cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

አነቃቂ ቀልዶች😁😁😂

★ ሰውን ማዝናናትን ስራው ያደረገና ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°👏 ° የተመረጡ ቀልዶችን እንደወረዱ ያገኛሉ° 🙌በቻናላችን ውስጥ🙌 ✏️(በዋነኝነት) ቀልዶችን ✏️| አስገራሚ እውነታዎችን ✏️( የ ፍቅር ታረኮች ✏️ማራኪ ግጥሞችን። ያገኛሉ🤗 Request TO JOIN የሚለዉን በመጫን ይቀላቀሉ 👇 @funny_medi

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
566
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

እስኪ #ሐበሻን እንዴት ትገልፀዋለህ #ሀበሻ ሌባ የሚጠላ ግን የተሰረቀ ሞባይል አፈላልጎ የሚገዛ ከባድ ህዝብ ነው🤩
إظهار الكل...
#ባል ... እቤት ሲገባ ሚስቱን እወድሻለው አላት ድንግጥ ብላ እረ ዛሬ ምን ወረደ ተሳስቶ ነው እወድሻለው ያለኝ ወይስ ሌላ ሰው መስየው ነው ?                ተገርማ እያሰበችው .... 🤔 በድጋሚ ግንባርዋን ሳማት ... በመገረም ሆና ምን ተገኝ ዛሬ ብላ ጠየቀችው ......? #ባልም... ዛሬ ቤተክርስቲያን ሄጄ በጣም የሚገርም ስብከት ሰማው ተማርኩኝ አላት... #ሚስትም... ባልዋን የለወጠውን ቃል ፍቅሩን ገላጭ ያረገውን ስብከት ለመስማት እየጓጓች ምን ተማርክ ? ... ብላ ጠየቀች ? #ባልም ጠላቶቻቹን እንደራሳቹ ውደዱ የሚል ብሎ ቁጭ 😁
إظهار الكل...
7 አመት አብራችሁ ስለነበራችሁ ያገባሻል ማለት አደለም , አጎቴ 7 አመት Medicine ተምሮ ይኽዉ DJ ሆኗል አሁን😔🙆‍♀️
إظهار الكل...
የጄሶ እንጀራ፣ የአህያ ስጋ፣ በርበሬ በቀይ አፈር፣ ቅቤ በኖራና በሙዝ.. የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ያልበላው ነገር አለ ከአለም ዋንጫ በስተቀር !! ══••✧♡✧••══
إظهار الكل...
😁 5
የጄሶ እንጀራ፣ የአህያ ስጋ፣ በርበሬ በቀይ አፈር፣ ቅቤ በኖራና በሙዝ.. የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ያልበላው ነገር አለ ከአለም ዋንጫ በስተቀር !! ══••✧♡✧••══
إظهار الكل...
ለቅሶ ቤት ቁጭ ብለህ አልሰማሁምኮ አልሰማሁምኮ እያሉ ሲያለቅሱ 😳 እና በግምት ነው ምታለቅሱት ? 😳 😂😂☹️
إظهار الكل...
ነገረኛዋ ሚስትህ ምን ያህል ታፈቅረኛለህ "ብላ ጠይቃ 'ከቃል በላይ ነው ማፈቅርሽ' ስትላት... ደሞ ቃል ማናት 😳😳😳
إظهار الكل...
ነገረኛዋ ሚስትህ ምን ያህል ታፈቅረኛለህ "ብላ ጠይቃ 'ከቃል በላይ ነው ማፈቅርሽ' ስትላት... ደሞ ቃል ማናት 😳😳😳
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🥰 1
የባዮሎጂ ፔሬድ መምህር ፦ ዛሬ የምንማረው ስለ ሰው ልጅ ዝግመተ ለውጥ ነው እናም የሰው ልጅ የመጣው ከ ዝንጀሮ ነው ............ በዚን ሰዓት አንዱ ተማሪ እጁን አውጥቶ ተማሪ ፦ ይቅርታ ቲቸር ግን ዝንጀሮዎች ጭራ አላቸው እኛ ግን የለንም ለምንድነው ??? መምህር ፦ የሴቶችን ባላውቅም የ ወንዶች ግን ወደፊት ዞሮ ነው🙊........... 👇 👉 @keleman22👈 👆
إظهار الكل...
👍 4