cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ABG Music cafe 😍😍😍

All member

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالموسيقى48 828
مشاركات الإعلانات
457
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-27 أيام
-1630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

እዩ ፀጋዬ ውዴ_ስሚኝ የምርቅሽ ስለምወድሽ ነው ምን ቢከብድም ይሄ ግዴታ ነው እስኪ አስቢው በኔ ቦታ ሆነሽ ኧረ እንዴት ልቻል ሁሉ እየወደደሽ ........................................................ https://t.me/ABGmusiccafe .......................................................
إظهار الكل...
Eyu Tsega.mp33.28 MB
እዩ_ፀጋዬ ውዴ_ስሚኝ ......................................................... https://t.me/ABGmusiccafe ......................................................... የምርቅሽ ስለምወድሽ ነው ምን ቢከብድም ይሄ ግዴታ ነው እስኪ አስቢው በኔ ቦታ ሆነሽ ኧረ እንዴት ልቻል ሁሉ እየወደደሽ የምርቅሽ ስለምወድሽ ነው ምን ቢከብድም ይሄ ግዴታ ነው እስኪ አስቢው በኔ ቦታ ሆነሽ ኧረ እንዴት ልቻል ሁሉ እየወደደሽ ......................................................... https://t.me/ABGmusiccafe ......................................................... ው..ዴ ስሚኝ እስኪ እንሞክረው ተለያይተን ደሞ ም..ን ቢከብድም የለመደን ወዳጅ መሸኘት ጨክኖ ው..ዴ ስሚኝ ፀባይ ከቁንጅና ሁሉን የሚያስማማ ለጉድ አሳምሮሽ ከስንቱ ልጣላ ......................................................... https://t.me/ABGmusiccafe ......................................................... ሞክሬ ሞክሬ ግን ምን ላርግ አልቻልኩም መደበቅ አቃተኝ እያሉኝ ታምራለች ፍቅሬ ቅናት ለመደች አንቺማ ምን ገዶሽ ወዳጅ ነው የሞላሽ መውደድሽ ሆኖ ተቃራኒ ለኔ ጠላት ዘራልኝ ......................................................... https://t.me/ABGmusiccafe ......................................................... የምርቅሽ ስለምወድሽ ነው ምን ቢከብድም ይሄ ግዴታ ነው እስኪ አስቢው በኔ ቦታ ሆነሽ ኧረ እንዴት ልቻል ሁሉ እየወደደሽ ......................................................... https://t.me/ABGmusiccafe ......................................................... የምርቅሽ ስለምወድሽ ነው ምን ቢከብድም ይሄ ግዴታ ነው እስኪ አስቢው በኔ ቦታ ሆነሽ ኧረ እንዴት ልቻል ሁሉ እየወደደሽ ......................................................... https://t.me/ABGmusiccafe ......................................................... ው...ዴ ስሚኝ የሚወድሽ ልቤ ጨክኖ ባይቆርጥም በአጉል ቅናት ካንቺጋ ንትርክ መጣላት አይሻም ውዴ ስሚኝ አንቺም ከነፍቅርሽ እኔም ከነፍቅሬ ጨቀን አርጊውና እንለያይ ዛሬ ሞክሬ ሞክሬ ግን ምን ላርግ አልቻልኩም መደበቅ አቃተኝ እያሉኝ ታምራለች ልቤ ቅናት ለመደ አንቺማ ምን ገዶሽ ወዳጅ ነው የሞላሽ መውደድሽ ሆኖ ተቃራኒ ለኔ ጠላት ዘራልኝ ......................................................... https://t.me/ABGmusiccafe ......................................................... (የምርቅሽ ስለምወድሽ ነው ምን ቢከብድም ይሄ ግዴታ ነው እስኪ አስቢው በኔ ቦታ ሆነሽ ኧረ እንዴት ልቻል ሁሉ እየወደደሽ)... አብ ነኝ መልካም ቀን LIKE SHARE COMMENT JOIN US ......................................................... https://t.me/ABGmusiccafe .........................................................
إظهار الكل...
ABG Music cafe 😍😍😍

All member

ታምራት ደስታ ለምን_የለኝም_አልሽ ........................................................ https://t.me/ABGmusiccafe ........................................................ (ሰው ኖሮሽ እንደሌለዉ ለይምሰል መታየቱ ማስረዳት መንገር ስትችይ ሁሉንም በስራቱ ፍቅር ፍቅር ሲያሰኘኝ ትዝ ሲለኝ ስሜቱ ቆይ ለምን አስፈለገ ማስመሰል መዋሸቱ ሰው ኖሮሽ እንደሌለዉ ለይምሰል መታየቱ ማስረዳት መንገር ስትችይ ሁሉንም በስራቱ ፍቅር ፍቅር ሲያሰኘኝ ትዝ ሲለኝ ስሜቱ ቆይ ለምን አስፈለገ ማስመሰል መዋሸቱ ........................................................ https://t.me/ABGmusiccafe ........................................................ ይህን ሁሉ ጊዜ የኖርኩት ራሴን ገትቼ ዉስጤ እንዳይጎዳ ብዬ ነዉ ይህኑ ፈርቼ አንቺን ሰበብ አርጎ ትካዜዉ በፍቅር ስሜቴ ይሄዉ የፈራሁት አልቀረም ዞሮ ገባ ቤቴ (እህ...ህ) ፍቅርን ምዬ (እህ...ህ) ባልል ሁለተኛ (እህ...ህ) ሰዉ አልቀርብም (እህ..ህ) ሳልሆን እርግጠኛ (እህ...ህ) ፍቅር ህይወት (እህ...ህ) መሆኑን ባላጣም (እህህ) ግን ቸኩዬ (እህህ) ሰበብ አላመጣም ........................................................ https://t.me/ABGmusiccafe ........................................................ (ሰው ኖሮሽ እንደሌለዉ ለይምሰል መታየቱ ማስረዳት መንገር ስትችይ ሁሉንም በስራቱ ፍቅር ፍቅር ሲያሰኘኝ ትዝ ሲለኝ ስሜቱ ቆይ ለምን አስፈለገ ማስመሰል መዋሸቱ ሰው ኖሮሽ እንደሌለዉ ለይምሰል መታየቱ ማስረዳት መንገር ስትችይ ሁሉንም በስራቱ ፍቅር ፍቅር ሲያሰኘኝ ትዝ ሲለኝ ስሜቱ ቆይ ለምን አስፈለገ ማስመሰል መዋሸቱ)×2 ........................................................ https://t.me/ABGmusiccafe ........................................................ አንድም ነገር ሳትቀር ላትሆኚኝ ፍቅራችን ላይፀና ዘክዝኬ መንገሬ ነደደኝ የቤቴን ገመና እዉነት መስሎኝ ያልሽኝ አመንኩሽ አወይ ሞኝነቴ ስንት አቅጄ ነበር ለፍቅርሽ እኔማ በቤቴ (እህህ) አልወቅስሽም (እህህ) መቼም ሆኗል አንዴ (እህህ) ሰዉ ልርቅ ነዉ (እህህ) ደግሞ እንደልማዴ (እህህ) ሳልጀምረዉ (እህህ) ሳላገኝ እንዳጣሽ (እህህ) ሰዉ እያለሽ (እህህ) ለምን የለኝምአልሽ ለ...ምን ለምን የለኝም አልሽ ለ...ምን ለምን የለኝም አልሽ ግን ለ...ምን ለምን የለኝም አልሽ ቆይ ለ...ምን ለምን የለኝም አልሽ ........................................................ https://t.me/ABGmusiccafe ........................................................ አብ ነኝ መልካም ምሽት comment እንቀበላለን
إظهار الكل...
ABG Music cafe 😍😍😍

All member

ለ...ምን ለምን የለኝም አልሽ ለ...ምን ለምን የለኝም አልሽ ግን ለ...ምን ለምን የለኝም አልሽ ቆይ ለ...ምን ለምን የለኝም አልሽ ....................................................... https://t.me/ABGmusiccafe ........................................................
إظهار الكل...
77731.mp32.15 MB
ሮቤል ሚዴቅሳ እና ዘቢባ ግርማ ........................................................ https://t.me/ABGmusiccafe ....................................................... ስማ ኡኡታዬን የፀፀቴን ዜማ የተቀኘሁትን ልቤን እየ የህይወት ትርጉሙ ገባኝ ከረፈደ በምንም ይኖራል ሰው ከተዋደደ ...................................................... https://t.me/ABGmusiccafe ....................................................... 🧑‍🦱የወደድኩሽን ልክ ለቃልሽ ታምኜ ላንቺ ተገዝቼ ለፍቅርሽ መንኜ ወደ ራቅሽኝ ሔድኩኝ ወደ ራቀ መንገድ ፈፅሞ አልከፋኝም በህይወቴ ስፈርድ ....................................................... https://t.me/ABGmusiccafe ....................................................... 👩 ተመለስ ግድ የለም ይቅርብህ ሀብት ገንዘብ አንተን ማጣት ጎዳኝ ያረኩትን ሳስብ ከሔድክ የታወቀኝ አንድ እውነት ልቤ አለ ሌላው ትርፍ ነገር ነው በልብ ፍቅር ካለ 👨‍🦱ስለፍቅራችን ስል የሔድኩበት ቦታ የሔድኩበት አለም ከነበረኝ ህይወት ከነበረኝ አለም አይመሳሰልም ሌላ ለመደና አካልና ነብሴ አጣሁሽ ከውስጤ የለሽም ከልቤ ሌላ ለመዱና አካልና ቀልቤ አጣሁሽ ከውስጤ የለሽም ከልቤ ...................................................... https://t.me/ABGmusiccafe ....................................................... 👩‍🦰ከላኩህ አቀበት ርቀህ ከሔድክበት እባክህ ተመለስ እንኑር አዲስ ህይወት ተመለስ ግድ የለም ቢረፍድም የኔ አለም ......................................................... https://t.me/ABGmusiccafe ....................................................... 👨 በአንድ ሰማይ ላይ ሁለት ፀሀይ ላይቆም ሁለት ፀሀይ ላይኖር ለሁለት ጌትቶች ባንዴ (ባሪያ ጉልበት ላይስም )×2 (ተመለስ አትበይኝ ልቅርብሽ ግድ የለም ትላንት ነበር እንጂ ዛሬ ፍቅርሽ የለም)×2 ...................Melkam ken ................ JOIN US https://t.me/ABGmusiccafe
إظهار الكل...
ABG Music cafe 😍😍😍

All member

JOIN US 🧑‍🦱የወደድኩሽን ልክ ለቃልሽ ታምኜ ላንቺ ተገዝቼ ለፍቅርሽ መንኜ ወደ ራቅሽኝ ሔድኩኝ ወደ ራቀ መንገድ ፈፅሞ አልከፋኝም በህይወቴ ስፈርድ ..... ......................................................... https://t.me/ABGmusiccafe .......................................................
إظهار الكل...
27679.mp32.04 MB
ዘሩባቤል ሞላ (ያልኩ እንዳልኩት እንጂ ላንቺ ምን ብለሽ ሩቅ አትሂጂ ምንም የለም በቃ ምስጢር ግልጡን ካልኩሽ ከርሱ በቀር)×2 ........................................................ https://t.me/ABGmusiccafe .......................................................
إظهار الكل...
33765.mp31.20 MB
ዘሩባቤል ሞላ ግልጡን ስሚኝ ........................................................ https://t.me/ABGmusiccafe ....................................................... ግልጡን አልኩሽ እንጂ ፈልጊ ሳልል ሩቅ ቦታ ሳላርቅብሽ ሳልደብቅ የልቤን ምንም እውነታ ዘመኔ ነፍሴ ናፍቆት የልቤ ጥም የዓይኔ አምሮቴ ሩቅ ሄደሽ አትጪኝ ግልጡን ያልኩሽን እርሱን አድምጪኝ ምን ማለቱ ብለሽ አልፈሽ አትፈልጊኝ ታጪኛለሽ ምንም ማለቴ አይደል በቀር ካልኩሽ ቋንቋ ካልኩሽ ፊደል ዘመዴ ነፍሴ ናፍቆት የልቤ ጥም የዓይኔ አምሮቴ ሩቅ ሄደሽ አትጪኝ ግልጡን ያልኩሽን እርሱን አድምጪኝ ........................................................ https://t.me/ABGmusiccafe ....................................................... (ያልኩ እንዳልኩት እንጂ ላንቺ ምን ብለሽ ሩቅ አትሂጂ ምንም የለም በቃ ምስጢር ግልጡን ካልኩሽ ከርሱ በቀር)×2 ........................................................ https://t.me/ABGmusiccafe ....................................................... እውነተኛ ወዳጅ እኔ ነኝ አፍቃሪሽ ይህን አውቃለሁ ያልሺኝ ቅርብ እያልፈለግሺኝ ምን ማለቱ ብለሽ አልፈሽ አትፈልጊኝ ታጪኛለሽ ምንም ማለቴ አይደል በቀር ካልኩሽ ቋንቋ ካልኩሽ ፊደል አንቺን አላርቅም ማ...ንም አንቺም ሌላ አታውቂም ሁ..ሌም በቋንቋሽ ሳወራ ሁ..ሌም እኔው ካንቺ ጋራ ያልኩ እንዳልኩት እንጂ ላንቺ ምን ብለሽ ሩቅ አትሂጂ ምንም የለም በቃ ምስጢር ግልጡን ካልኩሽ ከርሱ በቀር ያልኩ እንዳልኩት እንጂ ላንቺ ምን ብለሽ ሩቅ አትሂጂ ምንም የለም በቃ ምስጢር ግልጡን ካልኩሽ ከርሱ በቀር ........................................................ https://t.me/ABGmusiccafe ....................................................... ዘመዴ ነፍሴ ናፍቆት የልቤ ጥም የዓይኔ አምሮቴ ሩቅ ሄደሽ አትጪኝ ግልጡን ያልኩሽን እርሱን አድምጪኝ ምን ማለቱ ብለሽ አልፈሽ አትፈልጊኝ ታጪኛለሽ ምንም ማለቴ አይደል በቀር ካልኩሽ ቋንቋ ካልኩሽ ፊደል ያልኩ እንዳልኩት እንጂ ላንቺ ምን ብለሽ ሩቅ አትሂጂ ምንም የለም በቃ ምስጢር ግልጡን ካልኩሽ ከርሱ በቀር ያልኩ እንዳልኩት እንጂ ላንቺ ምን ብለሽ ሩቅ አትሂጂ ምንም የለም በቃ ምስጢር ግልጡን ካልኩሽ ከርሱ በቀር ያልኩ እንዳልኩት እንጂ ላንቺ ምን ብለሽ ሩቅ አትሂጂ ምንም የለም በቃ ምስጢር ግልጡን ካልኩሽ ከርሱ በቀር JOIN US ........................................................ https://t.me/ABGmusiccafe ....................................................... አብ ነኝ መልካም ምሽት
إظهار الكل...
ABG Music cafe 😍😍😍

All member

ሰላም ውዶች እንዴት አመሻችሁ ቻናላችን ትንሽ ክፍተት ታይቶበት ነበር እና አሁን ከፈጣሪ ጋር እና ከናንተ ጋር ወደነበረበት ተመለሰናል አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን ሀሳብ እና አስታየት እንቀበላለን መልካም ምሽት
إظهار الكل...
👏 2
Nhatty Man .mp32.84 MB
🔥 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.