ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

LaughHub

LaughHub

الذهاب إلى القناة على Telegram

LaughHub is a Telegram channel dedicated to jokes, memes, and funny content, providing daily entertainment and humor for its audience.

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام LaughHub

تُعد قناة LaughHub (@funny_coment) في القطاع اللغوي الإنكليزية لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 48 125 مشتركاً، محتلاً المرتبة 964 في فئة الفوضى والترفيه والمرتبة 852 في منطقة الولايات المتحدة.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 48 125 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 13 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 25 841، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 0، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 9.68‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.74‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 4 311 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 3 000 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 30.
  • الاهتمامات الموضوعية: يركز المحتوى على مواضيع رئيسية مثل laughhub, tooth, candy, crazy_moment, o’neill.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“LaughHub is a Telegram channel dedicated to jokes, memes, and funny content, providing daily entertainment and humor for its audience.”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 14 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الفوضى والترفيه.

48 125
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+7 8757 أيام
+25 84130 أيام
أرشيف المشاركات
LaughHub
48 998
ወይ comment 😂😂😂
ወይ comment 😂😂😂

LaughHub
48 998
#ትምህርት እማይወደው ጉራጌው ጓደኛክ እስኪ ምትወደውን አባባል ንገረኝ ስትለው " ከሰባት ዲግሪ አንድ ግሮሰሪ" 😂😆🤣

LaughHub
48 998
በሬድዮ  የሙዚቃ ምርጫ ላይ ነው እና አንዷ ሙዚቃ ለመጋበዝ መስመር ላይ ገብታለች 👨‍🦳ሄሎ ጤና ይስጥልን ይህ የሙዚቃ ግብዣ ሰአታችን ነው ማን እንበል 👱‍♀k ነኝ 👨‍🦳ይቅርታ ሙሉ ስምሽን 👱‍♀አይ ማንም እንዲያውቀኝ ስላልፈለኩ ነው 👨‍🦳እሽ ለማን ነው የመረጥሽው 👱‍♀ለ M 👨‍🦳ሙሉ ስሙስ 👱‍♀አይ! እሱንም ሰው እንዳያውቀው 👨‍🦳እሽ ከየት ነው 👱‍♀አይ! የአካባቢው ሰው እንዳያውቀኝ 👨‍🦳እሽ ምንድን ነው ታዲያ 👱‍♀ያው እሱም ይወደኛል እኔም እወደዋለው 👨‍🦳እንዴ እሽ አንቺ ዉደድሽው እሱ እንደሚወድሽ በምን አወቅሽ 👱‍♀ማ ሙባረክ !?😳 እኔ ከድጃን እንደሚወድ ድፍን የስልጤ ህዝብ ነው የሚያውቀው🧐 🤷‍♂🤷‍♂ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

LaughHub
48 998
እሷ:ፍቅር ❤️ እሱ:ወዬ ❤️‍🩹 እሷ:እኔ ላንተ ምንህ ነኝ? እሱ:አንቺ ለኔ የሕይወቴ ፋኖስ❤️‍🔥 የሕይወቴ መብራት❣ ነሽ♡♡😘 እሷ: እሺ 😒ግን ማታ ቤትህ ያደረችውስ ምንህ ናት😠? እሱ:🫣Generator😎

LaughHub
48 998
ሴቶችዬ... ልብስ ስታጥቡ የባሎቻችሁ ኪስ ውስጥ ገንዘብ ስታገኙ ጸጥ እንደምትሉት ኮንዶምም ስታገኙ አታካብዱ !😜

LaughHub
48 998
photo content

LaughHub
48 998
photo content

LaughHub
48 998
#meme
#meme

LaughHub
48 998
photo content

LaughHub
48 998
photo content

LaughHub
48 998
Hello👋 funny family what do you want to post today?
Anonymous voting

LaughHub
48 998
#Mathematics ላይ እንዴት I love you ተብሎ እንደሚፃፍ ተመልከቱ😐 n 3^01 l በቃ ስልካቹን ገልብጣቹ እዩት🤌

LaughHub
48 998
ቺክ እየጀነጀንክ ምን አይነት ወንድ ይመችሻል ስትላት እረጋ ያለ ወንድ  ይመቸኛል ስትልህ W.....O.....W    በ....ጣ....ም.....ደ.....ስ....ይ....ላ.....ል 😂😂😂😂

LaughHub
48 998
ቤተሰቦቼ ከእኛ ጋር የለህም ስልክህ ላይ ነህ ይሉኛል ስልኬ ላይ ያሉት ደሞ ጠፍተሀል ይሉኛል  እና እኔ የት ነኝ? 😳🤔🙄🫨😳🥺😣😖😞🙂‍↔️😒😏🙂‍↕️😔😎🧐

LaughHub
48 998
photo content

LaughHub
48 998
photo content

LaughHub
48 998
የሴቶች የኳስ እውቀት😂😂
የሴቶች የኳስ እውቀት😂😂

LaughHub
48 998
Repost from Coingraph | News
ለቀልድ😂 ኮንዶም መጠቀም ያለብዎት 20 የሴት ልጆች ዓይነቶች *1. ከተነቀሰች ..... ኮንዶም ተጠቀም*🏃🏃😁😁 *2. ቢራ ከጠጣች ..... ኮንዶም*😁😁 *3. ካንተ ጋር ስትሆን ስልኳን ብታጠፋው..... boi condom*😁😁 *4. ሸሚዝህን ለማውለቅ የመጀመሪያዋ ከሆነች....ኮንዶም!*😁😁 *5. አጭር ቀለም የተቀባ ወይም የተረጨ ፀጉር ካላት..... ኮንዶም!*😁😁 *6. ኮንዶም ካልጠየቀች ..... ወንድሜ ኮንዶም!*😁😁 *7. ጠባብ ጂንስ ከለበሰች....ኮንዶም*😁😁 *8. ስትነኳት ካላናፈሰች ..... ኮንዶም!*😁😁 *9. ብቻዋን የምትኖር ከሆነ ..... ኮንዶም እባካችሁ*😁😁🚶 *10. በፀጉር ቤት፣በዳስ ወይም ባር ውስጥ ብትሰራ.....ኮንዶም*😁😁🚶 *11. በ NIPA፣ UNZA እና CBU ተማሪ ከሆነች... ኮንዶም ኦው*😁😁 *12. g-strings ከለበሰች.....ኮንዶም*😳😁😁🏃 *13. ጡቷ ላይ የተለጠጠ ምልክት ካለባት... ወንድሜ ኮንዶም*🚶🏃🏃 *14. ዳሌ ላይ ዶቃ ከለበሰች ... ኮንዶም* 😁😁 *15. በፌስቡክ ብዙ ወንድ ጓደኞች ካላት ..... ጋይ ኮንዶም*😁😁 *16. ተፅዕኖ ፈጣሪ ፖለቲከኛን ደግፋ ፖለቲካ መስራት ከፈለገች..... እባካችሁ..... ኮንዶም ኦ* 😁 *17. አፍንጫዋ ላይ ቀለበት ካላት እና በእግር ላይ ያለው ሰንሰለት... ኮንዶም እጥፍ ድርብ* 😁😁😁 *18. ሁሉም ወንዶች አንድ ናቸው ማለት ከወደደች እባኮትን ኮንዶም ያስቀምጡ*😁 *19 ስሟ ናታሻ፣ ሉሲ፣ ማጊ፣ ሙታሌ፣ ሩት፣ ኑኃሚን....... ዘጠኝ ኮንዶም ባ ሲኢኢ 🥴* *20. ይሄንን ፖስት በግል ከወሰደች ወንድሜ ኮንዶም በሶስት እጥፍ እጨምር።😁* ጥናቱ የሰራው ወንድማችን @Algiti ነው https://t.me/hiwetin_fitesha1

LaughHub
48 998
Repost from Coingraph | News
አዲስ ተከታታይ ልቦለድ ይዘን መጥተናል 🌹የፍቅር ንቅሣት♥ ፀሀፊ፡ኮዜት ዳንኤል ክፍል 1⃣ ✅በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረተ ልብ አንጠልጣይ እና አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ✅ ▶️ የካቲት 5/2010አ.ም ለኔ ልዩ ቀን ነበረች።ለኔ ብቻ ሣይሆን ለሮቢዬም እንደዛው ርብቃ እባላለው።የካቲት 5 ከሮቢዬ ጋ የፍቅር ጊዜያችንን ሀ ብለን የጀመርንባት የቀኖች እና የፍቅራችን የመጀመሪያ ቀን ሠኞ ነበረች።ከሮቢዬ ጋ የተዋወቅንበት አጋጣሚ እነሆ እናት አና አባቴ ስለተለያዩ እኔ የምኖረው ከአባቴ ጋ ነው ይሁንና የሣምንቱን መጨረሻ የእረፍት ቀነሠቶች እናቴ ገረ ነበር ማሣልፈው እኔ እና ሮቢ በተገናኘንበት ጊዜ እናቴ ከአባቴ በኀላ ካገባችው ባሏ ከአንድ ልጃቸው(ከእህቴ) እና ከእናቷ(ከአያቴ) ጋ እነ ሮቢ ግቢ ተከራይተው ነበር ሚኖሩት።እለተ ቅዳሜ ነበር ህዳር 23/2010አ.ም እናቴ እነ ሮቢ ቤት በቅርቡ ስለሆነ የተከራየችው እኔ ስለማላውቀው ልትወስደኝ ነበር ከአባቴ ጋ ምኖርበት ቤት የመጣችው ከእናቴ ጋ ተያይዘን ወደ አዲሡ ቤታቸው ሄድን።ስንደርስ በሩን የከፈተችልን ሮቢ ልክ እንደ እህቱ የሚያያት ፍቅር ነበረች።ማም ከፍቅር ጋ ካስተዋወቀችን በኀላ ወደ ውስጥ ገባን።ወደ ውስጥ ስንገባ የት/ቤት ልብስ ታጥቦ ተሠጥቶ ነበረ።የዩኒፎርሙ አሠፋፍ የወንድ ይመስል ነበር ደሞ አልተሣሣትኩም የሮቢ ነው።እቤት ገብቼ ትንሽ አረፍ እንኳን ሣልል ፍቅር ብዙ ደብተሮች ይዛ መጥታ አስጠኚኝ አለችኝ።ይሄ የማም ስራ ነው።ሁሌ በሄደችበት ሁሉ ከአባቴ ስለወረስኩት ት/ት ላይ ስላለኝ ጉብዝና ታወራለች።ለነገሩ ፍቅር የ3ተኛ ክፍል ተማሪ ነበረች።እናም ፍቅርን እያስጠናሇት እቤት ውስጥ፡ስለሞቀን ወደ ውጪ ወጣን።ውጪ ሮቢ ልብስ እያጠበ እናቱ ደግሞ ቡና እየወቀጠች ነበር።ከዛ እናቱን ሄጄ ሠላም አልኳት ተዋወቅን አስቴር እባላለው ስትለኝ ርብቃ አልኳትኝ።<ሮቢ ና ተዋወቃት የሚሚ ልጅ ናት እኮ>አለችው።ከዛ ከሮቢ ጋ ተዋወቅን።የኔና የሮቢ የመጀመሪያ ትውውቃችን እንዲ ነበር።እኔም ፍቅርን ማስጠናት ጀመርኩኝ።ሮቢ ልብሡን አጥቦ ሲጨርስ አጠገቤ መጥቶ ቁጭ አለና አንድ አንድ እያልን በደንብ መተዋወቅ ጀመርን።ሮቢ ልክ እንደኔ የ9ኛ ክፍል ተማሪ ነበር።ወደ አመሻሹ ላይ ሁሉም ውጪ ተቀምጦ እኔ ቡና አፈላው።ስጨርስ ሮቢ እና የማም ባል ዛፍ መቁረጥ ጀመሩ።ሮቢ ሲቆርጡ ስልኩ እንዳይወድቅበት ብሎ ዘፈኑን እንደከፈተው lock አድርጎት ለፍቅር ሠጣት።ከዛ ፍቅር አጠገቤ መጥታ ተቀመጠች ድንገት ዞር ስል emergency call ሚለው ላይ ስልክ እየፃፈች ነበር የማነው ፍቅር ስላት የሮቢ ነዋ አለችኝ ታድያ እኔም ሰልኩን ሽምድድ አድርጌ እቤት ገብቼ ስልኬ ላይ save አደረኩት። ይቀጥላል... ተሎ ተሎ እንዲቀጥል አብሮነታቹሁ አይለየን 🙏 ሼር እና ላይክ አይርሱ ቤተሰብ🙏     @hiwetin_fitesha1

LaughHub
48 998
photo content