ዜና ቼልሲ Fan™
ሰሚያዊዎቹ ! ለወዳጅ ለዘመድዎ የቼልሲ ደጋፊዎች ሼር በማድረግ ቻናሉን እናሳድግ 👉 | አዳዲስ ስለ ቼልሲ የሚወጡ መረጃዎቹ 👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች ስለ ቼልሲ 👉 | ትንተናዎች |የቼልሲ የጎል ቻናል @zenachelseagoal Cʀᴇᴀᴛᴏʀ. Sømë øñë Share https://t.me/zenachelseafan
إظهار المزيد694
المشتركون
+124 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
-2630 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
Photo unavailableShow in Telegram
Breaking
- የኮል ፓልመር የደስታ አገላለፅ ነገ ፊፋ 24 ላይ ይጫናል ።
@zenachelseafan
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ኮል ፓልመር ከመጋቢት ወር ጀምሮ :- 18 g/a
ቡካዮ ሳካ ከ2024 ጀምሮ :- 14 g/a
ፓልመር ከመጋቢት ጀምሮ 2 ፔናሊቲ ብቻ ነው ያስቆጠረው።
@zenachelseafan
👍 2
#notcoin
telegram wallet verify ማድረግ አልቻላችሁ ወይም tonkeeper ላይ notcoin ያላችሁ መሸጥ የምትፈልጉ
@jonas64 📱አማካኝነት መሸጥ ትችላላቹ ::
Photo unavailableShow in Telegram
Our attacking formation በ ጣም አስፈሪ እና ለ ትራንዚሽን መከላከል solid ይመስላል እንዴት አያቹት።
@zenachelseafan
❤ 3
Photo unavailableShow in Telegram
ቼልሲ የ20 አመቱን የአስቶን ቪላ አጥቂ ጆን ዱራንን ለማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት አለው።
[ David Ornstein ]
@zenachelseafan
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 አዲሱ የክለባችን አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ የሪስ ጀምስና ቤን ቺልዌልን ጥንካሬና ብቃትን መገንባት በክለቡ ቅድሚ ከሚሰጣቸዉ ጉዳዮች አንዱ ነዉ።
🔗Nickpurewal
@zenachelseafan
🗣ኮኖር ጋላገር ስለ አዲሱ አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ
ስለ ማሬስካ በጣም ደስ የሚል ነገር ሰምቻለሁ አይቻለዉም
እኔም ሆንኩ በቼልሲ ዉስጥ ያሉ ሰዎች
ከአሰልጣኙ ጋር ለመስራት ደስተኞች ነን
ቼልሲን እንደገና ወደ ነበረበት ቦታዉ መመለስ እንፈልጋለን።
@zenachelseafan
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር🚨🚨🚨
ቼልሲዎች ከስፖርቲንግሊዝበኑ አጥቂ Victor Gyokeres ጋር የነበራቸውን ግንኙነት አቋርጠዋል
TheAthletics
@zenachelseafan
Photo unavailableShow in Telegram
ሀሪ ኬን ስለ ፓልመር :
እሱ የማይታመን ነው እሚደነቅ አመት ነው ያሳለፈው በመጀመርያ አመት እሱ ወደ ቼልሲ ሄዶ ያደረገውን ማንም አያደርግም ለሱ ክብር መስጠት አለብን ።
እሱ የኛ በመሆኑ ደስተኞች ነን ዛሬም እዚ የመጀመርያ ግቡን አስቆጥሯል ።
@zenachelseafan
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ፔትሮቪች ከ ሮበርት ሳንቼዝ በላይ ጎል የሆኑ ኳሶችን ተሳስቷል!
ፔትሮቪች -2
ሳንቼዝ -1
@zenachelseafan
👍 1