cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ጼሌቅ

፨በሠምና ወርቅ ሕብረ ቃላት ተላብሶ በጥርስ ሠርገኝነት ታጅቦ፥በተውህቦ ቻቻታ የደመቀ ሳቅ፥ጨዋታና ፈገግታ የረቂቅ ሕዋሳት ምግብ ነው። ለ አስተያየት = @yosef_tariku 𝓎𝓸𝓼𝓮𝓯 𝓉𝒶𝓇𝓲𝓴𝓊

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
199
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-27 أيام
-930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

4
❤‍🔥 1
🤔 3
https://t.me/geezdistance13 እንዳያመልጣችኹ!!! የግእዝ ትምህርት ፩፫ኛ ዙር ትምህርት ሊጀመር ነው። ትምህርቱ በነጻ የሚሰጥ ሲሆን በጊዜ ካልገባቹ ያመልጣችዃል።
إظهار الكل...
ሰላም እንዴት ናችሁ?🖐 የፈጠረኝ ይመስገን ደኸና ነኝ እኔ።😊 አዕምሮ ሲደክም😣 ነገር ሲጠምብን ተስፋ ያጣን ዕለት ተስፋን የሚሰጡ፣ብርታት የምናገኝበት ፍጡር በፈጠራቸው ፊደላቶች እንሆይ ለፍጡራን።😊 🌷መልካም ጊዜ።🌷 🚑የመኪና ታቦት😊 በጣም ከምወደው እና ከማከብረው ከእኩያ የጓደኛ💑 መምህሬ ጋር ከትምህርት ቤት🏢 እየተመለስን ነበር......መንገዱ መኪና🚘 የሚበዛበት እና ሰዎች👨‍👩‍👦 የሚበዙበት የተፈጠረን በሚፈጥሩ ሰዎች የተበጃጀ በአስፋልት ዳር እየተጓዝን ነበር። እየተነጋገርን👨‍🔧 እና እየተቀላለድን😀 የቀትር ፀሐይን🌝 እየተቋደስን መንገዳችንን ቀጠልን ድንገት አንዲት መኪና🚑 እኛ ጋር በአካል ሳትደርስ በደምፅ🦻 እኛ ጋር ደርሳ ነበር በጥቂት ጊዜ አልፋን ሄደች መኪናዋ አምፑላንስ🚑 ናት እንዲቀለኝ የመኪና ታቦት ብላት አይከፋኝም መቀደሷን እንጃጅ😁። ይህም ያልኩበት ልክ እንደ ታቦት ሌሎች መኪኖች🚖🚘 ቦታ እየለቀቁላት የፈጠኑ ረጋ እያሉ እያሳለፏት ነበር መንክር ነው ነገሩ!። ለካስ..... የመኪና ታቦት አለው እንዴ! አሰኘኝ እኛም በሕይወታችን🩵 ልክ እንደዚሁ ነን በመንገዳችን ላይ መንገድ እንዲለቀቅልን ክብር ያለው ክብር እንዲኖረን እና እንድናገኝ መኪናዋን🚑 መምሰል ግድ ነው! አምፑላንስ🚑 ከሌሎች ፈጣን ፣ውብ🥰 ወይም ሥሪቷ ልዩ ሆኖ አይደለም ሌሎቹ ከያዙት ይልቅ እሷ የያዘችው ክቡር ንዑድ ስለሆነ እና ፈዋሽ ስለሚያሻው ነው😊። በውበትማ ቢሆን እነ ቪትስ እና መስሎቹ መንገድ ባለቀቁ እና ቀድመዋትም በሮጡ ነበር በፍጥነትስ ቢሆን ፈጣኖቹ እነ ኃይሎክስ እና ዘመዶቻቸው ስቀድማቸው ዝም ይሉ ነበረ??? እእእ?😳🧐 በፍጹም! ነገሩ በውበት አይደለም በፍጥነትም ሳይሆን በውስጣቸው በያዙት ነገር ነበር😊 ለዛም ነው ነው ቅድሚያ የተሰጣት ካሰበችው እንድትደርስ ክብር ተሰጥቶአት መንገድ የተለቀቀላት በርግጥ ሌሎቹ መኪናዎች ሊያጉረመርሙ ይችላሉ ግን ግዴታቸው ነውና መልንገድ ይለቃሉ። ነገሩስ ቅድሚያ ለአረጋዊ ዓይነት ነው።😁😊 እኛም በሕይወታችን🩵 እንደ መኪናዋ🚑 ከአሰብነው ለመድረስ እውነተኛ ክብር እንዲኖረን እና ለማግኘት መኪናይቱን🚑 መምሰል ይገባል። አፈጣጠራችን አንድ ቢሆንም በውስጣችን በያዝነው ስፍር እና ልክ ለራሳችን እና ለሰዎች አክብሮት እንቸራለን🙏፣ ሰዎች መንገድ ይለቁልናል🙏፣ እንከበራለን🙏፣ከእኔ አንተ ቅደም እንባላለን😊 ይሄ ደግሞ የሚሆነው በያዝነው ውበት፣ሐብት፣በለፍላፊነታችን አይደለም! በያዝነው ውስጣዊ ማንነት እንጂ ባለን ውበት እና ፍጥነት ቢሆንማ ለመኪናዋ መንገድ ባልተለቀቀ ነበር🙏 ስለዚህ ከተፈጠረልን አካል ውጪ የፈጠርነውን ውስጣዊ ማንነት ይዘን እንደ አምፑላንሷ🚑(መኪና ታቦቷ) ልንጮኸና ካለምንበት ልንደርስ ልንታከም እና ልናክም ይገባናል😊። አደራ ካድያ ስንጮኸ እንደ መኪና ታቦቷ🚑 (አምፑላንሷ) የታመመ ማንነት ይዘን እንዳይሆን ክብር የምንሻ😁🙏!!! "አንተ! ያንን አይተኸዋል?"አለኝ ጓደኛዬ ነካ ነካ እያደረገኝ "ምን?😳 መኪናዋን🚑?" አልኩት ሰው ያየውን ያስባል ይሄ ነው😁😁። እንዴ ምን ሆነኃል😳? የት ሄደህ ነው? አለኝና ወደ ቀልቤ ተመልሼ😁😊 እየተነጋገርን ጥቂት ተጉዘን ከአእእወጓዬ💑 ተለየው የቤታችን መገንጠያ ጋር ደርሰን ነበርና። 🌿 ሲራክ=ብሩክ(ረጊዕ ዖተ ሰብእ) 🌹መልካም_ምሽት!🌹 ለአሳብ አስተያየት:- @lebawit :-@aki12NT :-@lemi1223 :-@Yenelene SEARCH ON TELEGRAM->"ጼሌቅ"🔍                                       ->"አሴር"🔎
إظهار الكل...
2
ገድል~> ገደል ብቸኝነት ቢሉ ያለ ሰው መኖር ቢሆንም ገድል ነገሩ በዛና ልብ እረከሰና ከእንጦሮንጦስ ሊጣል ነገሩን ቀይሮ ገድል ሆነ ገደል። ሲራክ-ረጊዕ ዖተ ሰብእ መልካም ምሽት!🌹
إظهار الكل...
Repost from አሴር 📝 12
Photo unavailableShow in Telegram
ያ-> ቢጽ
إظهار الكل...
የሺ ሐረጊቱ.... ያ ውብ-ቁመናሽ ያ ልስልሱ ገላሽ ወጣ ከአደባባይ ተገለጥሽ በአብይ ምደር-እስከ-ኅፊር-ሮት ሁለመናሽ እስኪታይ እኔ ምለው ዓለሜ እኔ ስጥወለገለግ ገነት ገባሽ እንዴ? 🌹ሲራክ-ረጊዕ ዖተ ሰብእ🌹 መልካም መሽት💐
إظهار الكل...
1
Photo unavailableShow in Telegram
" "
إظهار الكل...
00:28
Video unavailableShow in Telegram
Intro....Tselek... By yosa
إظهار الكل...
5.85 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.