cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Remedial student 2016

🤝For 2016 Remedial students 💬 በዚህ ቻናል ውስጥ ➡️ 👉 Buy ads: https://telega.io/c/Remedial_Student ✔️የREMEDIAL COURSE MODULE. ✔️ከተለያዩ ዩኒቨርስቲ የተውጣጡ ➩FINAL EXAM. ➩MID EXAM. ➩ትምህርት ሚኒስቴር ሚያዘጋጀው NATIONAL EXAM.

إظهار المزيد
Ethiopia4 774لم يتم تحديد اللغةالتعليم34 053
مشاركات الإعلانات
3 513
المشتركون
+624 ساعات
+457 أيام
+21230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🛑በፈተና ጊዜ የሚፈጠርን ጭንቀት ወይም ቴንሽንን ልንቆጣጠር የምንችልባቸው ዘዴዎች ======================== 🏷ፈተና የመፈተኛ ጊዜ ሲቃረብ ሁላችንም በመጠኑ መጨነቅ እና ከወትሮው ከፍ ባለ መጠን ውጥረት ውስጥ መግባታችን የተለመደ ነገር ነው:: 🏷ከፈተና በፊት ይህን አይነቱን ከፍተኛ ውጥረት መቆጣጠር የምንችለበት መንገድ:- ------------------------------------------------ 🏷 ፈተና ሲመጣ መጠነኛ ውጥረት እና ጭንቀት ተፈጥሮአዊ እና ሁሉም ተፈታኝ ተማሪ እንደሚያጋጥመው መረዳት። 🏷ለፈተና ስንዘጋጅ አዎንታዊ እና በጎ ሀሳቦችን ማሰብ፡፡ 🏷ፈተና ማለት ከዚህ ቀደም ከተማርነው ነገር የተረዳነውን እና የቀሰምነውን እውቀት የምንለካበት መመዘኛ እንጂ የኛ የህይወት ምዕራፍ ማብቂያ ወይም አጠቃላይ ችሎታችንን የሚያመላክት አይደለም ።  🏷ማወቅ ያለብን አንድ ነገር ቢኖር መሳሳትን አለመፍራት እና ሁሌም ለማወቅ እና ራስን ለማሻሻል ዝግጅ መሆንን ነው ። እንዲሁም አሁን የምንፈተነው ፈተና እንዳሰብነው እንኳን ውጤቱ ባያስደስት ለቀጣይ ማስተካከል እና ማሻሻል እንደሚቻል ማመን። 🏷 ከጓደኞቻችን ጋር ያጠናነውን ነገር በጋራ ሆነን መጠያየቅ እና እርስ በርስ ያወቅነውን ነገር መለዋወጥ፡፡ ይህ ዘዴ ይበልጥ የማስታወስ ብቃታችንን እንደሚጨምር እና የተጠያየቅነው ነገር እንዳይረሳን ያረጋል ። ከዚህም በተጨማሪ የተሳሳትነውን ነገር ድጋሚ እንድንከልስ እና እርማት እንድናረግ ያግዘናል። 🏷የፈተና ቀን ሲቃረብ እንደ ወትሮው ዘና ማለት እና በቂ እረፍትና በቂ እንቅልፍ  መተኛት ። ይህም ጭንቀትን ይቀንስልናል፣ እንዲሁም ተረጋግተን ያጠናነውን ነገር አስበን እንድንሰራ ይረዳናል።             ╔════════════╗ 👍JOIN: @Remedial_student 🧡JOIN: @Remedial_student ╚════════════╝ ⇲
إظهار الكل...
👍 9👎 3👏 1
ለ 12ኛ ክፍል ተፈታኞች መልካም ዜና English ኢንትራንስ ጥያቄዎችን የምትሰሩበት ምርጥ ቻነል ልጋብዛቹ ትወዱታላቹ።
إظهار الكل...
👍 4 1
💯 English entrance exam..
ለ 12ኛ ክፍል ተፈታኞች መልካም ዜና English ኢንትራንስ ጥያቄዎችን የምትሰሩበት ምርጥ ቻነል ልጋብዛቹ ትወዱታላቹ።
إظهار الكل...
👍 11 4
💯 English entrance exam..
⚠️⚠️ ATTENTION ⚠️⚠️ ሰላም ሰላም የRemedial Course ተማሪዎች እንዴት ናችሁ  ❤️  የፈተና ዝግጅት እንዴት ነው? ለፈተናው ዝግጁ ናችሁ ወይ?👊 ንባብን እይጨረሳችሁ አንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ ። አሁን የቀራችሁ ሰዓት ትንሽ ስለሆነ ፈጠን ፈጠን ብላችሁ የለጨረሳችሁ portion or Subject ከለ ጨርሱና የባለፈውን አመት የRemedial National Exam  እና  Entrance  Exam መስራት ጀምሩ። በርቱ   የRemedial National Exam ሰዓት በጣም እየቀረበ ስለሆነ  ቢያንስ  1ወር  ምናምን ነው  የቀራችሁ።   በተጨማሪም  እንደአምናው ፈተና ይሰርቃል ብላችሁ  አትረበሹ ። ።የመሰረቁ እድል በጣም ዝቅተኛ ነው  (Already ፈተና ይሰርቃል ብላችሁ ተስፋ አተደርጉ)   ስለዚህም  ለዚህ ነገረ (ፈተናው ከተሰረቀ)  ብላችሁ ምንም አይነት Tension እና ፍራቻ ውስጥ እንዳገቡ ምክንየቱም የአምናው ተማሪ በዙሃኑ የወደቁት በዚህ በtension እና በጭንቀት ምክንያት ነው😢 ❌❌Be CAREFUL 😡 በዚህ ሰዓት ምንም አይነት  Tension እና ጭንቀት  ምንም ይሆን ምን አያስፈልግም የመውደቁ ዋነኛ ምክንያት አሱ ስለሆነ። ⚠️⚠️  Another ATTENTION ⚠️⚠️ 🚫ያላችሁን  ጊዜን በአግባቡ ተጠቀሙበት!!!!! 🧨ይህ ለህዎታችሁ ወሳኙ ጊዜ ነው። በሌላ መረጃ  እስከምንመለስ  ደና ቆዩ❤️❤️      ╔════════════╗ 👍JOIN: @Remedial_student 🧡JOIN: @Remedial_student ╚════════════╝ ⇲
إظهار الكل...
👍 19 7🙏 3
የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፈተና መቼ ይሰጣል ? እንደ ትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ፤ የ2016 ዓ/ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ ይሰጣል። ፈተናው ለ15 ቀናት በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ለመስጠት እየተሠራ ነው። ከ70 በመቶ የሚዘጋጀው ፈተና በኦንላይንና በወረቀት ወይም በጥብቅ ቁጥጥር በወረቀት ይሰጣል ተብሏል። ባለፈው ዓመት የተፈጠረውን ችግር ለመቅረፍ የሪሚዲያል ፈተናውን በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች #ብቻ ለመስጠት ታቅዶ እየተሰራበት ነው። ዘንድሮ 32,500 ተማሪዎች 50 በመቶ በላይ ውጤት በማምጣት በቀጥታ ዩኒቨርሲቲ ገብተው መደበኛ ትምህርት እየተከታተሉ ሲሆን ከ78 ሺህ በላይ ተማሪዎች ደግሞ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ሪሚዲያል ትምህርት እየወሰዱ እንደሚገኙ ሚኒስቴሩ ለኢፕድ ከሰጠው መረጃ ተመልክተናል። በሌላ በኩል ፤ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ የሬሜዲያ ተማሪዎች ከታህሳስ ወር ጀምሮ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ የሚገኙ ቢሆንም በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ የተመደቡ ተማሪዎች እስካሁን ጥሪ     ╔════════════╗ 👍JOIN: @Remedial_student 🧡JOIN: @Remedial_student ╚════════════╝ ⇲
إظهار الكل...
👍 7 1
Here are some of the most commonly used phrasal verbs in English, along with their meanings and examples: 🔹Bring up - to raise a topic or a child Example: My parents brought me up to be respectful towards others. 🔹Call off - to cancel or postpone something Example: The football match was called off due to bad weather. 🔹Come across - to encounter or find something by chance Example: I came across an old friend while shopping at the mall. 🔹Give up - to stop doing something or surrender Example: After several failed attempts, I gave up trying to learn how to play the guitar. 🔹Look after - to take care of someone or something Example: My sister looks after her elderly neighbor every week. 🔹Put off - to delay or postpone something Example: I've been putting off cleaning my room for days. 🔹Set up - to establish or arrange something Example: We're planning to set up a new business next year. 🔹Take after - to resemble or have similar characteristics to someone Example: My son takes after his father in terms of his sense of humor. 🔹Turn down - to reject or refuse something Example: The company turned down my job application. 🔹Get on - to have a good relationship with someone Example: I get on well with my colleagues at work.          ═❖•🌺🌸•❖═══╗          @educational_top_Quiz          @educational_top_Quiz        ══❖•🌺🌸•❖═══╝
إظهار الكل...
👍 5🔥 1
00:31
Video unavailableShow in Telegram
Who's here?  We've asked for a free link to a paid channel, for our subs. x2-x3 Signals here 👉 CLICK HERE TO JOIN 👈 👉 CLICK HERE TO JOIN 👈 👉 CLICK HERE TO JOIN 👈 ❗️JOIN FAST! FIRST 1000 SUBS WILL BE ACCEPTED
إظهار الكل...
👍 3
👍 8
የሪሚዲያል ፈተና የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ፕሮግራም ፈተና ከሰኔ 3 -¹14 በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል! Join for More »»▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📚JOIN: @ethio_learning_center 📚JOIN: @ethio_learning_center
إظهار الكل...
👍 10👏 1
የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ ይሰጣል፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር
የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ ለ15 ቀናት በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ ባለፈው ዓመት የተፈጠረውን ችግር ለመቅረፍ የሪሚዲያል ፈተናውን በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራንና ተማሪዎች ልማት ዴስክ ኃላፊ በየነ ተዘራ ለኢፕድ ተናግረዋል፡፡ ከ70 በመቶ የሚዘጋጀው ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ ለ15 ቀናት በኦንላይን፣ በኦንላይንና በወረቀት ወይም በጥብቅ ቁጥጥር በወረቀት ለመስጠት እየተሠራ እንደሆነም ገልፀዋል፡፡ ዘንድሮ 32,500 ተማሪዎች 50 በመቶ በላይ ውጤት በማምጣት በቀጥታ ዩኒቨርሲቲ ገብተው መደበኛ ትምህርት እየተከታተሉ ሲሆን ከ78 ሺህ በላይ ተማሪዎች ደግሞ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ሪሚዲያል ትምህርት እየወሰዱ እንደሚገኙ ጠቁመዋል፡፡ የሪሚዲያል ትምህርት ከታህሳስ ጀምሮ እስከ ሰኔ 2016 ዓ.ም መጨረሻ እየተሰጠ የሚገኝ ሲሆን ውጤታቸው 30 በመቶ በዩኒቨርሲቲዎች የትምህርት ሒደት እና 70 በመቶ በማዕከል በሚዘጋጅ ፈተና የሚለይ መሆኑን አስረድተዋል፡፡ #ኢፕድ ━━━━━━━━━━━━━━ ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢Share with your friends       Join for More 📚JOIN: @ethio_learning_center 🫥SHARE 🙏SHARE ╔════════════╗ 👍JOIN: @Remedial_student 🧡JOIN: @Remedial_student ╚════════════╝ ⇲
إظهار الكل...
👍 6🥰 2🖕 2😢 1