Learn Tigrigna with AFRO💊💊💊https://youtube.com/@learntigrignawithafro?si=BGiu7TTONxi2VeXC
الذهاب إلى القناة على Telegram
Learn Tigrigna with me, You will be fluent soon 💯💯💯 Join my YouTube channel.... https://youtube.com/@learntigrignawithafro?si=BGiu7TTONxi2VeXC
إظهار المزيد455
المشتركون
-124 ساعات
+47 أيام
+830 أيام
أرشيف المشاركات
ምሳልያዊ ንግግር እስኪ ተማሩ 😂
ሓዊ ኣፉ= ነገረኛ
ሓዊ ከብዱ= ሆዳም
ሓደ-በቈል= ለብቻው የቀረ
ብሓደ ኣፊቱ= ባንድ አፍ
ሕዱር ዘረባ= ቂም
መስከብ= ሰነፍ
መቕመጫኡ ዘይጸረገ= ወሬው የማይጥም ትርጉም የለሽ
ብመቕመጫኡ ሰሓቐ= አሾፈ
ሚዛን ዝኾነ ሰብ= አስተዋይ
መጋዝ ከብዱ= ሆዳም
ማርያም በጺሓታ= አረገዘች
ወዲ-ማርያም ክሊዓው= ምስኪን
ንዓይ ዝፈትወኒ መን እዩ ማለት በትግርኛ ምን ማለት ነው?
Sewoch kemeyy amsikum deki abeyti
እንኳዕ ኣብቅዓኩም ኣብቅዓና
ወደ ዓድዋ
Grammer part 4
ትግርኛ ሰዋስው የምንማርበት ግዜ ደርሷል ለትምርት🎷🎷🎷 ተዘጋጁ
The word is "መጠጣት"
Command
እንጠጣ ንስተ
ጠጣ ስተ
ጠጡ ስተዩ
ጠጪ ስተዪ
Past tence
ጠጥቻለው ሰትየ እየ
ጠጥቷል ስትዩ እዩ
ጠጥታለች ሰትያ እያ
ጠጥተዋል ሰትዮም እዮም
future tence
ክንሰቲ ኢና እንጠጣለን
ክሰትዩ እዮም ይጠጣሉ
ክትሰቲ እያ ትጠጣለች
ክሰቲ እዩ ይጠጣል
ክሰቲ እየ እጠጣለው
በቅንነት ሼር አድርጉ ሌሎችም ይማሩበት
https://t.me/tigrignaye
ይመፅእ ኣለኹ ማለት ምን ማለት ነው 😁
Sewoch kemeyy hadirkum
Grammer part 2
ትግርኛ ሰዋስው የምንማርበት ግዜ ደርሷል ለትምርት🎷🎷🎷 ተዘጋጁ
The word is "መነሳት"
Command
እንነሳ ንተስእ
ተነስ ተስእ
ተነሱ ተስኡ
ተነሺ ተስኢ
Past tence
ተነስቻለው ተሲአ እየ
ተነስቷል ተሲኡ እዩ
ተነስታለች ተሲኣ እያ
ተነስተዋል ተሲኦም እዮም
future tence
ክንትስእ ኢና እንነሳለን
ክትስኡ እዮም ይነሳሉ
ክትትስእ እያ ትነሳለች
ክትስእ እዩ ይነሳል
ክትስእ እየ እነሳለው
በቅንነት ሼር አድርጉ ሌሎችም ይማሩበት
https://t.me/tigrignaye
ምን ላብላሽ ላምዬ ፣ ውስጤ ተቸገረ
እኔም ሳሩን ባገኝ ፣ እግጠው ነበረ
ቦረና😥
I really feel sorry yewnet heart breaking 🥺🥺🥺
Grammer part 2
ትግርኛ ሰዋስው የምንማርበት ግዜ ደርሷል ለትምርት🎷🎷🎷 ተዘጋጁ
The word is "to go" "መብላት"
Go+subject .... ግስ+ባለቤት
ሄደ ኸይዱ
ሄደች ኸይዳ
ሄዱ ኸይዶም
ሄድኩ ኸይደ
Command
እንሂድ ንኺድ
ሂድ ኺድ
ሂጂ ኺዲ
ሂዱ ኺዱ
Past tence
ሄጃለው ኸይደ እየ
ሄዷል ኸይዱ እዩ
ሄዳለች ኸይዳ እያ
ሄደዋል ኸይዶም እዮም
future tence
እንሄዳለን ክንኸይድ ኢና
እሄዳለው ክኸይድ እየ
ይሄዳሉ ክኸዱ እዮም
ትሄዳለች ክትኸይድ እያ
ይሄዳል ክኸይድ እዩ
ይኬዳል ክኽየድ እዩ
በቅንነት ሼር አድርጉ ሌሎችም ይማሩበት
https://t.me/tigrignaye
Grammer part 1
ትግርኛ ሰዋስው የምንማርበት ግዜ ደርሷል ተነሱ ለትምርት🎷🎷🎷 ተነሱ
እንቅልፋም ሁላ🤭
The word is "to eat" "መብላት"
Eat+subject .... ግስ+ባለቤት
በላ በሊዑ
በላች በሊዓ
በሉ በሊዖም
በላሁ በሊዐ
Command
እንብላ ንብላዕ
ብላ ብላዕ
ብዪ ብልዒ
ብሉ ብልዑ
Past tence
በልቻለው በሊዐ እየ
በልቷል በሊዑ እዩ
በልታለች በሊዓ እያ
በልተዋል በሊዖም እዮም
Doing something in advance or future tence
እንበላለን ክንበልዕ ኢና
እበላለው ክበልዕ እየ
ይበላሉ ክበልዑ እዮም
ትበላለች ክትበልዕ እያ
ይበላል ክበልዕ እዩ for boy to tell that "he will eat"
ይበላል ክብላዕ እዩ to say "will be eaten" it is passive voice already written with out mentioning the subject...
ወይም ይበላል ካልን kinda አሽሙር መስሎሃል መስሎሻል ለማለት i mean ለመሳለቅ ለመተረብ😎
ሂሂ እንላለን ወይም ሃሃይ it's already an interjection
እና ሼር አድርጉ በቅንነት ብዙዎችም ይማሩበት ሼር ለማድረግ telegram ማስከፈል አልጀመረማ then why don't you share it ሓሰድ (ምቀኝነት)😂😂
https://t.me/tigrignaye
ሱሪ- ስረ
ቁምጣ -ቁምጣ
ሸሚዝ-ካምቻ
ጫማ -ጫማ
ቀሚስ - ቀምሽ
ጉርድ -ጉርዲ
ሰዎች እንቅልፍ እምቢ አለኝ
ሰባት ድቃስ እምቢ ኢልኒ
ሰባት ድቃስ ኣብይኒ
ግን አላችሁ ረሳቹኝ ረሲዕኹምኒ 😡😡😡
ዕንበባይ -አበባዬ
ወዬ -ወየዋይ
እምበይተይ -እመቤቴ
ጎይታዋይ -ጋሼ
ክብረተይ- ክብሬ
ሓላለይ- ውዷ
ስዬ-ሸበላ ለወንድ
ለይለይ ቁመታ- ሎጋ ለሴት
ህቡብ- ደርባባ ለወንድ
https://t.me/tigrignaye
