂሁል ጃሚዕ 3853] ምርጥ (በላጭ) ዱዓ ማለት የዐረፋ ቀን ዱዓ ነውና ነገ ፆመኛ የሆነችሁም አጋጣሚ በበሽታና መሰል ከባድ ምክንያቶች መፆም የማትችሉም ካላችሁ  ዱዓ ላይ በርቱ!! የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:- “ምርጥ (በላጭ) ዱዓ ማለት የዐረፋ ቀን ዱዓ ነው፣ ከተናገርኩት ነገር ሁሉ በላጩ እኔና ከኔ በፊት የነበሩ ነቢያት የተናገሩት ላ! ኢላሀ ኢለላህ ወህደሁ ላ! ሸሪከ ለሁ, ለሁል ሙሉኩ, ወለሁል ሀምድ, ወ ሁዋ ዐላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር (የሚለው) ነው!!። ትርጉሙም:- ከአንድ አላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም! እርሱም ብቸኛ ነው፣ ለእርሱም ምንም ተጋሪ የለውም!፣ ንግስናም ለእርሱ ነው፣ ምስጋና ሁሉ ለእርሱ ነው፣ እርሱም በሁሉ ነገር ላይ ቻይ የሆነ ነው።” (የሚለው ታላቅ የሆነ የተውሒድ ቃል ነው) [ትርሚዚይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሀሰን ነው ብለውታል።] ነገ እለተ ቅዳሜ ሰኔ 8/2016 ዚል-ሒጃ 9ኛው የዐረፋ ቀን ነውና አደራ  በፆሙም በዱዓውም አትዘናጉ!!
8972Loading...
13
ማስታዎሻ‼ ========= ✍ ነገ ዕለተ ቅዳሜ ዙል ሒጃህ 9, 1445 ዓመተ ሂጅራ ነው። ይህ የዙል ሒጃህ ዘጠነኛ ቀን የዐረፋህ ቀን ነው። ①) ይህ ቀን ከአመቱ ቀናት ሁሉ በላጩ ቀን ለመሆኑ በዕውቀት ባለቤቶች ዘንድ ቅንጣትም ውዝግብ የለም። ° ②) በዚህ ቀን የሚሠሩ መልካም ሥራዎች ከሌላው በላጭ ናቸው። ° ③) በዕለቱ ከሚሠሩ መልካም ሥራዎች መካከል አንዱና ዋናው ደግሞ ዱዓእ ነው። ° ④) እርሳቸው ይሁኑ ከርሳቸው በፊት ያሉ ነቢያት በዚህ ቀን ካደረጓቸው ዱዓዎች ሁሉ በላጩ «ላ ኢላሃ ኢለ-ል'ሏህ ወሕደሁ ላሸሪከ ለሁ ለሁ-ል-ሙልኩ ወለሁ-ል-ሐምዱ ወሁወ ዓላ ኩሊ ሸይኢን ቀድር» የሚለው መሆኑን ተናግረዋል – ረሱሉ-ል-ሁዳ ﷺ! ያልሐፈዛችሁ ሐፍዙት! ° ⑤) ይህን ቀን ሐጅ ላይ ካሉ ሰዎች ውጭ ሌላው በጾም ማሳለፉ የሁለት አመታትን (ከኋላውና ከፊቱ ያሉ አመታትን) ወንጀል ያስምራል ብለዋል ውዱ ነቢይ ﷺ። ° ⑥) የዐረፋህ ቀን በላጩ ተግባር ዱዓእ ነው ። ስለሆነም ለነገው የዐረፋህ ቀን ዱዓችንን እናዘጋጅ። በተጨማሪም በነጌዋ ዕለት ውስጥ የሚሰራ ስራ ትልቅ ደረጃ፤ በብዙ እጥፍ ድርብ አጅር የሚባዛ ስለሆነ ሁላችንም በመልካም ስራ እንበርታ። ° ⑦አላህ ይወፍቀንና፤ ሰሑር ላይ ቢነጋብን እንኳ ጹመን ለመዋል ለአንድት ቀን ብንነይት መልካም ነው። መቼም ሁላችንም ይብዛ/ይነስ እንጂ ከወንጀል የጠራን አይደለንምና እንዲህ አይነት ድረስ ነው። አላህ እኔንም እናንተንም ለሚወደው ንግግርና ተግባር ይወፍቀን። ወደ መልካም ያመላከተ የሠሪውን ያክል ምንዳ ያገኛልና ቤተሰቦቻችሁን፣ ወዳጅ ዘመዶቻችሁን ለማስታወስ ሞክሩ። ✍ Comparative Sector
8074Loading...
14
‼️‼️Boru guyyaa Zul Hijjaa ykn Guyyaa Arafaa 9ffaadha. Rasuulli  Sallallahu Alayhi Wassallam hadiisa isaanii keessatti guyyaa kana soomuun hambaa guddaa qaba dubbataniiru. Yakkoota  bara darbee fi bara dhufuu  (yakkoota ciccimoo malee) namaaf dhiisiisaa. Namni kamuu carraan kun jala darbuu hin qabu❗️‼️ Kan biroos yaadachiisi! Namoonni soomuu hin dandeenye sababa gahaa (uzrii) qabdan Rabbiin hanga niyyaa keessanii isiniif kaffalaa in shaa Allah. (Kanallee ragaan agarsiisu jira.) Niyyaa cimaa qofa qabaadhaa isin.
9587Loading...
15
‼️‼️ነገ ዙልሒጃ 9 ወይም የዐረፋ ቀን ነው። ይህንን ቀን መፆም ትልቅ ትሩፋት እንዳለው ረሱል ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም በሀድሳቸው ተናግረዋል። ያለፈውን አመት እና የሚመጣውን አመት ወንጀሎች (ከከባድ ወንጀሎች ውጭ)ያስምራል። ይህን ዕድል ማንም ሰው ሊያሳልፈው አይገባም❗️‼️ ለሌሎችም አስታውሱ! መፆም የማትችሉ በቂ ምክንያት(ዑዝር)ያላችሁ፤ ኢንሻአላህ አላህ በንያችሁ ልክ ይከፍላችኋል። ።(ይህንንም የሚጠቁሙ መረጃዎች አሉ።)ብቻ እናንተ ቁርጥ ያለ ንያ ይኑራችሁ። @humsjofficialchannel
9256Loading...
16
አረፋህ ሊመን አረፈህ!! ነገ ቤት የማፅጃ ወይ መጋረጃ የማውረጃ ቀን አይደለም። የኢድ ሸመታም ሆነ የመዝናኛ እንዲሁ! ነገ አላህ የሰማይ ባለሟሎች ላይ በአረፋ ሰዎች የሚኩራራበት፤ የሰው ልጆች ከእሳት በገፍ ነፃ የሚባሉበት ከሁሉ በላይ ዱአዎች በሙሉ ተቀባይነት የሚያገኙበት እለት ነው። ለይለቱል ቀድር ባትታወቅ የውሙ አረፋ ትታወቃለች። በለይለቱል ቀድር መላእክት ቢወርዱ በአረፋ አላህ (እሱን በሚመጥን አወራረድ) የሚወርድበት ነው! ነገ አላህ በጊዜ ፀጋ ላጣቀማችሁ አንድ to do list ላካፍላችሁ ጠዋት ከፈጅር በፊት ከለይሉ ጥቂቱን መስገድ፣ ስሁር መመገብ እና ኢስቲግፋር ማብዛት! ከሰላት በኋላ ቀጥታ ተክቢራ መጀመር ከዛም ፀሀይ እስክትወጣ ቁርአን፣ተህሊል፣ተህሚድ በአጠቃላይ በዚክር ማሳለፍ(አዝካረ ሰባህ ሳይረሳ) ፀሀይ ስትወጣ የፀሃይ መውጣትን ሰላት እዛው ከመስገጃችን ሳንነሳ በመከወን ከረሱሉ (ሰ.ዐ.ወ) ጋር ሀጅ የማድረግን ምንዳ እንዲጎናጸፍ ለቀን ኢባዳ ያግዘናል ብለን ካሰብን መጠነኛ እኝቅልፍ እንተኛ። ስንነሳ በትንሹ 4 ረክኣ ሰላተ ዱሃ እንስገድ! ከሰአት ከዝሁር ሰላት በኋላ ቁርዐናችንን እንቀራለን። የአረፋ ኹጥባ(ከመስጂደ ነሚራህ የሚተላለፈውን) መልእክት በጥብቅ መከታተል ልባችንን ሊያረጥብ የሚችል መፅሐፍ ወይም ቪድዮ እየተመለከትን እራሳችንን እናርጥብ! ከአስር በጥሎ እንዲሁ በቁርአን እና በዚክር መግሪብ 1 ሰአት አቅራቢያ እስኪቀረው ማሰለፍ! የእለቱ ወሳኝ ሰአት ይህ ነው። የተሰበረ የሚጠገንበት፤ የታመመ የሚፈወስበት፤ ተስፋ የቆረጠ ተስፋው ነፍስ ሚዘራበት ድንቅ ሰአት! ዱኣ!!! ዱኣ ብቻ! በዚህ ቀን ከእሳት ነፃ አለመባል ኪሳራ ነው። ምኞት ኖሮን ምኞታችንን ሳናሳካ መቅረት ቂልነት ነው! ነገ አላህ አልመረጥንም እና እየተመለከታቸው ከሚኮፈስባቸው ጌታቸውን ለማላቅ በነጭ ተውበው ከአረህማን ድግስ ከሚታደሙት አልሆንም! "አረፋ ተራራ ላይ መቆም ያልቻለ አላህ ያሳወቀው ድንበር ላይ ይቁም ሙዝደሊፋ ላይ ማደር ያልቻለ በአላህ ትእዛዝ ላይ ይደር...ያቀርበዋልና! ሚና ላይ እርዱን መከወን ያልቻለ ምኞቱን ይረድ! ከፍ ይላልና። ወደ ቤቱ በርቀት ምክንያት መድረስ ያልቻለ ከደም ስሩ ቅርብ ወደ ሆነው የቤቱ ጌታ ይከጅል!" ኢብኑ ረጀብ ✍ Nihan Wemaye
10Loading...
17
☝️ከተክቢራ አንዘናጋ!!! "الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله الله أكبر الله أكبر ولله الحمد"
9395Loading...
18
የጀመዓችን አለኝታ እና ያኮራን ወንድማችን ሐሰን ሙሐመድ በሐሩን ሚዲያ የነበረው ቆይታ ከሃሮማያ ዩንቨርስቲ አስደናቂ  ውጤት ያስመዘገበው ጀግናው ሐሰን ሙሐመድ HarunMedia https://youtube.com/watch?v=yOKaSosQ7c0&si=CcLX79GDWn190ikd
9598Loading...
19
♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️ Barattoota Yuunivarsiitii Haramayaa fi kanneen waggoota dhiyoo asitti eebbifaman hunda waamuun ♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️ Nagaan fi eebbi isiniif haa jiraatu Yaadachiisaa! #Ergaan_kun_waan hunda kan hammatu osoo hin taane waan dhimmichaan_walqabate qofa ilaallata.:‼️ Kabajamtoota barattoota Haramayaa, hammamummaa imaanaa ilaalcha keessa galchuun, mirgi namoomaa dhimma Rabbiin olta’aan illee gidduu hin seenne ta’uu yaadachuun kan dagatame dammaqsuun ergaa dha. Erga hundeeffamnee kaasee RCC , STATIONARY,  Sumeya yeroo adda addaatti qarshii suuqii ykn qarshii irraa liqeeffatanii liqii hin deebisne, isaan keessaa tokko dagatamee inni kaan immoo dagannoo fi akka tasaa barnoota addaan kutuu irraa kan ka’e Hedduun isaanii liqii hin kaffalamiin jiru. Liqiin kun kan dhuunfaa miti, Auf hin jedhamu!!! Obboleeyyan immoo bara kamittuu liqii fudhannee dursinee imaanaa duraa fi qabeenya Ummaa isa lammaffaa ta'uu hin daganne deebisuu qabna. Waamicha kana warra hin arganneef haa geenyu, obboleeyyan keenya qabeenya Ummaa Rabbiin kadhachuu irraa haa baraarru. Walumaagalatti sababoota adda addaa dhuftee kennuuf sitti hin tolu Yoo dhuftee arjooma gochuun sitti hin tolle ta'e, amiroota Beytel Mall waliin haasa'uudhaan akkaawuntii suuqii Jama'aa armaan gaditti tuqametti galchuudhaan maqaa kee haquu!! Bilbila 0996177693 Baitel Mall Amiir                                                                                                                               Herrega RCC 1000610263139   neja anrar fi Abdulaziz mustafa      abuzer Stationary Herrega   1000610266642  natoli fi Abdulaziz mustafa        sumeya boutique Herrega 1000564244671. Hayat
1 2281Loading...
20
በርታ፡፡በርታ
10Loading...
21
#ነገ የተከበሩት የዙል ሂጃ ቀን እና ሀሙሰ ይገጥማል ለሁለቱም ነይተን የሁለቱንም አጅር እንፈስ እየፆምን ኢንሻአላህ!!
1 1623Loading...
22
የዋጂባት ቂርአት ዛሬም ይቀጥላል።
1 2060Loading...
23
♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️ ጥሪ  ለሀረማያ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች እና በቅርብ አመታት ለተመረቃችሁ በሙሉ ♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱሁ ማሳሰብያ! #ይህ_መልዕክት_ሁሉንም_የሚያካትት_ሳይሆን_ከጉዳዩ_ተያያዥነት_ያላችሁን_ብቻ_የሚመለከት_ነው::‼️ ወድ የሀረማያ ተማሪዎች አደራን ከባድነት በማሰብ የሰው ሀቅ ሀያሉ አላህ እንኳ ጣልቃ የማይገባበት ከሀ–ፐ ነገ በአኄራ ሂሳብ ያለበት ጉዳይ እንደመሆኑ  በአንክሮ የረሳውን በማስታወስ የዘነጋውን ለማንቃት የተላለፈ መልእክት ነው። ከጀመዐችን RCC, STATIONARY እንዲሁም SUMEYA በተለያዩ ጊዜያት ከሱቅ እቃ ወይም ካሽ ብር በዱቤ ወስዳችሁ በተለያዩ አጋጣሚዎች እና አለመመቻቸት ብድሩን ያልመለሳችሁ አንድም ተዘንግቶ ሌላው በቸለተኝነት  እንዲሁም በድንገት ትምህርት ከመቋረጡ ጋ  ብዙዎች ጋ የቀሩ  ብድሮች አሉ :: እነዚህ ብድሮች የግለሰብ አይደሉም አውፍ አይባሉም!!! እናም ወንድም እና እህቶች በየትኛውም አመት ባለፉት ግዜያት ብድር የወሰድን እና ረስተን ያልመለስን አንደኛ አማና ሁለተኛ የዑማ ሀብት መሆኑን በደንብ ተረድተን መመልስ ይኖርብናል :: ይህንን ጥሪ ላልደረሳቸው በማድረስ በኡማ ንብረት አላህ ፊት ከመጠየቅ ወንድም እህቶቻችንን እንታደጋቸው ። መጥታችሁ ለመስጥት እንዲሁ በተለያዩ ምክንያቶች የማይመቻችሁ በአጠቃላይ መጥታችሁ ለመስጠት የማይመቻችሁ ቀድማችሁ የበይተል ማል አሚሮችን በማናገር  ከታች በተጠቀሱት በጀመዐው ሱቅ አካውንቶች በማስገባት ስማችሁን ማሰረዝ ትችላላችሁ!! ስልክ 0996177693 የበይተል ማል አሚር                                                                                                                         RCC account 1000610263139 Neja Abrar and/or Abdulaziz Mustafa Abuzer Stationary account 1000610266642 Natoli Mohammed and/or Abdulaziz Mustafa Sumeya boutique account 1000564244671 Hayat.
1 4133Loading...
24

25
🍀اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🍀 Guyyaa har'aa kiibxata 04/10/2016 Qiraatiin sharhussunnaa maghriiba booda waan jiruuf irratti argamuu hin dagatinaa!!
1 3891Loading...
26
Media files
1 3673Loading...
27
Media files
1 5852Loading...
28
✨️🎖ሙዓዜ(የልብ ሃኪማችን) እንኳን አደረሰህ 🎖✨️ ♦️በርግጥ ኡስታዝ ነህ ጓደኝነቱ በልጦብኝ ሙዓዝ እያልኩ ማዉራት ቀለለኝ፤ዝምታ ወርቅ ነዉ ይባላል፣ ታዉቃለህ አንተን አይተን እረ የምን ወርቅ ዳይመንዱ ነዉ ብለናል ። ኣንዱ ወዳጄ" እኔ ስለሱ ተደምሜ ስለ እሱ ስፅፍ ነበር" አለኝ ። ♦️ስናጠፋ መካሪያችን፤ ስንጨነቅ አማካሪያችን ነህ። የሁሉም ጓደኛ ለችግር ሁሉ መለኛ ፤ተወዳጅ ነህ የተዋዱእ ሰዉ፤ ታስታዉሳለህ የአንተን ተዋዱእ አይቶ ኣንድ ወዳጃችን "እንዲማ አልታዘዝንም" ብሎሃል ያንተ ነገር እንቆቅልሽ ነዉ ። ለኢክላስ የሚጥር ደግሞ ስትመክር አቤት ሎጂካልነትህ አለመቀበል አይቻልም። ሰዎች ስለ አረብኛ ግጥም ችሎታህ ይደነቃሉ፣ የአንተ ንግግር እራሱ ግጥም መሆኑን ቢያውቁ ካንተ ጋር መዋልን ይመኛሉ። ♦️ስለ አንተ ማነዉ ያልተገረመዉ። ሲያዩክ ላትመስል ትችላለህ ግን ትንሽ ከቀረቡህ በቃ አሚር እንዳለዉ አንተን ማክበር ግዴታ ይሆናል ። የ ሼህ ኤሊያስን ደርስ ለመከታተልህ ባህሪክ ነፀብራቅ ነዉ።ያንተ ዶርም ሜት መሆን መታደል እኮ ነዉ። ከርሱ ጋር መኖር የሚፈልግ ቢባል ወረፋዉ ችግር ይሆን ነበር ግን እድሜዋን ካንተ ጋር ሚስት ምነኛ ታደለች ። አላህ ይቅር ይበለኝ እና ላንተ አላህ ጥሩ ሚስት ይስጥህ ማለት ለራሱ አያስፈልግም ምክንያቱም ሃኪም ነህ የችግር መድሃኒት ። ለማንኛዉም ስለ ኣንተ እያወራዉ ስለሚመሽብኝ ላቁም መሰለኝ 🎉🎉CONGRATULATIONS 🎉🎉 From
1 2206Loading...
29
✅ ውድ ጀግና ተመራቂ የቀድሞ አካዳሚክ ሴክተር አሚሮች እና ሜምበሮች፣ 📌 ሚዕራጅ ሸምሱ 📌 ነቢል ናስር 📌 ሐሰን ሙሐመድ 📌 ሰሚራ ሪድዋን 📌 ሰዓዳ ጠብቅ 📌 ሒክማ በድሩ ✅ በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ በአሁን የአካዳሚክ ዘርፍ አሚሮች እና አባላት ስም ለሁላችሁም እንኳን ለዚች ቀን አደረሳችሁ እያልን፥ ምንም እንኳን እናንተን የመሰለ አርአያ የሆነ አካል ከኛ መለየቱ ቢከብደንም፤ በህይወታችሁ አዲስ ምዕራፍ ላይ ስትቆሙ፥ በአካዳሚክ ብቻ ሳይሆን ያላችሁን ቁርጠኝነት እና ለጀመዓ ያበረከታቹትን ተዘርዝሮ ማያልቅ ሥራ አይቶ አላህ ሱብሐነል'ላሁ ወተዓላ የወደፊት ሕይወታችሁን ካሰባችሁት በላይ እንዲያሳምረው የሁልጊዜ ዱዓችን ነው። ✅ ከስራችሁ ሆነን ባሳለፍናት አጭር ጊዜ አብዛኛው ተማሪ ላይ አካዳሚያዊ እና መንፈሳዊ ህይወታችን ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ማሳደር የቻላችሁ ልዩ ሰዎች ናችሁና የናንተን ቦታ ተቀብለን አማናውን ለመወጣት የአቅማችንን እንሞክራለን። ✅ ለመጪው Exit exam ልባዊ ዱዓችንን እና መልካም ምኞታችንን እየገለፅን፥ አላህ ትውስታን፣ ማስተዋልን እና ስኬትን እንዲሰጣችሁ እንለምነዋለን። ይህ የእውቀት ፈተና ብቻ ሳይሆን የዓመታት ልፋት፣ ጽናት እና ትጋት ፍጻሜ ነውና ሁላችንንም እንደምታኮሩን አንጠራጠርም፥ ኢንሻአላህ። ✅ አላህ በወደፊቱ ህይወታችሁ ስኬት፣ደስታ እና እርካታ ይስጣችሁ። በሐረማያ ዩንቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ላበረከታቹልን አገልግሎት፣ አመራር እና ዘላቂ ትሩፋት እናመሰግናለን። ተመርቃችሁ ከወጣችሁ በሗላ ጀመአችንን እንድሁም ሴክተራችንን እንዳትረሱ አደራ። ለመልካም ስራችሁ አሏህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ።
1 2661Loading...
30
✨️🏆🏅ሚዕራጅ እና ሰመር ለማንኛውም እንኳን አደረሳችሁ እኛ የፈራነዉ   ደርሶብናል ። ተነግሮ ፣የማያልቅ ተዝቆ የማይነጥፍ ልምድ ኣላቹ ።🏅🏆✨️ 🥇ሚሬ(ሰሚር) የኔ ጀግና ፤የኔ ሳቂታ ፤የምታስታዉስ ከሆነ ጀመዓ ማለት፣ መሞላላት ነው ብለህ ነበር እቺን ቃልህን ተናግረህ ሳይሆን ኑረህ ነዉ ያየዉት ።ከምንም አንስተህ ስንቶችን መሰለህ ወደ መሪነት ያመጣሀዉ፤ ግርማን የተላበስክ ፤ወኔክ እንደ ተራራ ግዙፍ ግን ስክነትን የተጎናፀፍክ ፤የጀመዓዉ ስጦታ ነበርክ ጀመዓዉን ቀጥ አድርገህ የያዝክ ምርጡ ወንድማችን ነህ። የተረጋጋህ ነህ አርቆ አሳቢ፤ ታጋሽ ነህ ታናሽን ተንከባካቢ  ።እኔነት ያላሳሰበህ ለ እኛነት የኖርክ የጀመዓዉ እስትንፋስ ነበርክ። የጀመዓዉ ጠባቂ የአንድነታችን ማስቲሽ ነበርክ ። ያንተ መስራት ሳይሆን መኖርህ ጀመዓዉን ሀይል ይሰጠዉ ነበር ። ሚሬ ከልብህ ወንድም እኮ ነህ ለሰዉ ችግር መፍትሄ  አፈላላጊ፣ የኔን ተወዉ ሲያመኝ አስጨንቆሄል፣ ሲከፋኝ ደብሮሃል Naaf jiraadhu Miiree koo Ani jecha hin qabu. Rabbi jazaa kee jannataan siif Haa kafalu . 🥇ሰመር የኔ ኡስታዝ ፤የኔ ነጋዴ፤ አልፎም ተማሪ የኔ አዋቂ፤ የኔ የእውቀት በሀር፤ የኔ ሩሩህ ነቃፊም ደጋፊም የሚያምንልህ አዋቂ ። ሰመር መፅሓፍ እኮ ነህ ተንቀሳቃሽ ላይብረሪ ፣ ትምህርተ ቤት እኮ ነህ ሳታወራ አስተማሪ፣ ጀግና እኮ ነህ የኔ መልከ መልካም መሪ፣ ትልቅ ትንሹን አክባሪ ገስፆሽ ነህ የልብ አማካሪ፣ ቆይ ስለ አንተ ምን ብዬ ብናገር ይወጣልኛል ።ለኔ ኮምፖሴ ነክ፣ ነበርክ፣ ወደ ብስለት የመራሀኝ ካፒቴኔ። ብልህ ነህ ካልኩ አስተዋይ ነህ የሚለዉን ካስቀረብኝስ ብዬ ፈራሁ። ስለ እምቅ የማሰብ ችሎታህስ እንዴት ልተዉ፤ አቤት ስታስቀራ ትንተናህ ። በቃ ምናለፋህ የHUMSJ  ስጦታ እኮ ነህ።  እረ የሰዉን ማንነት ስታከብርስ  "jajjabaattanii" ከ አፋን ኦሮሞ ተሟሙተህ የያዝካት ቃል አቤት አንጀት ስትበላ እኮ ። አቤት አፋሩ ሲወድህ ይለያል እኮ ሱማሌዉ ሲያከብርህ ገና ድሮስ ላያከብሩህ ነዉ። ሲያዩክ የምትከበር ነህ  ለዛም መሰለኝ  ሼክ አብዱልለጡፍ ሐረመያ እርሶ እያሉ ያወሩህ ።ስለ እዉቀትህ ቢገባቸዉ መሰለኝ ግቢ ሁነህ በክልል ደረጅ ለሐላፊነት የጠየቁህ። ለማንኛዉም በጀመዓዉ ታሪክ  ምርጥ ከሚባሉት መሪዎች ኣንዱ ነበርክ ።የስራህን ይስጥህ ሳታስበዉ ካንተ ሗላ የሚመጡት ላይ አከበድክ ሰዉ ሁሉ እራሱን ካንተ ጋር ሚዛን ላይ አስቀምጦ ይፈራዋል አሚርነቱን ። Samar Goota koo Maal gochuun danda'a Nagaatti jechuu male. Akka jabbii haadha irraa addaa baatee osuman boohuu gargar baaneekaa kunoo. 🎯ለማንኛዉም ትልቅ ቦታን፣ እና ትልቅ ስራን ከእናንተ እጠብቃለሁ አላህ ጥሩዉን ሁሉ ጀባ ፣መጥፎዉን ነጃ ይበላቹ ብዙ ጊዜ ሰዎች ስለ ሚናገሩት ነገር ክብደት ለማሳየት ቃል የለኝም ወይም አጣዉ ይላሉ እኔ ወላሂ ስለ እናንተ ለማዉራት የእዉነት ቃል አጣዉ ሁለት ቀን አሰብኩ ለ ፅሁፍ አዲሶ ሆኜ አይደለም እናንተም ታውቃላችሁ ድርሰት እንደምሞክር ግን የእናንተ ከበደኝ ተራራ ሆናቹ ባይገርማቹ ቅኔ ናቹ  በብዙ ፈታዋቹ የ ዌል ጎ ቀን ሰዓት ከማጠር እኛም ጊዜ አላገኘንም፤ መድረክ መሪዎችም ሰዓቱ የተጣበበባቸዉ ይመስለኛል። ኣንድ ኣንዴ የምንናረገዉ ይጠፋንና ለተደረገለን ሁሉ አመሰግናለሁ የንግግራችን ማሣረጊያ የአክብሮታችን ማሳያ ይሆናል። ምክንያቱም ቁስ ያረክሰዋል ስትሰራዉ የነበረዉን ያስንሷል። ወላሂ መሪ ነበራቹ።ከ ነበረቹ ስልጣን ሳይሆን ከነበረቹ ማንነት የመነጨ ወላሂ ፁሑፉን ስጨርስ እምባ ተናነቀኝ ከዚ ብሗላ የማላገኛቹ መስሎኝ ። Maalan godha egaa Akkan ta'un dhabe.
1 2774Loading...
31
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድ የጀመአችን እንቁ ተመራቂ እህት እና ወንድምች ደስታችሁ ደስታዪ ነውና "አልፍ መብሩክ" ብያለው ። ከናንተ ጋር ስላሳለፍኳቸው ምርጥና እንቁ ጊዜያት ሁሉ በጣም ደስተኛ ነኝ። ባይገባኝም ስለሰጣችሁኝ ፍቅርና ክብር ክበሩልኝ። በጀመአችን ሴክተሮች( ምንም እንኳን የሴቶች  ጀመአ ጫና ቢበዛበተም ያን ተቋቁማችሁ) በ በይተልማል ፣በዳእዋና ኢርሻድ፣ በተለይ በቂርአቱ ዘርፍ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ ለእህቶቻቹ መቃናት ለለፋችሁ ከማንም በላይ አላህ ልፋታችሁን ይቁጠረው። ሌሎች በሰብ ሴክተርም ይሁን ከዛ ውጪ የነበራችሁ እህቶቼ ሁላችሁም ዋጋ ከፍላችሁ ፣መንገድ ጠርጋችሁ ፣ አሻራ ጥላችሁ አልፋችሀኋልና "هنيأ لكم" ለማለት እወዳለሁ። ስራ ለአላህ ተብሎ ካልተሰራ ድካም ነውና አላህ ኢኽላሱን ይወፍቀን። ከጀመአ ሴክተር ውጪ ብትሆኑም ከጎናችን ለነበራችሁ ሁሉ ....ወላሂ ከልቤ አጠፉም መልካምነትን ያየሁባችሁ እንቁዎቼ  ስለመልካምነታችሁ አላህ መልካሙን ሁሉ ይግጠማችሁ ።የሁላችሁንም  ልፋት አላህ   በሙስሀፎቻቹ ላይ በወርቅ ቀለም ይፃፍላችሁ። በወንዶች በኩል የሴቶችን ጀመአ በቂርአቱ፣በሩቃው፣በጉልበትም በሀሳብም ስትደግፉን የነበራችሁ ወንድምቻችን የእውነት ቃላት የለኝም ብቻ እሱ ይመንዳችሁ ። ስንሳሳት አርማችሁ፣ ስንደክም አጠንክራችሁ ጉድለቶቻችንን ምልታችሁ ጠንክረን እንድንቆም አድርጋችኋል እና በድጋሚ ክበሩልን። ስላየሁት ተደስቻለው ስለማየው ደግም በተስፋ ውሰጥ ሀሴት አደርጋለው። መውጣታችሁ ባይለያየንም መራቃችሁ ማጉደሉ አይቀርምና እናንተን ቆሞ የመሸኘት አቅሙም ሞራሉም የለኝምና መራቁን ወድጄዋለሁ። I'm  feeling like  .....ወደ ጊቢ ስመለስ ጊቢው ባዳ   እነደሚሆንብኝ ..... ብቻ የቀረነውን አላህ የተሻልን ያድርገን ። anyways ኖራችሁ ለሞላችሁልን ሁላ አላህ አሟልቶ ይክፈላችሁ። አሁንም በድጋሚ በአሚርነትና በሴክተሮች  ውስጥ አብራችሁኝ የሰራችሁ እህትና ወንድሞቼ CONGRATULATIONS🌟🌟🌟 በተለይ ከእህቶቼ -ሰኩዬ ❤️❤️ -ነኢም🌟 -ሰሚራዎቼ💪 -ሀዩ🤙 -ሙንተሀዎቼ❤️❤️ -ፋኪሀ✨ -ሂክሙዬ💫 -ሰአዲ💥 ሎሎችም ያልጠቀስኳችሁ ...... የማልረሳችሁ ትውስታዎቼ .... specially at the end of the day..... የሚገርም personality, dedication, effort .... የነበራችሁ ጥንካሬዎቼ ነበራችሁና ....thank you a lot ...jezakumulahu kheyren kheyrel jeza'e... weahsene ileykum weasabekumul jenete.. በነዚህ ወርቃማ ጊዜያት (ዙልሂጃ)ስለወደፊቱም ስላሳለፍነውም በዱአ በርቱ። እኔን ደካማ እና ምስኪን እህታችሁን በዱአ አስታውሱኝ። አላህ በአርሹ ጥላ ሰር ይሰብስበን ።         እህታችሁ ሙኢዛ ነኝ🥺 حتى القاء في أمان الله🫡
1 2284Loading...
32
"Alf mebruk!!! for all Muslim graduates at Haramaya University, especially for those who devoted to Jema'a activities, and to the sincere Ustazs. As you embark on the next chapter of your journey, may Allah's guidance illuminate your way, leading you to boundless success and eternal blessings. May Allah showers His blessings upon you and grants you goodness in this world and the Hereafter. May Allah fill your life with joy, success, and contentment, and may Allah always give you peace and tranquility" From بنت يوسف ፡ ن
1 1602Loading...
33
...ከደጋግ የአላህ ባሪያ ጋር ስምህ ሲመሳሰል የሆነ ደስ የሚል ስሜት አለው በዛው ልክ ግን ሚደብረው እሱ በሰራው ለኔ ክሬዲት ሲሰጠኝ ነው ሁለታችንንም በደንብ ሚያውቁን ግን 'ትልቁ' ወይስ 'ትንሹ' ወይም 'ኦርጅናሉ' ወይስ 'ፌኩ' እያሉ ይለዩናል። ወላሒ ግን እውነታቸውን ነው አንተ ከዛም በላይ ነክ። ማወራው ስለ ስነምግባሩ፣ ስለ መተናነሱ፣ ስለ እርጋታው ተወርቶ ስለማይጠገበው ወንድሜ፣ጓደኛዬ፣አማካሪዬ፣ሞክሼዬ ኡስታዝ ሙዓዝ በህረዲን ነው። ቀርቦ ያወራው ሁሉ ስለአስተዋይነቱ ይመሰክሩለታል። በግሌ በተለያዩ ጉዳዮች ቀርቤህ እንደ ታላቅ አማክረኸኛል፣ እንደ ቀልድ ባወራሀው ብዙ ነገር አስተምረኸኛል፤ ብቻ ስላንተ አውርቼ አልጨርስም አላህ ይውደድክ ፣ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቅክ፤ በሄድክበት ሁሉ መልካሙን ይግጠምክ🤲 እና እንደ ተለመደው ሰፈርህ ድረስ እየመጣው እዘይርሀለው😊 =================== "ሰመረዲን፣ሚዕራጅ፣ሙሐባ፣ሰፈሀዲን፣ ዑመር፣ሱለይማን፣ነቢል" ለሞክሼ ላዳላ ብዬ ነው እንጂ🙄 ስለናንተ ለመፃፍ ሀቂቃ ቃላት ያጥረኛል፤  በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ አማካሪዎቼ ናችሁ፤ እንደ ታናሽ ሳይሆን እንደ እኩያ ያስጠጋቹኝ፤ ሁላቹም ትለዩብኛላቹ🫡 ስማቹን ያልጠቀስኳቹም ተመራቂ ወንድምና እህቶቼ ለሁላቹም አላህ ያሰባቹትን ሁሉ ያሳካላቹ፣exit ፈተናውንም ያቅልልላቹ፣አላህ ቀጣይ ህይወታቹን ያሳምርላቹ፣ ጀነተል ፊርደውስ ላይም በአንድ ይሰብስበን🤲 እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳቹ፣እንኳን ደስ አላቹ🎉🎊 🎓Congratulations once again. Here's to new beginnings and the journey ahead! I am very excited to meet all of jemea's gc students. I love you all for the sake of Allah😊 Wishes u all the best!! #Ur lil bro Muaz Shewabu ✌️🏼
1 0880Loading...
34
ነገ የተከበሩት የዙል ሂጃ ቀን እና ሰኞ ይገጥማል ለሁለቱም ነይተን የሁለቱንም አጅር እንፈስ እየፆምን ኢንሻአላህ
1 1200Loading...
35
ስማችሁም ስራችሁንም በሰው አፍ ብዙ ስይነሳ አላህ ለስራችሁ ድብቅነትን ለፈለገው፣ ለጀመአው ሃያት ለነበራችሁ ጀግና እህትና ወንፍሞች ሁሉ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ። አላህ በጀነት ይሰብስበን
1 3320Loading...
36
Media files
1 1360Loading...
37
ስማችሁም ስራችሁንም በሰው አፍ ብዙ ስይነሳ አላህ ለስራችሁ ድብቅነትን ለፈለገው፣ ለጀመአው ሃያት ለነበራችሁ ጀግና እህትና ወንፍሞች ሁሉ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ። አላህ በጀነት ይሰብስበን
10Loading...
38
Media files
10Loading...
39
✅ ትናንት ከመግሪብ በኋላ በነበሩት ፕሮግራሞች ላይ የታደመ አካል በጣም ተደምሞ እንደነበር እርግጥ ነው። ይኸውም የቀድሞ የጀመዓችን አሚር የነበረው ኡስታዝ ኢብራሂም ሙሰማ ባስተላለፈው መልዕክት አቀራረብ ነበር። ✅ እንደትናንቱ እጅግ በጣም መሳጭ እና አስተማሪ የዳዕዋ ፕሮግራም በኡስታዝ ኢብራሂም ሙሰማ ዛሬም የሚኖር ይሆናልና ሁላችንም እንድንገኝ ባረከል'ላሁ ፊኩም
1 2421Loading...
40
🎓Congratulations🎓 ✓Baga Gammaadan!!! ✓Isin haa ga'u ergaan koo kan kabajaa fi jaalala onnee kootirraa madde rabbiif jechan isin jaaladha . ✓Ammas irra deddeebi'ee BAGA GAMMADDANII!!! CONGRATULATIONS!!!! Isiniin jedha ✓OBBOLEEWWAN KOO 💐💐💐💐💐💐 ✓እንኳን ደስ አላችሁ ✓እንኳን አደረሳችሁ!!! ✓ ከልቤ እወድሃለሁ ✓ በተደጋጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ!!! ✓ወንድሞቼ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 1.Sameradin Shamsee Awwal 2.Umar Jafer Rashiid 3.Mi'iraaj Shamsuu Hussien 4.Muhabbaa Hussein Yuusuf 5.Fu'ad Tamaam Abbaa Maccaa 6.Suleiman Awwal 7.Nasraddin Jamaal ✍️From Mohamedek A 🍀🍀🍀🍀🍀🍀
1 0770Loading...
💥 የቂርአት ማስታወቂያ ሳምንታዊው የዋጂባት ደርስ ዛሬ ማክሰኞ 12/10/2016 ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ይኖረናል።
إظهار الكل...
👍 2
HARAMAYA UNIVERSITY MUSLIM STUDENTS' JEMA'A OFFICIAL PAGE (HUMSJ): 🌟🌟🌟🌟🌟EID MUBAREK 🌟🌟🌟🌟☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️ Baga amata hijraa 1445 Ayyaana EID AL ADH HAA nagaadhaan ittiin singahe. Ayyaana kana kan gammachuu,rabbii keenya takbiiraa fi zikriidhaan kan ittiin yaadannu, kan tokko tokkoon keenya ittiin wal ziyaarru، nyaata halaal irraa nyaannee dhugnee gariin keenyallee kan itti nyaachifnu rabbiin nuuf haa godhu. 📚 ergamaan rabbii jaallatamoon (SAW) akkana jedhanii jiru:" "يوم أكل و شرب وذكر" iida keenya kan itti nyaannee, dhugnee, akkasumas takbiiraa fi zikriidhaan rabbii keenya yaadannu dha.☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️ Ammallee dabalataan EIDUKUM MUBAARAK تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال، و كل عام وانتم بخير!!
إظهار الكل...
👍 15 8
HARAMAYA UNIVERSITY MUSLIM STUDENTS' JEMA'A OFFICIAL PAGE (HUMSJ): Ulaagaalee Uduhiyyaa ❶) Beeyladoota manarraa tahuu qaba. (gaala, loon, re’eef hoolaa) ❷) Umuriin beyladoota kanaa bakka shari’aan murteessite gahuu qaba. Kunis: ♻️ Gaalli waggaa 5 fi isaa ol, loon waggaa 2 fi isaa ol, re'een waggaa 1 fi isaa ol, hoolaan ji'a 6 fi isaa ol guutuu qabu. ❸) Beeylanni qalamtu kan hir'ina/ eybii irraa qulqulloofte tahuu qabdi. Hir’inni kun waa afuri. Isaanis: Okkoltuu, dhukkubsattuu, ballaa fi huuqqatuu ta’uu dhabuudha. ❹. Yeroo kaahametti raawwatamuu qaba sunis salaata iidaa booda qalamuu qabdi. Ulaagaalee armaan olitti dubbataman yoo hin guutamin qalmi kun Uduhiyyaa hin jedhamu jechuudha. የኡዱሂያ መስፈርቶች ❶) ከቤት እንስሳት መሆን አለበት። (ግመሎች፣ ከብቶች፣ ፍየሎች እና በጎች) ❷) የእነዚህ እንስሳት እድሜ በሸሪዓው ከደነገገው በላይ መሆን አለበት። እነዚህም፦ ♻️ ግመሎች 5 አመትና ከዚያ በላይ፣ ከብቶች 2 አመት እና ከዚያ በላይ፣ ፍየሎች 1 አመት እና ከዚያ በላይ፣ በግ ከ6 ወር እና ከዚያ በላይ። ❸) የሚታረደው እንስሳ ከጉድለት/ከጉድለት የፀዳ መሆን አለበት። እነዚህ ጉድለቶች አራት እጥፍ ናቸው. እነሱ፡- መናፍስታዊ አለመሆን፣ መታመም፣ ሰፊ እና መተቃቀፍ ናቸው። ❹ በተወሰነው ጊዜ መደረግ አለበት እና ከዒድ ሰላት በኋላ መታረድ አለበት. ከላይ የተዘረዘሩት መስፈርቶች ካልተሟሉ እርድ ኡዱሂያ ተብሎ አይጠራም።
إظهار الكل...
👍 4
ጠዋት 1:30 ሰዐት ላይ ፓርኪንግ ሎድ ጋር በጋራ ተገናኝተን በተክቢራ እየደመቅን ነውና የምንሄደው ሁላችሁም በጊዜ ለመገኘት ሞክሩ!!
إظهار الكل...
7👍 3
Assalaamu aleeykum warahmatullaahi wabarakaatuh. Baga geessan baga geenye jechaa ammallee Guyyaa boruu ganamaan 1:30 tti waan solaanni dhaabbatamuuf ganamaan Sa'aatii kana dursaa ba'aa isiniin jenna.
إظهار الكل...
3👍 2
🌟🌟🌟🌟🌟EID MUBAREK 🌟🌟🌟🌟☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️ Baga amata hijraa 1445 Ayyaana EID AL ADH HAA nagaadhaan ittiin singahe. Ayyaana kana kan gammachuu,rabbii keenya takbiiraa fi zikriidhaan kan ittiin yaadannu, kan tokko tokkoon keenya ittiin wal ziyaarru، nyaata halaal irraa nyaannee dhugnee gariin keenyallee kan itti nyaachifnu rabbiin nuuf haa godhu. 📚 ergamaan rabbii jaallatamoon (SAW) akkana jedhanii jiru:" "يوم أكل و شرب وذكر" iida keenya kan itti nyaannee, dhugnee, akkasumas takbiiraa fi zikriidhaan rabbii keenya yaadannu dha.☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️ Ammallee dabalataan EIDUKUM MUBAARAK تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال، و كل عام وانتم بخير!!
إظهار الكل...
Ulaagaalee Uduhiyyaa ❶) Beeyladoota manarraa tahuu qaba. (gaala, loon, re’eef hoolaa) ❷) Umuriin beyladoota kanaa bakka shari’aan murteessite gahuu qaba. Kunis: ♻️ Gaalli waggaa 5 fi isaa ol, loon waggaa 2 fi isaa ol, re'een waggaa 1 fi isaa ol, hoolaan ji'a 6 fi isaa ol guutuu qabu. ❸) Beeylanni qalamtu kan hir'ina/ eybii irraa qulqulloofte tahuu qabdi. Hir’inni kun waa afuri. Isaanis: Okkoltuu, dhukkubsattuu, ballaa fi huuqqatuu ta’uu dhabuudha. ❹. Yeroo kaahametti raawwatamuu qaba sunis salaata iidaa booda qalamuu qabdi. Ulaagaalee armaan olitti dubbataman yoo hin guutamin qalmi kun Uduhiyyaa hin jedhamu jechuudha. የኡዱሂያ መስፈርቶች ❶) ከቤት እንስሳት መሆን አለበት። (ግመሎች፣ ከብቶች፣ ፍየሎች እና በጎች) ❷) የእነዚህ እንስሳት እድሜ በሸሪዓው ከደነገገው በላይ መሆን አለበት። እነዚህም፦ ♻️ ግመሎች 5 አመትና ከዚያ በላይ፣ ከብቶች 2 አመት እና ከዚያ በላይ፣ ፍየሎች 1 አመት እና ከዚያ በላይ፣ በግ ከ6 ወር እና ከዚያ በላይ። ❸) የሚታረደው እንስሳ ከጉድለት/ከጉድለት የፀዳ መሆን አለበት። እነዚህ ጉድለቶች አራት እጥፍ ናቸው. እነሱ፡- መናፍስታዊ አለመሆን፣ መታመም፣ ሰፊ እና መተቃቀፍ ናቸው። ❹ በተወሰነው ጊዜ መደረግ አለበት እና ከዒድ ሰላት በኋላ መታረድ አለበት. ከላይ የተዘረዘሩት መስፈርቶች ካልተሟሉ እርድ ኡዱሂያ ተብሎ አይጠራም።
إظهار الكل...
🌙                          🌙   🌙ዒድ ሙባረክ🌙 ✅ አሰላሙዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ የምንወዳችሁ የተከበራችሁ የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ወንድም እና እህቶቻችን። እንኳን ለተከበረው የ1445 ዓ.ሂ የዒደል-አድሓ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!! ✅ ወደ ዒድ ሰላት ስናመራም አንድነታችን እና ውበታችን ጎላ ባለ መልኩ እንዲታይ በተቻለ መጠን ታግሰን አስተባባሪዎችን እንድንታዘዝ፣ ለመሽቀዳደም ሳንሞክር እንድንጓዝ እና ሁላችንም ሰዓት እና ቦታ አክብረን እንድንገኝ፣ ስንመለስ ደግሞ ከተቻለ እንደ ሱናው መንገድ ቀይሮ ለመመለስ እንድንሞክር አደራ እንላለን። ✅ ወዳጅ ዘመድንም በምትችሉት ሁሉ አስደስቱ። በአካል አግኝታችሁ ልትጠይቋቸው የማትችሉ ዘመዶችን መደወልን አትዘንጉ። በተለይም ወላጆቻችን ጋር ተውበን፣ ጥሩ ቦታ ላይ ሆነን፣ በዓሉን በመልካም ሁኔታ እያሳለፍን እንደሆነ ማሳመን ብንችል ለእነርሱ ትልቅ መፅናኛ ይሆናል ✅ ከጓደኞቻችንም ይሁን ከአካባቢው ማህበረሰብ በእኛው ልክ ተደስተው ለማሳለፍ እጅ ያጠራቸውን፣ ብቸኝነት ያጠቃቸውን ወንድም እና እህቶቻችንን በማስደሰት ላይ አደራችሁን 📌 عيد مبارك (Arabic) 📌 Baga Rabbi nuun gehe (Afaan Oromoo) 📌 እንኳን አደረሰን (Amharic) 📌  አብፅሓና (ቋንቋ ትግርኛ) 📌 ሐምበይሌ አቦረዴና (Harari) 📌 Hambaliyoo Allah idin gaarsiye (Af-Somali) 📌 Unkaq yalli muquk nee sugusem (Afar) 📌 አሰናይ እብ ሰላም ዒድ አል ፈጥር አትሐደሬና (ትግራይት/Tigre) 📌 ሃበይ አጄጄሙ (ስልጢኛ) 📌 ወሄም ቦሔ አሴናናሁም (ጉራጊኛ) 📌 Happy Eid to all of us (English)         ©Haramaya University Muslim                        Students' Jema'a
إظهار الكل...
15👍 1

👍 5
💥 የቂርአት ማስታወቂያ ሳምንታዊው የተለመደው የሚንሃጁል ፊርቀቲ ናጂያህ ኪታብ ደርስ ዛሬም ቅዳሜ 08/10/2016 ከዓስር በኋላ ይኖረናል።
إظهار الكل...
👍 1