አፍቃሪዉ❤
Tkitok vdio Adades music Arfi pic Ababaloche Yflgachutn enakerbalen One love ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😭😭😭😭😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
189
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
"አንቺ ጎበዝ ሴት ነሽ።"
አንቺ ጎበዝ ሴት ነሽ ፍፁም የበረታሽ
ውስጥሽ ያለን ህመም ለብቻሽ የረታሽ
ለሌላ ማይገባ ከሰው ያልደረሰ
ናፍቆት ስቃይ አዝለሽ ልብሽን ያራሰ
እጅሺን ያልሰጠሽ ለሕይወት ፈተና
ከሁሉ የታገልሽ ያንችነትሽ ጀግና።
-አንቺ ጎበዝ ሴት ነሽ-💪
በዚህ ጯሂ አለም ሰሚ በሌለበት
ሌላ ማያውቀውን ከራስ ጋር ጦርነት
ታግለሽ የተጋፈጥሽ የመኖርን እውነት።
-አንቺ ጎበዝ ሴት ነሽ-💪💪
ብዙ ውጣ ውረድ የኑሮን ዱብዳ
ስብራት ጉዳትሽን ደብቀሽ ከጓዳ
መኖር አደናቅፎሽ ሳትወድቂ ምትኖሪ
ቀን ሲጨልምብሽ ተስፋ ምታበሪ።
አንቺ ጎበዝ ሴት ነሽ 💪💪💪
"ለጎበዝ ሴቶቻችን::"
@wishfikr
@wishfikr
إظهار الكل...
Repost from @Ĥâppÿ🍫🍫
Photo unavailableShow in Telegram
ሰውን በትላትን ማንነቱ አትውቀሰው
ማስረጃ ከፈለክ
አንተ ትላንት የት ነበርክ?