cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

አዳድስ መዝሙር

አዳድስ እና ቆየት ያሉ መዝሙሮችን(Mezmur) 👉በ audio 👉በ video ከፈለጉ join በማለት ይተባበሩን @protestant_mezmur1 @protestant_mezmur1

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 692
المشتركون
+724 ساعات
+377 أيام
+10330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
8👍 7
እንኳን ለጌታችን እና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል
إظهار الكل...
💐የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ምርጦች ሆይ እንኳን ለጌታችንና ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ይህ ቀን ዓለማት የተፈጠሩበት ምድር የተመሰረተችበት ሰማያት ፀንተው የቆሙበት ቃል ፀጋን እና እውነትን ተሞልቶ በመካከላችን ያደረበት፣ የማይታየው አምላክ በረቂቅ ጥበቡ የሰውን ስጋና ደም ተካፍሎ ፍፁም ሰው የሆነበት፣ ከብፅዕት ቅድስት ድንግል ማርያም ተወልዶ ሁሉን ቻይነቱን የገለጠበት፣ የመለኮት ሙላት በሰውነት ተገልጦ በግርግም የተኛበት፣ የባህርዩ ምሳሌ የሆነው ወልድ አብ አባቱን የተረከበት፣ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር ሳይቆጥር በሰው ምሳሌ ተገኝቶ የባሪያን መልክ የያዘበት፣ ፍጥረት ሁሉ ከሀጥያት ደዌና በሽታው እንዲድን መድሃኒት የተገኘበት፣ እንደ አሮን ልጆች ክህነት በበግና በኮርማ ደም ሊፀድቅ ያልቻለውን የሰው ዘር  በገዛ ንፁህ ደሙ ሊያፀድቅ ከሰማይ ሰማያት ዝቅ ብሎ የወረደበት፣ ፍጥረትን ከወደቀበት ርኩሰትና ከታሰረበት የክፉ ሰንሰለት ሊቤዥ የወደደበት፣ ክብሩን ሁሉ ትቶ ስለእኛ በደል መስዋዕት ሊሆን ለመስቀል ሞት እንኳ ሊታዘዝ ፈቅዶ ጌታችን እና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፍፁሙ አምላክ ፍፁም ሰው የሆነበት ልዩ ቀን ነው! ደስ ይበለን ዛሬ በዳዊት ከተማ መድሃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶልናል! ድንቅ መካር ሀያል አምላክ የሰላም አለቃ የዘላለም አባት የሆነ ወንድ ልጅ ተሰጥቶናል!
إظهار الكل...
BDU FELLOWSHIP VLM

ይህ የBahir Dar University Fellowship VLM ይፍዊ የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ዉስጥ 👉 አዳዲስ እና የድሮ መዝሙሮች 👉 የእግዚአብሔር ቃል 👉 የተለያየ ይዘት ያላቸው ጽሁፎች 👉 ጥቅሶች 👉 የህይወት ምስክርነቶች 👉 ጥያቄና መልሶች 👉 ሌሎችም ብዙ ዝግጅቶችም አሉን:: Fb👉fb.me/BDU-Fellowship-VLM

👍 1
إظهار الكل...
Abenezer Fikru (BABI) - እየሱስ ስምህ መድሃኒቴ (Lyrics)

#mezmur #ethiopia #mezmur #gospel #lyrics #lyrics #protestantmezmur #gospel #gospel #lyrics #abenezer #habeshatiktok #mezmurprotestant

8
Watch Now
5👍 1
6
4