cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

[[UMMA LIFE የእውቀት ማዕድ (ከሀዲስና ቁርዐን)

=>መስጂድ ላይ የሚሰጡ ዳዕዋ እና ደርስ መስጫ >>channel 🗞ይህን የማካፈል ስራ ስንሰራ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማናል https://t.me/yewqt_mad🗞>> 🗞@ABU_USMAN2 ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ። ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ! طلب العلم (من الحديث والقرآن)

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
409
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-37 أيام
-930 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
Media files
290Loading...
02
Media files
290Loading...
03
ወርቃማ የዙልሒጃ 10ቀናትና መልካም ስራ ላይ መበርታት በኡስታዝ አሕመድ ኣደም
740Loading...
04
አንድ አማኝ ትናንት ሐራም ነው ብሎ ሲከራከርበት የነበረን ጉዳይ ዛሬ ሐላል ነው ብሎ የሚከራከር ከሆነ ኢማኑ አደጋ ላይ ነው ይላሉ ሑዘይፋ ኢብኑ አልየማኒ። እስቲ ራሳችንን እንገምግም።ከስንት ጠንካራ አቋም ወርደን ነው እዚህ የደረስነው። ስንቱን ነገር በራሣችን ድክመትና ነፍሲያ ሐላል አድርገናል? @yewqt_mad
1791Loading...
05
ለመረጃ ያክል እንዲሆናችሁ… ይህ ትናንት የተመረቀው የዓይነ ስውራን ማዕከል ስሙ በሚዲያዎች አለመዘገቡ ብቻ አይደለም ችግሩ። ከአመታት በፊት ልክ እንደዚሁ አንድ የተባበሩት ዐረብ ኤምሬትስ (UAE) ዜጋ የሆነ ሙስሊም ባለሃብት በራሱ ፋውንዴሽን ስም «አል-መኽቱም» የተሰኘ ት/ቤት እዚሁ ኢትዮጵያ ውስጥ አስገንብቶ አስመርቆ ነበር። ጀሞና ጋርመንት አካባቢ! ግን ያኔ ስሙን ቢለጥፉትም ከ2 አመት በኋላ ስሙን ቀይረው «ቡርቃ ዋዩ» ብለው ቀይረውታል። ሙስሊሙ ባለሃብት ምናልባትም ይህ ት/ቤት በጎድን መድረሳ፣ በጎድን አካዳሚ እንዲሰጥበት ቢያቅድም፤ ግን ሙስሊም ተማሪዎች ሒጃብ እንዳይለብሱ ጫና የሚደረግበትና ሶላት የሚከለከልበት ጭምር ሆኗል አሉ። ታዲያ ከዚህ ተጨባጭ አንፃር ሰዎቹ ነውር ብርቃቸው አይደለምና ዛሬም በዛው በUAE መሪ ባለቤት ስም የተገነባው የዓይነ ስውራን ማዕከል ገና ከወዲሁ ስሙ ያልተዘገበው ከትንሽ ቆይታ በኋላ ሊቀይሩት ታስቦ ይሆን? የሚል ጥያቄ ያስነሳል። ይህ ብቻ ሳይሆን በእንዲህ አይነት የአካል ጉዳተኞች ማዕከል ውስጥ የአክፍሮት ኃይላት የግላቸውን ሚሽን ያስፈፅማሉ። ወደ ኋላ የአንድ ወንድም ታሪክ ትዝ አለኝ። አንድ ዓይነ ስውር ወንድማችን ነበር አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ የማውቀው። በፊት የተማረው ሻሸመኔ ነበር። ሻሸመኔ ላይ የዓይነ ስውራን ማዕከል አለ። ሌላ አማራጭ የሌላቸው ሙስሊም ዓይነ ስውራንም እዛ ሲገቡ፤ ገና በለጋነታቸው ጀምሮ መዝሙር እንዲዘምሩና ስብከታቸውን እንዲታደሙ ይደረጋሉ። አንዳንዱን መዝሙር ያኔ ራሱ አልረሳውም። በድጋፍ ስም ብዙ ተልዕኮ ያላቸው አሉ። ይህ አላማቸው በኛው ሰዎች በተሰጠ ገንዘብ ከተፈጸመ ደግሞ ችግሩ የኛው ነው። ዐረቦቹ መስጠታቸውን እንጂ በዚህ መልኩ ይጠቀሙታል ብለው አያስቡም። እነዚህኞቹም እኛ ይናገራሉ ብለው አያስቡም። ይታሰብበት!
2330Loading...
06
~በሕይወት እስካላችሁ ድረስ፣ልባችሁ እስከመታች ድረስ፣እስትንፋሳችሁ እስካልተቋረጠች ድረስ… ራሣችሁን አትመኑ።ፈተና እንደማይደርስባችሁ እንዴት አወቃችሁ!? ሃጢኣት በሚሠራ ሰው አትሳቁ፣የሰዉን ነውር አትከታተሉ፣የሰዉን ዉርደት አታነፍንፉ፣በራሣችሁ አትመፃደቁ፣ነገ ምን እንደምትሆኑ ላታውቁ እኔ እኮ እንዲህ እንዲህ ነኝ አትበሉ፣ራሳችሁ ላይ አተኩሩ ነፍሲ ነፍሲ በሉ። ትኩረታችሁ ስለ ኻቲማችሁ ይሁን እንደተሠተራችሁ ትኖሩ ዘንድ አምላኬ ሆይ ሰትረኝ በሉ፡፡ @yewqt_mad
1890Loading...
07
በታሪክ እጅግ በጣም ከባዱ የሐዘን አጋጣሚ፤ እናታችን ዓኢሻህ መጋረጃውን ከፍታ ለሶሐቦች «የአላህ መልዕክተኛ ሞቱ!» ያለችበት አጋጣሚ ነው። أشد لحظات التاريخ حزناً: عندما فتحت عائشة الستار وقالت للصحابة: "مات رسول الله" ፊዳከ አቢ ወ ኡሚ ያ ረሱሉ-ል'ሏህ! اللهم صلي وسلم وزد وبارك على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم تسليماً كثيراً إلى يوم الدين @yewqt_mad
2160Loading...
ወርቃማ የዙልሒጃ 10ቀናትና መልካም ስራ ላይ መበርታት በኡስታዝ አሕመድ ኣደም
إظهار الكل...
Document (3).pdf3.64 KB
አንድ አማኝ ትናንት ሐራም ነው ብሎ ሲከራከርበት የነበረን ጉዳይ ዛሬ ሐላል ነው ብሎ የሚከራከር ከሆነ ኢማኑ አደጋ ላይ ነው ይላሉ ሑዘይፋ ኢብኑ አልየማኒ። እስቲ ራሳችንን እንገምግም።ከስንት ጠንካራ አቋም ወርደን ነው እዚህ የደረስነው። ስንቱን ነገር በራሣችን ድክመትና ነፍሲያ ሐላል አድርገናል? @yewqt_mad
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለመረጃ ያክል እንዲሆናችሁ… ይህ ትናንት የተመረቀው የዓይነ ስውራን ማዕከል ስሙ በሚዲያዎች አለመዘገቡ ብቻ አይደለም ችግሩ። ከአመታት በፊት ልክ እንደዚሁ አንድ የተባበሩት ዐረብ ኤምሬትስ (UAE) ዜጋ የሆነ ሙስሊም ባለሃብት በራሱ ፋውንዴሽን ስም «አል-መኽቱም» የተሰኘ ት/ቤት እዚሁ ኢትዮጵያ ውስጥ አስገንብቶ አስመርቆ ነበር። ጀሞና ጋርመንት አካባቢ! ግን ያኔ ስሙን ቢለጥፉትም ከ2 አመት በኋላ ስሙን ቀይረው «ቡርቃ ዋዩ» ብለው ቀይረውታል። ሙስሊሙ ባለሃብት ምናልባትም ይህ ት/ቤት በጎድን መድረሳ፣ በጎድን አካዳሚ እንዲሰጥበት ቢያቅድም፤ ግን ሙስሊም ተማሪዎች ሒጃብ እንዳይለብሱ ጫና የሚደረግበትና ሶላት የሚከለከልበት ጭምር ሆኗል አሉ። ታዲያ ከዚህ ተጨባጭ አንፃር ሰዎቹ ነውር ብርቃቸው አይደለምና ዛሬም በዛው በUAE መሪ ባለቤት ስም የተገነባው የዓይነ ስውራን ማዕከል ገና ከወዲሁ ስሙ ያልተዘገበው ከትንሽ ቆይታ በኋላ ሊቀይሩት ታስቦ ይሆን? የሚል ጥያቄ ያስነሳል። ይህ ብቻ ሳይሆን በእንዲህ አይነት የአካል ጉዳተኞች ማዕከል ውስጥ የአክፍሮት ኃይላት የግላቸውን ሚሽን ያስፈፅማሉ። ወደ ኋላ የአንድ ወንድም ታሪክ ትዝ አለኝ። አንድ ዓይነ ስውር ወንድማችን ነበር አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ የማውቀው። በፊት የተማረው ሻሸመኔ ነበር። ሻሸመኔ ላይ የዓይነ ስውራን ማዕከል አለ። ሌላ አማራጭ የሌላቸው ሙስሊም ዓይነ ስውራንም እዛ ሲገቡ፤ ገና በለጋነታቸው ጀምሮ መዝሙር እንዲዘምሩና ስብከታቸውን እንዲታደሙ ይደረጋሉ። አንዳንዱን መዝሙር ያኔ ራሱ አልረሳውም። በድጋፍ ስም ብዙ ተልዕኮ ያላቸው አሉ። ይህ አላማቸው በኛው ሰዎች በተሰጠ ገንዘብ ከተፈጸመ ደግሞ ችግሩ የኛው ነው። ዐረቦቹ መስጠታቸውን እንጂ በዚህ መልኩ ይጠቀሙታል ብለው አያስቡም። እነዚህኞቹም እኛ ይናገራሉ ብለው አያስቡም። ይታሰብበት!
إظهار الكل...
👍 1💯 1
~በሕይወት እስካላችሁ ድረስ፣ልባችሁ እስከመታች ድረስ፣እስትንፋሳችሁ እስካልተቋረጠች ድረስ… ራሣችሁን አትመኑ።ፈተና እንደማይደርስባችሁ እንዴት አወቃችሁ!? ሃጢኣት በሚሠራ ሰው አትሳቁ፣የሰዉን ነውር አትከታተሉ፣የሰዉን ዉርደት አታነፍንፉ፣በራሣችሁ አትመፃደቁ፣ነገ ምን እንደምትሆኑ ላታውቁ እኔ እኮ እንዲህ እንዲህ ነኝ አትበሉ፣ራሳችሁ ላይ አተኩሩ ነፍሲ ነፍሲ በሉ። ትኩረታችሁ ስለ ኻቲማችሁ ይሁን እንደተሠተራችሁ ትኖሩ ዘንድ አምላኬ ሆይ ሰትረኝ በሉ፡፡ @yewqt_mad
إظهار الكل...
👍 4
በታሪክ እጅግ በጣም ከባዱ የሐዘን አጋጣሚ፤ እናታችን ዓኢሻህ መጋረጃውን ከፍታ ለሶሐቦች «የአላህ መልዕክተኛ ሞቱ!» ያለችበት አጋጣሚ ነው። أشد لحظات التاريخ حزناً: عندما فتحت عائشة الستار وقالت للصحابة: "مات رسول الله" ፊዳከ አቢ ወ ኡሚ ያ ረሱሉ-ል'ሏህ! اللهم صلي وسلم وزد وبارك على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم تسليماً كثيراً إلى يوم الدين @yewqt_mad
إظهار الكل...
👍 1
أرشيف المشاركات