cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Arif Crypto

እንኳን ወደ አሪፍ ክሪፕቶ በደህና መጡ እዚህ ቻናል ላይ በነፃ ኦንላይን የክሪፕቶ መረጃዎችን ወደእናንተ እናደርሳለን!

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
5 858
المشتركون
-1724 ساعات
-807 أيام
+36230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
የአውሮፓ ህብረት አውቶማቲክ አሃዛዊ ስርዓት በራስ-ሰር ዝቅተኛውን የዲጂታል ምንዛሪ መሸጫ ዋጋ እንደ BTC፣ ETH፣ USDT በመለዋወጥ በሰከንዶች ውስጥ ይገዛል። 1. መመዝገብ እና 9999 USDT ያግኙ፣ ከፍተኛው 10% ተቀማጭ ገንዘብ። 2. የUSDT መጠን፣ ገንዘቦች በራስ ሰር ገቢ ይደረጋሉ እና ይወጣሉ። 3. የቁጥር ቪአይፒ1-VIP10፣ መጠናዊ ገቢ 3% -13% 4. ብዙ ገንዘቦችን ይደግፉ, መደበኛ መጠን 1.5% -6.0% 5. መጠኗ በየ 24 ሰዓቱ አንድ ጊዜ እንደገና ይዘጋጃል ፣ እና መጠኑ በቀን አንድ ጊዜ ነው። 6. የሶስት-ደረጃ መጠናዊ የንግድ ወኪሎችን ያስተዋውቁ (A5%+B2%+C1%=8% ሽልማት) የ24-ሰዓት ያልተቋረጠ መረጃ መሰብሰብ፣የእጅ ምልከታ አያስፈልግም፣ ቀልጣፋ እና የተረጋጋ ትርፍ። ይህ የአውሮፓ ህብረት አውቶማቲክ የቁጥር ስርዓት ነው። የቴሌግራም የደንበኞች አገልግሎት፡https://t.me/eu_online_service2 የአባል ምዝገባ አገናኝ፡ https://euexchange.cc/#/register?i=220200 የአውሮፓ ህብረት ኦፊሴላዊ ጣቢያ https://t.me/EUEexchangevip የአውሮፓ ህብረት ኦፊሴላዊ ቡድን https://t.me/EUEexchangeVipGroup
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Update #PRICK በPrick game ላይ የምትሰበስቡት Point ራሱን የቻለ Prick ሳይሆን የጨዋታ ነጥብ ነው ። List ሲሆን ይህ የሰበሰባችሁት Game point በራሳቸው platform ወደ Prick ተቀይሮ ወደ Wallet ገቢ ይሆናል ። 🔒 Prick list ሲሆን ወደ Wallet ለማውጣት ሁሉንም Task ማጠናቀቅ ግዴታ ነው ‼️ @EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433
إظهار الكل...
👍 1 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
የአውሮፓ ህብረት አውቶማቲክ አሃዛዊ ስርዓት በራስ-ሰር ዝቅተኛውን የዲጂታል ምንዛሪ መሸጫ ዋጋ እንደ BTC፣ ETH፣ USDT በመለዋወጥ በሰከንዶች ውስጥ ይገዛል። 1. መመዝገብ እና 9999 USDT ያግኙ፣ ከፍተኛው 10% ተቀማጭ ገንዘብ። 2. የUSDT መጠን፣ ገንዘቦች በራስ ሰር ገቢ ይደረጋሉ እና ይወጣሉ። 3. የቁጥር ቪአይፒ1-VIP10፣ መጠናዊ ገቢ 3% -13% 4. ብዙ ገንዘቦችን ይደግፉ, መደበኛ መጠን 1.5% -6.0% 5. መጠኗ በየ 24 ሰዓቱ አንድ ጊዜ እንደገና ይዘጋጃል ፣ እና መጠኑ በቀን አንድ ጊዜ ነው። 6. የሶስት-ደረጃ መጠናዊ የንግድ ወኪሎችን ያስተዋውቁ (A5%+B2%+C1%=8% ሽልማት) የ24-ሰዓት ያልተቋረጠ መረጃ መሰብሰብ፣የእጅ ምልከታ አያስፈልግም፣ ቀልጣፋ እና የተረጋጋ ትርፍ። ይህ የአውሮፓ ህብረት አውቶማቲክ የቁጥር ስርዓት ነው። የቴሌግራም የደንበኞች አገልግሎት፡ https://t.me/eu_online_service1 የአባል ምዝገባ አገናኝ፡ https://euexchange.cc/#/register?i=929789 የአውሮፓ ህብረት ኦፊሴላዊ ጣቢያ https://t.me/EUEexchangevip የአውሮፓ ህብረት ኦፊሴላዊ ቡድን https://t.me/EUEexchangeVipGroup
إظهار الكل...
👍 1 1🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
Hamster Kombat ብዙ ተከታዮችን ማፍራቱን ቀጥሏል ! 💎Total 150,000,000 በላይ Active players 📱 በTelegram 36,000,000 Followers 📱 በYoutube 22,700,00 Subscribers 📱 በTiwtter 7,600,000 Followers በፍጥነት እያደገ ነው በተጨማሪ June 17 premarket ይጀመራል ።
إظهار الكل...
👍 3 1🔥 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሃምስተር ኤርድሮፕ ፕሪማርኬት (Pre-Market) በKuCoin ላይ ከነገ ወዲያ በጁን 12 እንደሚጀምር ተገልጿል 🥳 @EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
የዛሬው 5 ሚልየን የሃምስተር Combo 1. X 2. DAO 3, Trading bots @EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433
إظهار الكل...
👍 3 1🔥 1🥰 1🎉 1
Photo unavailableShow in Telegram
TapSwap በትዊተር ገፃቸው "Great news is coming shortly — stay tuned!" @EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433
إظهار الكل...
👍 1 1🔥 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
💎ወደ 4 ሚሊዮን 15 ሺህ ብር አካባቢ ይሸጥ የነበረው አንዱ ቢትኮይን ዋጋ አሁን ላይ ወደ 4 ሚሊዮን 3ሺ ወርዷል። ይህ የ Crypto አለም ነው ሁሉም ነገር ይቀንሳል ቋሚ ዋጋ የሚባል ነገር የለም ። በዚያው ልክም ደግሞ ይጨምራል Notcoin አሁን ላይ ወርዷል፤ ዳግመኛ በእጥፉ እንደሚጨምር ግን የማያጠራጥር ሀቅ ነው። 💎 Hold ያደረጋችሁ ዋጋው ቀንሶ እንከስራለን ብላችሁ አትፍሩ በአስቸኳይ ገንዘብ አስፈልጓችሁም ካልሆነ በአሁኑ ሰኣት አትሽጡ። ያለ ጥርጥር ይቆጫችኋል ከእስካሁኑ አይብስም ታገሱ! React እያደረጋችሁ😘👍🙏🥰 FOR MORE JOIN US Share 🚀 @cryptonews_Et @cryptonews_Et
إظهار الكل...
👍 3 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ታፕስዋፕ ወደ መጨረሻው ምእራፍ እየደረሰ ነው........Tap Tap መጠናቀቂያው ተቃርቧል ፤ 3 ሳምንት ብቻ ከዛ 👋 React እያደረጋችሁ😘👍🙏🥰 FOR MORE JOIN US Share 🚀 @cryptonews_Et @cryptonews_Et
إظهار الكل...
👍 8 2🥰 2🔥 1
🔀ሁሉም Wallet የራሱ የሆነ wallet Adress ( Recovery phrase ) አለው... የ Ton ecosystem ጨምሮ ይሁን የሌሎችም እንደዛው.... 🔀የራሳችሁን Recovery phrases ማታውቁ ካላችሁ ወደ Telegram Wallet ገብታችሁ ከላይ ባለው Screenshot መሰረት ወደ ማይጠፋ ቦታ Copy አድርጉት ወይ ፃፉት አልያም ደግሞ Screenshot አድርጋቹ ስልካችሁ ላይ አስቀምጡ 🚩አለበለዝያ ግን ገንዘባችሁን በገዛ ፈቃዳችሁ እንዳጣችሁት እንደተሰናበታችሁት አድርጋችሁ አስቡ❌ 🔀Recovery phrase ልክ እንደ የባንክ ቤት ቁልፍ አስቡት .... ከጠፋ ጠፋ ነው! በምንም አይነት መንገድ ልታገኙት ልትመልሱት አትችሉም ❗ ይህ Recovery phrase ለሰዎችም በፍፁም በፍፁም አታጋሩ ; ATM ስጥታችሁ password እንደመናገር ነው 🤯 ℹ️ለ Near wallet ( hot ) የከፈታችሁት Near wallet Recovery phraseንም በዛው save አድርጋችሁ አስቀምጡት —————-share————— @EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433
إظهار الكل...
👍 3 1🔥 1🥰 1😱 1