cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Arif Crypto

እንኳን ወደ አሪፍ ክሪፕቶ በደህና መጡ እዚህ ቻናል ላይ በነፃ ኦንላይን የክሪፕቶ መረጃዎችን ወደእናንተ እናደርሳለን! Request to join ሚለውን በመጫን ይቀላቀሉን!

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
6 280
المشتركون
-3624 ساعات
+8057 أيام
+47230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
🅰️🔠🔠🔠🔠🔠🔠 ምንድነው ? ➡️airdrop በክሪፕቶ ከረንሲ አለም የተለያዩ አዲስ ቶክኖች ወይም ኮይኖች ወደ ክሪፕቶ ከረንሲ ለመቀላቀል የራሳቸውን ፕሮጀክት ሲያዘጋጁ list ከመደረጋቸው ወይም ገበያውን ከመቀላቀላቸው በፊት ለተጠቃሚዎች በነፃ የሚሰጡበት መንገድ airdrop ይባላል ። airdrop ከዚህ ባለፈ ሌላኛው አላማው ተጠቃሚዎችን ማብዛት እንዲሁም ነባር የክሪፕቶከረንሲ ነባር ተጠቃሚዎችን ለመሸለም አዲስ ተጠቃሚዎችን ለማምጣት ይጠቀሙበታል ። airdrop ምን ጥቅም አለው ? ➡️airdrop 90% የሚሆኑት free project ናቸው ይህም የተለያዩ ነፃ ቶክኖችን ለማግኘት ፣ በክሪፕቶከረንሲ ላይ ያለንን እውቀት ለማዳበር ወዘተ ጥቅሞች አሉት ። airdrop ያለምንም ወጪ የተለያዩ taskዎችን በመስራት የተዘጋጀውን የ coin airdrop መጠቀም እንችላለን airdrop የመሳካት እድሉ 50/50 በመሆኑ ወጪ የማይጠይቁ የ airdrop projectዎችን መሞከር አይከፋም ። airdrop ለመጠቀም ምን ያስፈልጋል ? ➡️airdrop ለመጠቀም የተለያዩ የ airdrop project Join ማድረግ ያስፈልጋል በተጨማሪም በ airdrop ላይ የተወሰነ እውቀት ሊኖረን ይገባል  ስለተዘጋጀው የ airdrop የተለያዩ የሶሻል ሚዲያ ገፆችን በማየት መረጃዎችን መሰብሰብ አስፈላጊ ነገር ነው airdrop እውነት ነው ወይስ ውሸት ? ➡️የትኛውም airdrop 100% አይባልም ይህ ማለት የመሳካት እድሉ 50/50 ነው ግን የተዘጋጀው airdrop ያዘጋጀው ድርጅት የመሳካት እድሉ ላይ ልዩነት ያመጣል እንደምሳሌነት በቴሌግራም የተዘጋጀውን notcoin መመልከት እንችላለን ይህ project list በተደረገው TON ቶክን የሚታገዝ እንዲሁም ከቴሌግራም ጋር ተያያዥነት ያለው የ airdrop project ነው ይህም የመሳካት እድሉን ከፍ ያደርገዋል @EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433
إظهار الكل...
👍 4 3🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 TapSwap ያልጀመራቹ አሁንኑ ጀምሩ 10 ቀን ብቻ ቀርቶታል ! ፍሪ ጊዜ ኖሯቹ ሳትጠቀሙበት ካለፋቹ ኋላ ያስቆጫቹሃልና ከአሁኑኑ መጀመር አትርሱ። አሁን ብትጀምሩም በሳምንት ውስጥ ብዙ ሚልዮን coin መሰብሰብ ትችላላችሁ። መጀመር የምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ፈጥናችሁ ጀምሩ ቁጭ ብሎ fake ነው ከማለት ሰርቶ የሚመጣውን ነገር መጠበቅ ይሻላል ! ብዙ ሰውም ኖት ኮይን እንዲው ሳይሰሩት ነው ያለፋቸው ሁለተኛ እድላቹን አሁንኑ ተጠቀሙበት የቻላችሁትን ያህል ስሩ 👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_391856983
إظهار الكل...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
✅ይሄ ኮይን በነጭ ገብያ አሁን ባለው ዋጋ ቢያንስ ከ ከ 15ሺ ብር በላይ ይሆናል ተብሎ ይገመታል እስ May 31 ደግሞ አስቡት🤔 በብላክ ቢያንስ ከ 30ሺህ ብር በላይ ማለት ነው😮 በጥቂት ቀን ብቻ አረፈደም ገብተህ ተጫወት👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_391856983 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_391856983
إظهار الكل...
👍 7 1
Photo unavailableShow in Telegram
Tapswap ለይ የ➨US ➨UK ➨GERMANY እና የመሳሰሉትን ሀገሮች Server ያለውን App(Vpn) ተጠቅማቹ አብሩትና ወደ ቦቱ ስትገቡ አዳዲስ ታስኮች ታገኛላቹ እነሱን አንዴ Complete አርጉትና ከ1 Million በላይ Coin ተቀበሉ ከቦቱ ሳትወጡ VPN ካቀራቹ ታስኩ አይመጣላቹም ስለዚ ከቦቱ ወታቹ ነው VPN ማብራት ያለባቹ https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_757840596
إظهار الكل...
👍 1 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
በቀጣይ Airdrop ምን እንደሆነ እናያለን airdrop ምንድነው ? airdrop ምን ጥቅም አለው ? airdrop እውነት ነው ወይስ ውሸት ? ሌላም ሌላም ስለ airdrop ሰፋ ያለ ማብራሪያ የማቀርብላችሁ ይሆናል እስከዛሁ መልካም ቆይታ @EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433
إظهار الكل...
6👍 2🥰 1😱 1🎉 1
Photo unavailableShow in Telegram
Tapswap 8 ቀን ብቻ ቀረው አሁኑኑ ጀምሩ ‼️ ብዙዎች ኖትኮይንን ቀድመው ባለመጀመራቸው ኋላ ላይ መቆጨታቸውን ተመልክተናል ። ይህ የኖትኮይን እድል ያመለጣቹ በሙሉ tapswapን በመጠቀም እድላችሁን መሞከር ትችላላቹ በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ጀምሩ👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_391856983 https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_391856983 ❗️ይሄን ነክታችሁ ስገቡ 100,000 gift ይሰጣችኋል😱
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🟠 TapSwap ያልጀመራቹ አሁንኑ ጀምሩ 11 ቀን ብቻ ቀርቶታል ! ፍሪ ጊዜ ኖሯቹ ሳትጠቀሙበት ካለፋቹ ኋላ ያስቆጫቹሃልና ከአሁኑኑ መጀመር አትርሱ። አሁን ብትጀምሩም በሳምንት ውስጥ ብዙ ሚልዮን coin መሰብሰብ ትችላላችሁ። መጀመር የምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ፈጥናችሁ ጀምሩ ቁጭ ብሎ fake ነው ከማለት ሰርቶ የሚመጣውን ነገር መጠበቅ ይሻላል ! ብዙ ሰውም ኖት ኮይን እንዲው ሳይሰሩት ነው ያለፋቸው ሁለተኛ እድላቹን አሁንኑ ተጠቀሙበት የቻላችሁትን ያህል ስሩ 👇 https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_391856983
إظهار الكل...
👍 8🔥 2 1🥰 1🎉 1
Photo unavailableShow in Telegram
👍 8 2🔥 1🥰 1😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
ብዙዎች ኖትኮይንን ቀድመው ባለመጀመራቸው ኋላ ላይ መቆጨታቸውን ተመልክተናል ። ይህ የኖትኮይን እድል ያመለጣቹ በሙሉ tapswapን በመጠቀም እድላችሁን መሞከር ትችላላቹ tapswap አስተማማኝ የሆነ ኤርድሮፕ ሲሆን ነገ ላይ ኮይን መሰብሰብ ሊጠናቀቅ ሲል የችኮላ ከመጀመር ዛሬ ላይ በቀላሉ አስጀምራቹ ብዙ ሚልየን ኮይኖችን መሰብሰብ ትችላላቹ ። የምታገኙት ነገር ይጨምራል እንጂ ምንም የምታጡት ነገር የለም ፤ ይሃው የቦቱ ሊንክ አስጀምራቹ መጠቀም ትችላላቹ 👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1469064834 በተጨማሪም ለምታውቁት ሰው ሼር በማድረግ የምታገኙትን ኮይን ማሳደግ ትችላላቹ 🤗 @EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433
إظهار الكل...
👍 8🥰 2 1😱 1🎉 1
Photo unavailableShow in Telegram
አሁን ላይ በጣም ዝናን ያተረፈው ከ9 ሚልየን በላይ ተጠቃሚዎችም ያሉት Tapswap Tapswap በዝነኛው ክሪፕቶ ሶላና የሚደገፍ ሲሆን በቅርብ ጊዜ ኤርድሮፑ በቴሌግራም አማካኝነት ተለቆ 9 ሚልየን አባሎችን ማግኘት ችሏል ። tapswap ከኖትኮይን ተመሳሳይነት ያለው ሲሆን ለአጠቃቀምም ቀላል ከመሆኑ ባለፈ ቴሌግራምም ቦቱን ቬሪፋይ በማድረግ እውቅና ሰጥቶታል ። በዚ ኤርድሮፕ አንዴ ወደ ኮይን መሰብሰቡ ከገባቹ ቡሃላ Tapbot በመግዛት በቀላሉ በቀን ሁለት ጊዜ ወይም ሶስት ጊዜ በመግባት ኮይኖችን መሰብሰብ ትችላላቹ ። በተጨማሪም ደረጃቹን ቡስት በማድረግ የምታገኙትን የኮይን መጠን በቀላሉ ማሳደግ ትችላላቹ ። @EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433
إظهار الكل...
👍 5🥰 4 1 1👏 1😱 1🎉 1