cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

@BIRE_halale_apostolic_church

مشاركات الإعلانات
212
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Br: Abenezer Fekade አቅሜ ሲደክም ሲደክም ጉልበቴ ሲዝል ሃይሌን እንደ ንስር እንደ ንስር ምታድስልኝ የሁሌ ረዳቴ የሁልጊዜ ኢየሱስ እያልኩኝ ወዳንተ እጮሃለሁ እጮሃለሁ እስክትጎበኘኝ አንተን እጠርሃለሁ አንተን እጠርሃለሁ ኢየሱስ እልሃለሁ ኢየሱስ እልሃለሁ አንተን ጠራሃለሁ አንተ ጠራሃለሁ ማረኝ እልሃለሁ ማረኝ እልሃለሁ እጠርሃለሁ እጠርሃለሁ (2) አትለፈኝ ኢየሱስ እልሃለሁ እጠርሃለሁ እጠርሃለሁ (2) እጆቼኝ ያዝ እልሃለሁ /2* @matalapochurch
إظهار الكل...
Abenezer Fekade አንተን_እጠርሃለው.m4a1.62 MB
ቢሾኘ አለማው ገ/ሚካኤል @birehalaleapostolic @birehalaleapostolic
إظهار الكل...
1_Yemiyadin%20Eyesus%20Bicha%20new_Part%201Bishop%20Alemaw.mp326.63 MB
ደመሰስከው ሀጥያቴን ምህረት በዛልኝ ከሳሼም ተጣለ ሃይሌ ታደሠልኝ እድፋሙም ልብሴ በአዲስ ተቀየረ አምላኬ በአንተ አበሳዬ ራቀ ጥሩ ልብስ ለበስኩኝ ለራሴ አዲስ ጥምጣም እንደጠላት ሐሳብ ፈፅሞ አልሆነም ምህረትህ ከሀጥያቴ እጅግ አየለና ስለእኔ ተሟግተህ ሆነኸኝ ጠበቃ ልወድቅ ስንገዳገድ ድጋፍ ሆኖኝ ክንድህ በአንተ መልካምነት አለሁ ዛሬም ፊትህ የናርዶስን ሽቱ ሠብሬ ባፈስ በእንባዬ በጸጉሬ እግርህን ባብስ ይኼማ ላንተ ሲያንስ ለአንተ ምሰስተው አንዳች አይኑረኝ አንካሳ ወይ ጉንድሽ ከቶ እንዳይገኝ ለእኔ እንደበዛልኝ እንደ አንተ ቸርነት ልቤን ደስ እያለው ላገልግልህ የእውነት ላገልግልህ በእውነት ማን አለ እንደ እኔ ምህረትህን ያየ ፍቅርህ የበዛለት መዳንን ያገኘ የእስራኤል አምላክ የሆነው እረዳት በመንገዱ ሁሉ እንደ ቅጥር እሳት ማን ይሆን እንደ እኔ በስምህ ተማምኖ ከፍ ከፍ ያለ በክንፍህ ተጋርዶ ከመልካምነትህ በእጅጉ የጠገበው ይቅር የተባለ ምህረት የተሠጠው ከእኔ በላይ ማን ነው ማምለክ የሚገባው ልቤ እስኪል ፍስስ ፊትህ ባሸበሽብ ለንጉስ የሚሠጥ እጣን ከርቤ ባቀርብ አንተን ደስ ካሠኘህ ሠምሮ መስዋዕቴ የሠባውን ፊትህ ላቅርበው ቀድሼ ይኼማ እጅግ ሲያንስ 👇👇👇👇👇👇👇 @birehalaleapostolic @birehalaleapostolic
إظهار الكل...
Yihema_Leante.mp34.58 MB
إظهار الكل...
ወንገላዊ ቴዲ ክፍል#3 (1).m4a26.56 MB
👍 2
إظهار الكل...
ክፍል4.mp318.51 MB
إظهار الكل...
በእምነታቸው ምሰሉአቸው.mp359.02 MB
إظهار الكل...
ቄስ ቴዲ ክፍል5.mp318.48 MB
إظهار الكل...
Brother-Dr.Cherinet-Part-1.m4a26.49 MB
إظهار الكل...
የስላሴ_አጀማመር_በቄስ_ኤልያስ_ሽባባው_ክፍል_1.mp321.13 MB
ስለ ኤሎሂም እና እንፍጠር ውይይት @birehalaleapostolic
إظهار الكل...
ኤሎሂም_ሦስት_አካላትን_ያሳያልን_Vs_ፓስተር_ቤኪ_.m4a22.41 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.