cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

📚 مَـــنْـــهَـــجِ السَّـــلَــــفْ📚

ቅድሚያ ለተዉሂድ ለአላህ መብት ለሆነው ወደዚህ ምድር የመጣነው አላህን በብቸኘነት ለማምለክ እንጂ ለሌላ አላማ አይደለም ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ ◾️ከተውሂድ ርቆ በፊልም ያበደው‼️ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ አላህን አመፁ ሰወች ድንበር ጥሰው ሀላልን ርቀው ሀራምን አፍቅረው ሱናን ቼላ አሉት ቢድዓውን ወደው ለተውሂድ ለሃዲስ ጀ https://t.me/+v49dVm9dloxjMjU0 ይጠቀሙበት!!!

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
179
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ሐያ ምክሮች ለሙስሊሟ እህቴ ከማግባትዋ በፊት عشرون نصيحة لأختي قبل زواجها 🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም አፕልኬሽኑን ማውረጃ ሊንክ 👇📚📚📚👇 https://t.me/ISLAMICBOOKSANDAPPS/186465
إظهار الكل...
ሐያ_ምክሮች_ለሙስሊሟ_እህቴ_ከማግባትዋ_በፊት.apk137.75 MB
ዳሩል አሒራ የመጨረሻው ሐገር ከክፍል 1-36 ያለኔት በአፕልኬሽን 🔋✅📚📚📚✅🔋 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/ISLAMICBOOKSANDAPPS/168578
إظهار الكل...
ዳሩል_አሒራ_የመጨረሻው_ሐገር_በአፕልኬሽን_ያለኔት.apk74.66 MB
Photo unavailable
#ብቸኛ_ሰው_ማለት__!! ------------------------------- ሀሳቡ ሲበዛ ልቡ እየዋለለ፡ በህይወት መከራ ልቡ እየዋለለ፡ ከማያውቀው ሀገር እየኮበለለ፡ አብሮ ተቀምጦ ከጎን ሰው እያለ፡ #ቢጤውን_እያጣ_እሱን_የመሰለ፡ ብቸኛ ሰው ማለት ይህ አይነት አይደለ!? ------------------------------------------ ምን ብዙ ቢሰራ የማይታይ ስራው፡ በዝምታ ድባብ ቀልጦ የሚበራው፡ የልቡን አዋቂ ሚስጥር የሚያወራው፡ ሀሳቡን ተካፍሎ ጭንቁን የሚያጋራው፡ በተስፋ የሚኖር ሳይበቅል የዘራው፡ የኔ የሚለውን የራሱን ሰው ሲያጣ፡ ብቸኛ ይባላል በስቃይ ሲቀጣ፡ ----------------------------------------- እንደ ተራ ነገር ተደርጎ እንደቀላል፡ ታማኙን ሲያጣ ሰው ብቸኛ ይባላል፡ ዙሪያው ሰው ቢሞላ አይኑ ቢያይ አፍጥጦ፡ ቢኖር ከርሱ ጋራ ቆሞም ተቀምጦ፡ በሀሳብ ከራቀ በጭንቀት ተውጦ፡ ------------------------------------------ በማይችለው አቅሙ በህሩን እየዋኘ፡ ይዞት የሚወጣ ታማኝ ካላገኘ፡ ይገፋል ጊዜውን ብዙ እንደተመኘ፡ የህይወትን ጣዕም ሆኖ ያልቀመሰው፡ ይባላል በፅኑ ብቸኛ ነው ይህ ሰው፡ አወ ብቸኛ ነው የልቡ ሰው የለም፡ ኑሮ አልተመቸውም አልተደላደለም፡ ------------------------------------------ ተተንትኖ እማያልቅ ውስብስብ የእውነት፡ ብዙ ነው ሚስጥሩ ማለት ብቸኝነት፡ መምሸት መንጋት ብቻ ክስተት የሆነለት፡ ዙሪያው የታጠረ በሀሳብ ሰንሰለት፡ እቅድ ራዕዩን ሰው ያልተረዳለት፡ ይሔ ነው ልንገርህ ብቸኛ ሰው ማለት፡ ------------------------------------------ #በኑረዲን_አል_አረብ__!! ------------------------------------------ t.me/nuredinal_arebi
إظهار الكل...
#ምኞቴ ሳይኖርም ልዩነት በመካከላችን በፍቅር ተሞልቶ የሱናው ቤታችን ሷሊህ ሷሊህ ልጆች ሲሰጠን ጌታችን ሱናን ስንከተል እስከ ልጆቻችንህይወት በቁርኣን በሐዲስ ታንፃ ቀልባችን ስንሰራ እኖራለን ለዛኛው ቤታችን !! ዱንያ ላይ የወንድም ይሁን የሴት ጥሩና መልካም እንዲሁም የተረጋጋ የሚሆነው ሷሊህ የሆኑ ባልና ሚስቶች ሲጠናዱና ሲጣመሩ ነው። ጌታዬ አላህ ሆይ ! ሷሊህ አድርገህ ከሷሊህ ባሪያህ ጋር አጣምረን!! قال العلامة أحمد النجمي - رحمه الله - : - فالرجل لا يتم حاله ولا تطيب له الحياة إلا بالزوجة الصالحة . - والمرأة لا تطمئن ولا تطيب لها الحياة إلا بالزوج الصالح .[تأسيس الأحكام ትዳር የመልካም ህይወት መሰረት ነው☜ ➲አልኢማም አህመድ አል ነጅሚ {ረሂመሁላ}እንዲህ ይላሉ:– ወንድ ልጅ ሁኔታው አይሰተካከልለትም እንዲሁም ህይወት መልካም አትሆንለትም በመልካም ሚስት ቢሆን እንጂ ሴትም አትረጋጋም እንዲሁም ህይወት መልካም አትሆንላትም መልካም ባልን በማግኘት ቢሆን እንጂ! https://t.me/umufwzan https://t.me/umufwzan
إظهار الكل...
« ቅድሚያ. ለተውሂድ »

ቅድሚያ ለተዉሂድ ለአላህ መብት ለሆነው ወደዚህ ምድር የመጣነው አላህን በብቸኘነት ለማምለክ እንጂ ለሌላ አላማ አይደለም።። እህትና ወንድሞች ከሱስ እንዉጣ ከነሺዳ ከጫት ከፊልም ከመሳሰሉት አደገኛ ተግባሮች እንራቅ አደራ ።

https://t.me/umufwzan

https://t.me/+nJ33S9FBkGNmMTQ0

Show comments
የፊታችን እሁድ ለሰለፊይ እህቶቻችን ለየት ያለ ምርጥ ፕሮግራም አዘጋጅተናል ። አንደበታቸው ጣፋጭ በሆኑ ተወዳጅ ኡስታዞቻችን ይቀርብላችኋል። ይሄንን ፕሮግራም ለየት የሚያደርገው እስከዛሬ ተነስተው የማያውቁ ርዕሶች ነው ይዘንላችሁ የምንቀርበው ። ➧የምናዘጋጃቸው ርእሶች 👇👇👇 ➲ትዳር በኢስላም ያለው ደረጃ እና መልካም የትዳር አጋርን እንዴት ነው የምንመርጠው። ➲ስለ ኢኽቲላጥና በተቃራኒ ፆታዎች ላይ የሚደርሱ ትንኮሳዎችና መፍቴሄዎቻቸው ። ➲ኒቃብና ተያያዥ ነጥቦችሴት ልጅ ያላት ቦታ በኢስላም ፕሮግራሙ የሚቀርበው በዚህ ቻናል ነው ። ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
إظهار الكل...
إظهار الكل...
4_396596098996643520.mp35.26 MB
Show comments
انا انزلناه قرآنا عربيا | تلاوة ابداعية من اوائل سورة يوسف لـ اسلام صبحي ኢስላም ሱቢሂ አድምጡ ቁርአን የልብ መድኃኒት ነው 🌸🌸መልካም ለሊት ከኢባዳ ጋር በጊዜ ተኙ ሱብሂ እንዳያልፋቹ🌸🌸
إظهار الكل...
1.62 MB
አጭር ወቅታዊ ምክር ➡️ ሙስሊሞች ሆይ አትደናገጡ http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
إظهار الكل...
ወቅታዊ ምክር.mp32.71 MB
📌 አዲስ የኪታብ ደርስ ሸርህ ኪታቡ ኡሱሊ አል-ኢማን 📌 درس كتاب جديد 📚 شرح أصول الإيمان للإمام محمد بن عبدالوهاب «رحمه الله تعالى» ✍ شرح فضيلة الشيخ صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان «حفظه الله» 🎙 الشيخ أول بن أحمد الخميسي «حفظه الله» 🎙 በሸይኽ አወል አህመድ አል ከሚሴ «ሐፊዘሁሏህ» 📚 የኪታቡ pdf ➴➴➴ https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed/807 ትምህርቱን ለመከታተል ይቀላቀሉ t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
إظهار الكل...
شرح  كتاب أصول الإيمان.pdf40.37 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.